💦👨‍⚕️አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ👩‍⚕️

Description
ይህ በአ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ተ/ኅብረት ለተማሪ መረጃዎችን ለማድረስ የተከፈተ ቻናል ነው።
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 months ago

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months, 3 weeks ago

3 months ago
**አስራት ሊግ**

አስራት ሊግ
ማስታወሻ

👉 የአስራት ሊግ ከ 3ኛ ዙር ጨዋታዎች በኋላ በደረጃ ከ 1-8 ያሉት ቡድኖች በቀጥታ ለ ጥሎ ማለፍ 8ቱን ይቀላቀላሉ ።

👉 በደረጃ 9 እና 10ኛ ላይ ያሉት ከውድድሩ ይሰናበታሉ።

👉 እኩል ነጥብ ያላቸው ቡድኖች በጎል ክፍያ ለደረጃ  ይበላለጣሉ።

👉እኩል ነጥብ እና እኩል የጓል ክፍያ ያላቸው ቡድኖች በ ቢጫ እና ቀይ ካርድ ለደረጃ ይለያሉ።

👉 በሁሉም መስፈርቶች ቡድኖች እኩል ከሆኑ   እንዲሁም የደረጃ መበላለጥ 8 ውስጥ ለመግባት ወሳኝነት ካለው ቡድኖቹ እርስ በርስ ይጋጠማሉ፤ ያሸነፈው ቡድን 8ቱን ይቀላቀላል የተሸነፈው ይሰናበታል።

👉 ለጥሎ ማለፍ 8 ውስጥ የገቡት ቡድኖች 4 ውስጥ ለመግባት እርስ በርስ ይገናኛሉ።

~ 1ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 5ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።

~ 2ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 6ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።

~ 3ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 7ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።

~ 4ኛ ደረጃ ላይ ያለው ቡድን 8ኛ ደረጃ ላይ ካለው ቡድን ጋር ይጋጠማል።

👉8 ውስጥ ጥሎ ማለፉ ደርሶ መልስ ጨዋታ የለውም

👉 ተጋጣሚዎቻቸውን ያሸነፉ 4 ቡድኖች ግማሽ ፍፃሜውን ይቀላቀላሉ

👉 የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች በ እጣ ይደለደላሉ።

👉 ሁለቱ ቡድኖች ለፍፃሜ ያልፋሉ

👉 የተቀሩት ሁለቱ ቡድኖች ለደረጃ ይጫወታሉ።

አስራት ሊግ/ASRAT LEAGUE

Please Join and Share

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Asrat_League

እባክዎ ሊንኩን ለ ሌሎች ያጋሩ ይቀላቀሉ

አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት

Join our telegram channel

Share using the following link
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/asrat_HSC

👆👆👆👆👆👆👆

3 months ago
ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

ለሁሉም የአ/ወ/ጤ/ሳ/ካ ተማሪዎች በሙሉ:-

ከላይ በተገለፀው መሰረት በዩኒቨርስቲ እንድሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ  ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች እና ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ለሚደረገው ውድድር መወዳደር የምትፈልጉ እንድሁም የስነምግባርና ፀረሙስና ክበብ መሆን የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ደውለው መመዝገብ ይቻላሉ።

የመመዝገቢያ ቀን ከዛሬ ማለትም 07 -15/06/2017 ዓ.ም
   # 0957094657
   # 0949792664
    #0948721443

የተማሪዎች የስነምግባር እና ፀረሙስና ክበብ

አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ

Join our telegram channel

Share using the following link

አስራት ሊግ/ ASRAT LEAGUE

Please John &share

👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Asrat_League

👆👆👆👆👆👆👆👆👆

እባክዎን ሊንኩን ለሌሎች ጓደኞቸዎ ያገሩ ይቀላቀሉ።

3 months ago
የጨዋታ ውጤት

የጨዋታ ውጤት

ትናንት በአስራት ሊግ የተደረገ ሁለተኛ ዙር 4ኛ ሳምንት ጨዋታ

ሜዲስን 3 - 0 ሚድዋይፍሪ

ገብርኤል(በራስ ላይ) ⚽️           
አብርሀም በቀለ  ⚽️
ሄኖክ ዘርጋው  ⚽️

አስራት ሊግ/ASRAT LEAGUE

Please Join and Share

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/Asrat_League

እባክዎ ሊንኩን ለ ሌሎች ያጋሩ ይቀላቀሉ

አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት

Join our telegram channel

Share using the following link
👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/asrat_HSC

👆👆👆👆👆👆👆

5 months ago
ህዳር 28 -29 የሕይወት ክህሎት ስልጠና …

ህዳር 28 -29 የሕይወት ክህሎት ስልጠና የወሰዳችሁ ተማሪዎች ህንፃ ቁጥር ሁለት እየሄዳችሁ #የምስክር ወረቀት መውሰድ ትችላላችሁ።

share share share
Join us for more informations
???????

https://t.me/asrat_HSC

???????

አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት

5 months ago
💦👨‍⚕️አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ👩‍⚕️
7 months, 2 weeks ago
***⚠️***መግቢያ ቀን ተራዝሟል!!

⚠️መግቢያ ቀን ተራዝሟል!!

#DebreBerhanUniversity

የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ 'የዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት' የነባር ተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል።

Join for more informations
???????

https://t.me/asrat_HSC

???????

አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት

7 months, 3 weeks ago
***☺️***ውድ ተማሪዎች በግቢ ቆይታችሁ ለሚገጥሟችሁ ማንኛውም …

☺️ውድ ተማሪዎች በግቢ ቆይታችሁ ለሚገጥሟችሁ ማንኛውም አይነት ተግዳሮቶች እናንተን ሊያግዝ የቷቋቋመውን የአ/ወ/ጤ/ሳ/ካምፓስ የተማሪዎች ኅብረት ቢሮ መገኛን ያውቃሉ?

BLOCK 2 Underground ከተማሪዎች ክሊኒክ በስተ ቀኝ ይገኛል።

ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
?????????

https://t.me/asrat_HSC

☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

የተ/ኅ

7 months, 3 weeks ago
***✝******✝***ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም …

ለመላው  የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የመስቀል ደመራ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

?
Join for more informations
???????

https://t.me/asrat_HSC

???????

አ/ወ/ጤ/ሳ/ካ/ የተማሪዎች ኅብረት

7 months, 4 weeks ago
💦👨‍⚕️አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ👩‍⚕️
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 months ago

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months, 3 weeks ago