قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

Description
↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን
↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው
↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ
ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ
↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ
↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago

2 months, 3 weeks ago

ቀልብህን ......

➛በሶላት አድሳት ....
➛በዚክር አርጥባት ....
➛በቀደር አሳምናት....

#በቁርዓን አክማት.....
#በየቂን አጠንክር .....

➘በአማን አበልፅግ .....
➘በሞት አለስልሳት .....

➛በቀብር አስፈራራ......
➛በጀሀነም አስጠንቅቃት .....

➘በጀነት አበሽራት ......
➘በአላህ ራህመት ተስፋ ስጣት....

2 months, 3 weeks ago

የፕሮ ግራማችን ሰዓት ደርሷል ...

2 months, 3 weeks ago

ምላሳም ሴቶች እረፉ...

.....የገዛ ምላሷ...!!

ምንም ነገር ቢሏት ምንጊዜም አይደንቃት፡
ነውር ጌጧ ሆና አይበርዳት አይሞቃት፡
"ጠላቶችሽ ይጥፉ"የሚልን ምርቃት፡
አሚን አትለውም እምብዛም አይደንቃት፡

......ምክንያቱ ደግሞ....

እርጋታ የለውም አልሰከነም ነፍሷ፡
መመረቅ አይደለም እርግማን ነው ለሷ፡
አንድ ነው ጠላቷ የገዛ ምላሷ፡

...✍️ኑረዲን አል-ዓረብ

t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi

5 months, 1 week ago

የኢቶ ፖስፖርት አስቸኳይ
ሲስተም መቷል ባለፈው ጠይቃቹሁኝ
ጠብቁ ያልኳቹህ በውስጥ ላኩልኝ??

5 months, 1 week ago
5 months, 1 week ago
8 months, 1 week ago

ሱረቱልካህፍ ?☕️

8 months, 1 week ago

አቡ አይመን

8 months, 1 week ago

?? ˓٭˛ ،?

‏قال ﷺ: "من قال حين يصبح: اللهم ما أصبح بي من نعمة أو بأحد من خلقك فمنك وحدك لا شريك لك فلك الحمد ولك الشكر
فقد أدى شكر يومه

˓٭˛✿??

8 months, 1 week ago

አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም!

"የወንድማችን ሙሀመድ ኡመር ሙሳን ችግር እና ጭንቀት እናቅልለት!" በሚል መርሓ ግብር ነገ እሁድ ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ የንያ እና የ ሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጁቷል! √ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦

• ወንድም አብዱ ረዛቅ አል-ባጂ
• ወንድም አቡ ሱፍያን
• ወንድም አቡ ሁዘይፋ

☞በ አላህ ፍቃድ ሌሎችም ወንድሞች ይታደማሉ !

?ኑ ተባብረን የወንድማችንን ችግር እና ጭንቀት በ ዱንያ ላይ በማቅለል፤ለነገው ለአኼራ ጭንቀት ማቀለሊያ ኸይር ስራ ላይ እንተባበር እንላለን!

ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ⇩⇩
t.me/+uz-EVUKdNYRlY2U0
t.me/+uz-EVUKdNYRlY2U0

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago