🅶𝑜𝑠𝑝𝑒𝑙 🅽𝙚𝙬𝙨

Description
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago

2 months, 4 weeks ago

🚨⚠️ ከደቂቃዎች በፊት ከአዲስ አበባ 217 ኪሎ ሜትር ብቻ ርቃ በምትገኘው አሰቦት የተከሰው ርዕደ መሬት ብዙኃንን ስጋት ውስጥ ጥላለች።

በሬክተር ስኬል 4.5 የተለካው የመሬት መንቀጥቀጡ 10 ኪሎ ሜትር የሚደርስ ንዝረት ነበረው።

2 months, 4 weeks ago
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጥንቃቄ መልዕክት አስተላልፏል

• ስለ ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ምን ያህል ያውቃሉ ?

ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ስልካችን ላይ ከማህበራዊ ትስስር ድረ-ገፆች በምንጭናቸው መተግበሪያዎች አማካኝነት ወደ ስልካችን ሰርጎ የሚገባ ሲሆን እንደ ቴሌግራም፣ዋትስአፕ፣የመሳሰሉ ማህበራዊ ትስስር ገፆች ላይ በስፋት እየተሰራጨ ጥቃትን የሚሰነዝር መተግበሪያ ነው፡፡
• ጉዳቱ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የመረጃ ሥርዓት ደህንነት ክፍል ሰሞኑን ፋርማ ፕላስ (Pharma+) የተሰኘውን መተግበሪያ ጉዳት አምጪነቱን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ እንደገለጸው  ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ከማህበራዊ ትስስር ገጾች አውርደን በምንጭናቸው ሌሎች መተግበሪያዎች ጋር በመለጠፍ ወደ ስልካችን ሰርጎ በመግባት የስልካችንን ስክሪን ማየት፤ አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣ ሀሰተኛ የመግቢያ ገጾቸን በማዘጋጀት የይለፍ ቃሎችን መመንተፍ እና የመሳሰሉ የግል መረጃዎችን የሚሰርቅ መተግበሪያ ነው፡፡

የፋይናንሻል ግብይቶችን ከተጠቂው እውቅና ውጪመፈፅሙ እና ስልካችን ላይ ተጭነው ካሉት መተግበሪያዎች ውስጥ መደበቁ ማየት ስለማንችል ለመከላከል በጣም አዳጋች መሆኑ ነው።

• እንዴት ራሳችንን ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ይጠብቃሉ 

• ካልታመኑ ምጮቾች ማንኛውንም መተግበሪያ ስልኮት ላይ አይጫኑ፤
• በማህበራው ገጽ አማካኝነት የሚላክሎትን ማንኛውንም ማስፈንጠሪያ ወይም መተግበሪያ ምንነቱን ሳያረጋግጡ አይክፈቱ፤
• ብቅ ባይ (Pop up) ማስታወቂያዎችን ወይም አጠራጣሪ ገጾችን በፍጹም አይክፈቱ፤
• እንደ ጎግል ፕሌይ፣ አማዞን፣ አፕስቶር ወይም ሳምሰንግጋላክሲ ስቶር ጥብቅ የደህንነት ፍተሻዎችን የሚያደርጉ ይፋዊ የመተግበሪያ ማከማቻዎችን ብቻ ይጠቀሙ።
ትክክለኛ የስልክ መተግበሪያዎችን በመጠቀም እራስዎትን ይጠብቁ!

3 months ago
[#እግዚአብሔር\_ሰጠ](?q=%23%E1%8A%A5%E1%8C%8D%E1%8B%9A%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%88%94%E1%88%AD_%E1%88%B0%E1%8C%A0)....

#እግዚአብሔር_ሰጠ....
በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት የ14.5 ሚሊዮን ደላር መኖሪያ ቤቱን በእሳት ያጣው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር ሜል ጊብሰን ቤቱን በእሳት ስላጣ ተጠይቆ እንዲህ ብሎ መልሷል።

“እግዚአብሔር ሰጠ፣ እግዚአብሔር ነሳ፣ ራቁታችንን እንደመጣን ራቁታችንን እንሄዳለን፣ መጀመሪያ የእግዚአብሔርን መንግስት ሁል ጊዜ የምትሻ ከሆነ ሁል ጊዜ ደህና ነህ፣ የምትፈልገውን እርሱ ይሰጥሀል፣ የሰማይ ወፎችን ተመልከት ፣ የሜዳ አበቦችንም እንደዚሁ ሁሉ ጊዜ ይመገባሉ ፣ ይለብሳሉ…….."
@gospel_mereja@gospel_mereja ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

3 months ago
" ቢያንስ 20 ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸው አልፏል …

" ቢያንስ 20 ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸው አልፏል " - IOM

ከጅቡቲ የተነሳች ስደተኞችን የጫነች መርከብ የመን አቅራቢያ በደረሰባት የመስጠም አደጋ ቢያንስ 20 ኢትዮጵያውያን ሕይወታቸው ማለፉን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) አሳወቀ።

ከአደጋው 15 ኢትዮጵያውያን እና ሁለት የመናውያን የጀልባዋ ቀዛፊ እና ረዳቱ መትረፋቸውም ተገልጿል።

35 ስደተኞችን አሳፍራ ከጅቡቲ የተነሳችው ጀልባ ዱባብ አቅራቢያ ባጋጠማት ብርቱ ነፋስ ለአደጋው መጋለጧን ተመላክቷል።

በየመናዊ ካፒቴን እና ረዳቱ አማካኝነት ከጅቡቲ የባሕር ጠረፍ ጀልባዋ ስደተኞች አሳፍራ ቅዳሜ ዕለት በምሽት ነበር ጉዞ የጀመረችው።

አደጋው በርካታ ስደተኞች የሚጋፈጡትን አሳዛኝ አደጋ እንደሚያሳይ የገለጸው ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ለሕገወጥ ስደት መንስኤ ለሆኑ ችግሮች መፍትኄ እንዲፈልጉ ጥሪውን አቅርቧል።

በርካታ ኢትዮጵያውያን የተሻለ የኑሮ ሁኔታ ፍለጋ በጅቡቲ በኩል ወደ የተለያዩ የአረብ ሃገራት እንደሚሰደዱ በተደጋጋሚ ይነገራል።

ባለፈው ጥቅምት ወርም በተመሳሳይ አደጋ ከጅቡቲ የተነሱ 45 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የተሳፈሩበት ጀልባ በደረሰበት አደጋ ሕይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።

የየመን ባሕር አካባቢ ለስደተኞች አደገኛ ከሆኑ የባሕር መስመሮች አንዱ መሆኑን ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት (IOM) አመልክቷል።

ኢትዮጵያውን ስደተኞች ላይ ስለደረሰው አደጋ ከኢትዮጵያ መንግሥት በኩል የተሰማ ነገር የለም።

መረጃው የዶቼ ቨለ ሬድዮ ጣቢያ ነው።

@gospel_mereja@gospel_mereja ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

3 months ago
🅶𝑜𝑠𝑝𝑒𝑙 🅽𝙚𝙬𝙨
3 months ago
🅶𝑜𝑠𝑝𝑒𝑙 🅽𝙚𝙬𝙨
3 months ago
[#ለፓስተር\_ጻድቁ\_የመኪና\_ስጦታ\_ተሰጣቸው](?q=%23%E1%88%88%E1%8D%93%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%88%AD_%E1%8C%BB%E1%8B%B5%E1%89%81_%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%AA%E1%8A%93_%E1%88%B5%E1%8C%A6%E1%89%B3_%E1%89%B0%E1%88%B0%E1%8C%A3%E1%89%B8%E1%8B%8D)...

#ለፓስተር_ጻድቁ_የመኪና_ስጦታ_ተሰጣቸው...
ዛሬ 10/5/2017 ለፓስተር ጻድቁ ላለፉት 7 ወራት መኪና ለመግዛት የተቋቋመው ኮሚቴ ዛሬ መኪናውን ለፓስተር አስረክቧል። በሁለት ወር ለመስረከብ የተዋዋለው ሰው በውሉ መስረት ማስረከብ አለመቻሉ ና ኮሚቴውን ያጋጠመው ችግር እንድፈታ የተለያዩ አካላት ባደረጉት ተሳትፎ መፍትሔ አግኝቶ መኪናውን ተቀብለናል።

መኪናው ለማበርከት ሐዋሪያው ቶማስ ምትኩ፣ የኢትዮጵያ የወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የጽህፈት ቤት ሐላፊ ፓስተር ጌትነት ለማ፣ የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን ምክትል ፕሬዚዳንት ፓስተር ለውየው፣ የአዲስ አበባ የሐይማኖት ተቋማት ዋና ጸሐፊ ፓስተር ታምራት፣ ኮሚቴውን ያስተባበሩት ፓስተር ግዛቸው ለታና፣ ዘሪሁን ግርማ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በቦታው ተገኝተዋል።

የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት ህብረት ፕሬዚዳንት ፓስተር ጻድቁ አብዶ በበኩላቸው በዚህ ኮሚቴ ውስጥ በዋናነት የነበሩት፣ ፓስተር ግዛቸው ለታን፣ ሐዋሪያው ቶማስ ምትኩን፣ ሐዋሪያው ጆን ግርማና፣ ዘሪሁን ግርማን ያመሰገኑ ሲሆን፣ በተጨማሪም በገንዘባቸውና በተለያየ መንገድ ያገዙትን፣ ድጋፍ ያደረጉ የህግ አካላትም በሙሉ ባርከዋል። ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።
@gospel_mereja@gospel_mereja ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

3 months ago
🅶𝑜𝑠𝑝𝑒𝑙 🅽𝙚𝙬𝙨
3 months ago
🅶𝑜𝑠𝑝𝑒𝑙 🅽𝙚𝙬𝙨
3 months ago
🅶𝑜𝑠𝑝𝑒𝑙 🅽𝙚𝙬𝙨
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago