Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Manchester United Fans™

Description
Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው !
------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች

መወያያ Group @Manchester_United_Group1

📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

6 days, 19 hours ago
ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዩም አመት …

ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣዩም አመት ለዋንጫ መፎካከር እንደማይችል ተናግረዋል !

ቴንሀግ 🗣

" አሁን ባለን ስብስብ ሀሉንም ማሰለፍ ስንችል ለ ቶፕ 4 መጫወት እንችላለን ምናልባትም ጥሩ የዝውውር መስኮት ካሳለፍን ደግሞ ወደ መሪዎቹ ተርታ መጠጋት እንችላለን የስብስብ ጥልቀታችንን እና ቁልፍ የሚባሉ ቦታዎችን ማጠናከር አለብን ።"

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

6 days, 19 hours ago
ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ …

ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇

6 days, 21 hours ago
1 week, 6 days ago
ዛሬ እና ነገ በ ኤፍኤ ካፕ …

ዛሬ እና ነገ በ ኤፍኤ ካፕ ግማሽ ፍፃሜ በሚደረገው ጨዋታ !

በ ቼልሲ እና ሲቲ መካከል በሚደረገው ጨዋታ የስቴድየም መግቢያ ትኬቶች ከ 67£ ፓውንድ ጀምሮ እየተሸጡ ሲሆን በአንፃሩ ፤

በማንዩናይትድ እና በኮቨንትሪ መካከል በሚደረገው ደግሞ የስቴድየም መግቢያ ትኬቶች ከ 200 ፓውንድ ጀምሮ ነው እየተሸጡ ያሉት !

The United Effect 🔥🇬🇧

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

1 week, 6 days ago
ኦማር ቤራዳ- CEO

ኦማር ቤራዳ- CEO
ዳን አሽዎርዝ- ስፖርቲንግ ዳይሬክተር
ጄሰን ዊልኮክስ- ቴክኒካል ዳይሬክተር

United’s new football structure !

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

1 week, 6 days ago
እውቁ የእንግሊዝ ሚዲያ የሆነው 90 MINUTE …

እውቁ የእንግሊዝ ሚዲያ የሆነው 90 MINUTE ነገ አመሻሽ ላይ ክለባችን በዌምብሌይ ከኮቬንትሪ ጋር የሚያደርገውን የኤፌ ካፕ የግማሽ ጨዋታ 2ለ1 ያሸንፋል ሲሉ ግምታቸውን አስቀምጠዋል።

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

2 weeks, 6 days ago
በዚህ የውድድር ዓመት ከ ዩናይትድ ጋር …

በዚህ የውድድር ዓመት ከ ዩናይትድ ጋር ደርሶ መልስ ማለትም በሜዳቸውም ከ ሜዳቸውም ውጪ ነጥብ ይዘው የወጡ ቡድኖች በአጠቃላይ 10 ክለቦች ደርሰዋል !

ይህም በክለቡ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

@Manchester_Unitedfansz
@Manchester_Unitedfansz

2 weeks, 6 days ago
**ቴኑ ከጨዋታው በኃላ....**

ቴኑ ከጨዋታው በኃላ....

አቻ በቂ ውጤት አይደለም ከእረፍት በፊት ብልጫ ወስደውብን ነበር ጫና ፈጥረዋል ከእረፍት በኋላ ተሻሽለን ወደ ጨዋታው ተመልሰናል ማሸነፍም እንችል ነበር።

በወሬ ሳይሆን ሜዳ ላይ አሳየን ቦስ 😏****

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

2 weeks, 6 days ago
ጋርናቾ በIG ገፁ:

ጋርናቾ በIG ገፁ:

🤐

@Manchester_unitedfansz
@Manchester_unitedfansz

3 weeks, 6 days ago
ተጠናቋል።

ተጠናቋል።

U18 ማንዩናይትድ 9-1 ሊቨርፑል U18

@manchester_unitedfansz
@manchester_unitedfansz

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas