ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 5 months ago
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months, 3 weeks ago
አስራት ሊግ
ማስታወሻ
👉 የአስራት ሊግ ከ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች በኋላ በደረጃ ከ 1-8 ያሉት ቡድኖች በቀጥታ ለ ጥሎ ማለፍ 8ቱን ይቀላቀላሉ ።
👉 በደረጃ 9 እና 10ኛ ላይ ያሉት ከውድድሩ ይሰናበታሉ።
👉 እኩል ነጥብ ያላቸው ቡድኖች በጎል ክፍያ ለደረጃ ይበላለጣሉ።
👉እኩል ነጥብ እና እኩል የጓል ክፍያ ያላቸው ቡድኖች በ ቢጫ እና ቀይ ካርድ ለደረጃ ይለያሉ።
👉 በሁሉም መስፈርቶች ቡድኖች እኩል ከሆኑ እንዲሁም የደረጃ መበላለጥ 8 ውስጥ ለመግባት ወሳኝነት ካለው ቡድኖቹ እርስ በርስ ይጋጠማሉ፤ ያሸነፈው ቡድን 8ቱን ይቀላቀላል የተሸነፈው ይሰናበታል።
👉 ለጥሎ ማለፍ 8 ውስጥ የገቡት ቡድኖች 4 ውስጥ ለመግባት እርስ በርስ ይገናኛሉ።
~ 1ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 5ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።
~ 2ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 6ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።
~ 3ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 7ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።
~ 4ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 8ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።
👉8 ውስጥ ጥሎ ማለፉ ደርሶ መልስ ጨዋታ የለውም
👉 ተጋጣሚዎቻቸውን ያሸነፉ 4 ቡድኖች ግማሽ ፍፃሜውን ይቀላቀላሉ
👉 የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በ እጣ ይደለደላሉ።
👉 ሁለቱ ቡድኖች ለፍፃሜ ያልፋሉ
👉 የተቀሩት ሁለቱ ቡድኖች ለደረጃ ይጫወታሉ።
አስራት ሊግ/ASRAT LEAGUE
Please Join and Share
👇👇👇👇👇👇👇👇
እባክዎ ሊንኩን ለ ሌሎች ያጋሩ ይቀላቀሉ
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
Join our telegram channel
Share using the following link
👇👇👇👇👇👇👇
👆👆👆👆👆👆👆
ማስታወቂያ
ለሁሉም የአ/ወ/ጤ/ሳ/ካ ተማሪዎች በሙሉ:-
ከላይ በተገለፀው መሰረት በዩኒቨርስቲ እንድሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እና ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ለሚደረገው ውድድር መወዳደር የምትፈልጉ እንድሁም የስነምግባርና ፀረሙስና ክበብ መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው መመዝገብ ይቻላሉ።
የመመዝገቢያ ቀን ከዛሬ ማለትም 07 -15/06/2017 ዓ.ም
# 0957094657
# 0949792664
#0948721443
የተማሪዎች የስነምግባር እና ፀረሙስና ክበብ
አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ
Join our telegram channel
Share using the following link
አስራት ሊግ/ ASRAT LEAGUE
Please John &share
👇👇👇👇👇👇👇
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
እባክዎን ሊንኩን ለሌሎች ጓደኞቸዎ ያገሩ ይቀላቀሉ።
የጨዋታ ውጤት
ትናንት በአስራት ሊግ የተደረገ ሁለተኛ ዙር 4ኛ ሳምንት ጨዋታ
ሜዲስን 3 - 0 ሚድዋይፍሪ
ገብርኤል(በራስ ላይ) ⚽️
አብርሀም በቀለ ⚽️
ሄኖክ ዘርጋው ⚽️
አስራት ሊግ/ASRAT LEAGUE
Please Join and Share
👇👇👇👇👇👇👇👇
እባክዎ ሊንኩን ለ ሌሎች ያጋሩ ይቀላቀሉ
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
Join our telegram channel
Share using the following link
👇👇👇👇👇👇👇
👆👆👆👆👆👆👆
ህዳር 28 -29 የሕይወት ክህሎት ስልጠና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ህንፃ ቁጥር ሁለት እየሄዳችሁ #የምስክር ወረቀት መውሰድ ትችላላችሁ።
share share share
Join us for more informations
???????
???????
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
⚠️መግቢያ ቀን ተራዝሟል!!
የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ 'የዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት' የነባር ተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።
Join for more informations
???????
???????
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
☺️ውድ ተማሪዎች በግቢ ቆይታችሁ ለሚገጥሟችሁ ማንኛውም አይነት ተግዳሮቶች እናንተን ሊያግዝ የቷቋቋመውን የአ/ወ/ጤ/ሳ/ካምፓስ የተማሪዎች ኅብረት ቢሮ መገኛን ያውቃሉ?
BLOCK 2 Underground ከተማሪዎች ክሊኒክ በስተ ቀኝ ይገኛል።
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
?????????
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
የተ/ኅ
✝✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል ደመራ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!✝✝
?
Join for more informations
???????
???????
አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 5 months ago
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months, 3 weeks ago