Fivegates

Description
የአሸናፊ፣ ደስተኛና ስኬታማነት ጉዳዮች

ሊያውቁት የሚገባ ውጤታማ የደስታ፣ አሸናፊነትና ስኬትማነት መንገድ! ጠንካራ አዕምሮ፣ የላቀ ልምድና ባህሪ ወርቃማ የህይወት ክህሎቶች በአንድ ስፍራ!
+251945883958
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month, 1 week ago
በፍጥነት በሚለዋወጠው አለም ውስጥ ሊከሰቱ ያሉ …

በፍጥነት በሚለዋወጠው አለም ውስጥ ሊከሰቱ ያሉ ነገሮችን ቀድሞ በመረዳት ለውጥን ለትርፍ የመትለምና ለተከሰቱ ተግዳሮቶች የተሻለ መፍትሔ መስጠት ይፈልጋሉ?
የ60ቀናት የለውጥ ቻለንጅ ይቀላቀሉን!
ነገ ዕሮብ 21/05/2017
ማታ 3:00
በ Tiktok በቀጥታ በ
@john5gates ተጋብዛችሗል
የ60ቀናት የለውጥ ቻለንጅ
Day-13
#timetoboost
#ምንይጨመር
#fivegates
#mindinfluence
#mindlifestyle
#mindthemind
#rejoybusiness

1 month, 2 weeks ago
ዛሬ ማታ አርብ 16/05/2017

ዛሬ ማታ አርብ 16/05/2017
ከ3:00 ጀምሮ
የ60ቀን የለውጥ ቻለንጃችን ወሳኝ ክፍል!
ለውጥ ከሳች ሚስጥራት!
ወደምንጫችን በመመለስ፣ ከምንጫችን ጋር በመቆራኘት ለደስተኛና ስኬታማነት የሚያበቁን ሀይልና ጥበብ የምንገናኝበት!.
በቀጥታ tiktok @john5gates
ተጋብዛችሗል!
#Backtosources
#reconnect
#recharge
#refill
#fivegates

6 months, 2 weeks ago
ዛሬ 21/12/2016

ዛሬ 21/12/2016
5:30 ላይ
ከሀራምቤ ራዲዮ ጋር ያደረግንውን ቆይታ ይከታተሉን ዘንድ ተጋብዘዋል
#በችግሮቻችን ምንጭ ላይ እንስራ
#mindthemind
#ለሚያስበውእናስብ
#mindlifestyle
#mindinfluence

6 months, 2 weeks ago
Fivegates
6 months, 2 weeks ago
stress(ጫና፣ ጭንቀት)እና የወንጀል መበራከት***?***

stress(ጫና፣ ጭንቀት)እና የወንጀል መበራከት?
የችግሮችን ምንጭ ካልቀየርን ነገሮችን በቋሚነት አንቀይርም።
ያለ ዕረፍት የምናያቸውና የምንሰማቸው ወንጀሎች መነሻ ምንጫቸው ብዙ ቢሆንም ጭንቀት(ጫና) አንዱ እንደሆነ ጥናቶች አረጋግጠዋል። በተለያየ ምክንያት ጫና(ጭንቀት)  ያጋጠማቸው ሰዎች ቶሎ የመናደድ፣ ፍትሐዊ ያለመሆንና ከመጠን በላይ መጣደፍ(መቻኮል) ይታይባቸዋል።
ጫናን(ጭንቀትን) በማስተዳደር  (stress management )  ወንጀልን የመቀነስ ስራ መስራት ያስፈልገናል።
#mindthemind

8 months ago

የሰላም ገበታ (በትርታ 97.6 ኤፍ ኤም) እጅግ እናመሰግናለን
የለውጥ ሰነልቦናን(psychology of change) በቴሌግራም ለአራት ተከታታይ ዕሮብ ስናደርገው የነበረ ርዕሰ ጉዳይን በተመለከተ ደስ የሚል ቆይታ አድርገናል!
በሌሎች ርዕሰ ጉዳዮች ዘወትር ዕሮብ ከ2:30-3:30 በቴሌግራም ቻነላችን ይቀላቀሉን!ተጨባጭ ለውጥን ይገናኙ!
#mindthemind
#fivegates

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago