ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ያዉ ቀኑ እሁድም ፆም መያዣም አይደል?
ረፈድ አድርገህ ተነስተህ ከጀለሶችህ ጋር ቁርጥህን ትቆረጥማለህ። ከከሰዓት አጋማሹ ላይ ለቸከስህም እድል መስጠት ስላለብህ እንቁላል የመሰለችዉን ቸከስህን እንቁላል በመሰለ ፈገግታ ታገኛታለህ። አብረህ ታመሻለህ። ተጫዉተህ አጫዉተህ ስታበቃ ዛሬማ ቤት ገደሉኝ ስትልህ ሰፈሯ ድረስ ትሸኛታለህ 😄 ከዚያ ቤት ትገባና የቀን ወጪህን ትደማምራለህ። 😁😂
እሁድ የፍቅርና የቅበላ ቀን! 😁
መልካም ፆም ለፇሚዎች!!
"በቃ የቀረዉ ይቅር ተገናኝተን ቡና እየጠጣን እናዉራ"
"አንድ ዙር ፈልገህ ነዉ አትዋሽ" 😁😂😂
አይ ቶማስ 😁😂
ሲጀመር ወንድ ልጅ ሳህን እየላሰ የሚበላዉ ቤት ብቻዉን መሆኑን ካረጋገጠ በኃላ ነዉ።
በድጋሚ መልካም የቫላንታይን ቀን ማነዉ ምሽት!! 😂😁😂
ያለዉ ሲለጣለጥ የሌለዉ ተጠቅልሎ ለጥ አለ ዶናልድ ትራምፕ።
የኔ ነች ብለህ ያሰብካት ቸከስ በዚህ 2 ቀን ስትደዉልላት ስልክ ካላነሳችልህ ወንድሜ ጂም ጀምር ??? ባትሪ ዘግቶብኝ፣ ቤተሰብጋ ሆኜ ስትልህ አምነህ እሺ ችግር የለዉም ብለሃል አሉ ?? ሚስኪን!!
ካለኔ ሰዉ የለዉም ብለሽ የሰላም እንቅልፍ ተኝተሽ እያደርሽ በዚህ ሁለት ቀን ስልክ ደዉሎ እንገናኝ ካላለሽ እህቴ አንቺም ዕቁብ ጀምሪ ??? አንዳንዶች ስለሚያከብረኝ ነዉ የማይጠይቀኝ ብላችሁም ታስባለችሁ አሉ ?? ምፅፅ!!
አንዳንዶች ሁለት አፍነዉ አማርጠዉ አንድ ለመቀበያ አንድ ለመፍቻ እያሉ ይሰጣጣሉ አንዳንዶች ደግሞ ቆሽታቸዉ ነዉ ፀሐይ የተሰጠዉ ???
ከመቅረት ይሻላል ማርፈድ
"ቤስት ፍሬንድ" ተብላችሁ ፍሬንድ ዞን ክፍል ዉስጥ ተቆልፎባችሁ ከዉስጥ የምታንኳኩ እንዲሁም የምትወዷትን ቸከስ አንዱ በሳምንት ተዋዉቋት አፈፍ ሲያደርግ እያያችሁ አለሁ የምትሉ ወንዶች እንኳን ለእህቶች ቀን አደረሳችሁ!!
መዝገብ ቤቱ!
ጢም የሌላችሁ ወንዶች እንኳን ለእህቶች ቀን አደረሳችሁ!!
መስሪያ ቤቱ!
መልካም ሴት የህይወት ቅመም ነች!
መልካም የሴቶች ቀን ሴቶቻችን!!
ፌሚንስቶችን (ወንዳገረዶችን) እና የቡንዬ ደጋፊዎችን አይጨምርም!! ?
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago