NESUHA's poem

Description
ሰውነት ትልቅ ነው!


ለአስተያየት

@Nespoem_bot
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago

2 months, 2 weeks ago

« ፍርሀቱን ለመከለል ሲጮህ ጀግና የተሰኘ አለ። እልቂትን ሰግቶ ዝምታን ስለመረጠ ፈሪ የተደረገ አለ። አንዳንድ ጀግና በሚል ያቀበጥናቸውና፣ ፈሪ በሚል ክብራቸው ላይ የተረማመድንባቸው ሰዎች ይኖራሉ። ስለጮህኩ ጀግና አይደለሁም፣ ዝም ስላልኩም ፈሪ አልሰኝም። ጀግንነት እና ፍርሀት በድምፀት ወይም በአጃቢ ልክ ሳይሆን ከምክንያታዊነት አንፃር ነው መታየት ያለበት። »
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@Venuee13
@Venuee13

2 months, 3 weeks ago

ዋጋሽ ባታዉቂ አንቺነትሽን ብታሳንሺው
ሁሉ እንዲገባ
የልብሽን በር ክፍት አደረግሽው።
አልፎ ሒያጅ ሁሉ ጎራ እያለ
ወደድኩሽ ይላል
ያንቺም ልብ ሞኙ
ተወደድኩ ብሎ እንዲሁ ይቆስላል።

ብቻ አንቺዬ…
ቢመርም ዋጪው እንኪ አንድ እውነት
ፍቅር ውሸት ነው ዋጋ ቢስ ሲሆን የራስ ማንነት።
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@Venuee13
@Venuee13

3 months ago

#ፈጣሪየ

(ነሱሀ አወል)

ስብራታችንን ጠግን...!

ልባችንን ሞሽር...!

ቀርባችንን ለኢማን ዳር...!

ለሰብር እጨን...!

ለጀነት ፈልገን...!

ከጀሂም አጣላን...!

ከወደደን፣ ከወደድነው አኑረን...!

እንባችንን አብስ...!

ዱአችንን ይሁን በል...!

ጉድለታችንን አጉድለው...!

ጠላታችንን በፍቅር ስለመውደድ አስተምረው...!

ፍቅርህን አትከልክለን...!

እግራችንን ወደ ሰላም...!

ልባችንን ወደ መልካም...!

አይናችንን ወደ ወደድከው
ነገራችንን ሁሉ ወደ ገራከው ምራው...!

ክጃሎታችንን ይሁን በል...!

በለይሉ ስማችንን ለጠሩ በጀነትህ ከጀነትም በፊርደውሱ ጥራቸው...!

ለሁሉም ችግሬ ላለው ነገር ከችግሩ አፋታው...!

ከቃልህ አዋደን...!

አጥምመህ አታዋርደን...!

ቁስላችንን አክም...!

አበሳችንን ከርክም...!

ለተራበን አጥግበው...!

የተጠማን ከሚስክህ አጠጣው...!

አላህ ብላ ችግሯን ከሰው ለሸሸገች አለሁ በላት...!

የሞተችን ቀልብ አድናት...!

ለተለዩን ማራቸው...!

ቀብራችንን፣ ቀብራቸውን ሞሽር...!

መጨረሻችንን አሳምር...!

ሀያታችንን በኢማን አስውበው..!

ምላሳችንን ጠብቅ..!

አይናችንን ጆሮአችንን ከዚና አቅብ...!

የልብ ሂጃብ አታሳጣን..!

በማንችለው አትቅጣን...!

ጤናን ለግሰን...!

በበረከትህ አርሰን...!

በልጅ እጦት ምታነባን ልጅ ስጣት...!

ልቦች ሁሉ መሻታቸውን ይሁን በል..!

ለምክር እንቢ ብላ መከራ ከምታፍስ ልብ ጠብቀን…!

አለማወቅ አኩርቷት ከምትመፃደቅ ቀርብ ሰውረን…!

ሂጃብ ጥሎ ለማማር ከመፍጨርጨር ከልለን…!

እኛኑ ከኛው ቀናችንን ከምቀኛው ኪሳችንን ከቀማኛው አደራህን…!

ውደደን..!
የምትወደውን አስወድደን…!
የሚወደን የወደደህ ይሁን…!

አለሁ በለን..!
አለን እንበል ጌታየዋ…!

ያ....ረብ!
ያ....አሏህ!
ያ....ወዱድ!
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም አላ ሰይዲና ሙሀመድ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም🖤

አሚን!
አሚን!
አሚን!

http://t.me/Nesuhaawel_poem

5 months ago

#እናስታውል

(ነሱሀ አወል)

"ለመልካም ተግባራችን ክፍያ የምንጠብቅ ከሆንን መልካምነታችን ንፅህናውን ያጣል።"

http://t.me/Nesuhaawel_poem

5 months ago

ለሚወዱህ - ማብራራት አያስፈልግም

ለሚጠሉህ - ማብራራት ምንም አይጠቅምም ።

ይኸው ነው።

https://t.me/MuhammedSeidAbx

5 months ago
ደስ የሚሉ ፅሁፎችን ደጋግሞ በእጅ መፃፍም …

ደስ የሚሉ ፅሁፎችን ደጋግሞ በእጅ መፃፍም ደስ ይላል?

http://t.me/Nesuhaawel_poem

5 months ago

በድብቅ ስለእኛ ስለሚጨነቁ ፣ ምን ሆነው ይሆን ብለው ስለሚብሰለሰሉ መልካም ልቦች ሁሉ ጌታየ ሆይ አደራህን!

http://t.me/Nesuhaawel_poem

5 months ago
NESUHA's poem
8 months, 1 week ago

#ለልባሞች_22

( መንገደኛው)

ከራሱ ጋር ሰላም ያልሆነ ከ ዓለም ይጣላል።

http://t.me/Nesuhaawel_poem

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 3 months ago