አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM🎙

Description
በአዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL MUSLIM የሚተላለፉ ፕሮግራሞች።
✍የዕለቱ 3ቱ ሀዲሶች
️✍️የዕለቱ ዉድ መልዕክት
✍️ማለዳ መልዕክት
✍️ሀዲስ
✍️ሶሂህ ቡኻሪ ሀዲሶች
✍️የተለያዩ የነብያት ታሪኮች
✍️ቁርአን
✍️ማለዳ live የቁርአን ግብዣ

ሀሳብ አስተያየታችሁን ለማድረስ 👇
@anwu6
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 weeks, 5 days ago
[‍](https://attach.fahares.com/ElqtrTIJ0ReH/V2oSiUJgA==) ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን!

ጁመዓ ቀን መርሳት የሌለብን!
……………🍃🌸🍃……………
ነቢዩና ሙሐመድ ሰለዋቱላሂ ዐለይሂ ወሰለም ሰለዋት ማውረድ!

🍃ሱረቱል ካህፍ ማብዛት ደጋግመን መቅራት
🍃ከአስር በሃላ የሚደረግ ዱዓ ሙስተጃብ መሆኑ ዱዓ ማብዛት አላህን ምህረት መማፀን
መልካም የኢባዳ ጁመአ ይሁንልን
……………🍃🌸🍃…………
"ዛሬ ቀኑ ጁመዓ ነው
በኢባዳ፣ በዚክር ፣ በሰለዋት እንጠነክር ኢባዳችን የተባረከ ይሁን ያስብነዉ የሚሳካበት ዱዓችን ተቀባይነት የሚያገኝበት ይሁንልን 🍃

……………🍃🌸🍃……………
መልካም ጁመዓ ይሁንላችሁ ውዶቼ
አሚን

በቴሌግራም ይ🀄️🀄️👇
╔════📖 🎧 📖═══╗
■_____<<☆☆>>____■
@ANUSH_TUBE
@ANUSH_TUBE
@ANUSH_TUBE
■_____<<☆☆>>____■
╚════📖 🎧 📖═══╝

3 weeks, 2 days ago

የስራ እድል ለምትፈልጉ ብቻ

በየትኛውም የትምህርት ደረጃ ላይ ያላችሁ

በየትኛውም አከባቢ የምትኖሩ

ሌላ ስራ እየሰራችሁ ተጨማሪ ስራ ለምትፈልጉ

ከትምህርታችሁ ጋር ማስኬድ የምትችሉትን ስራ ለምትፈልጉ
ለሴትም ለወንድም የሚሆን

ፍላጎት ያላችሁ ጥቂት ሰዎች ብቻ 👉 

ቀድሞ የመጣ ቀድሞ ይስተናገዳል

# more ደሴ አከባቢ ያላችሁ : ቆቦ አከባቢ ያላችሁ : ሸዋሮቢት አከባቢ ያላችሁ እናበረታታለን

Telegram :- @Hayuti6
Phone number  call 0923352602

3 weeks, 2 days ago

ታላቁን እንግዳችንን!የተከበረውን ረመዳን በተሻለ ዝግጅት ለመቀበል የሚረዱ ነጥቦች
1.አላህ ረመዳን ከሚያደርሳቸው እንዳደርግህ ዱዓ ማድረግ
2.ረመዳን በመድረሰህ ለአላህ ምስጋና ማቅረብ
3.ረመዳን መድረሰህ መደሰት
4.ወሩን በአግባቡ ለመጠቀም መወሰንና ቀድሞ እቅድ ማውጣት
5.የረመዳንን ወር በመልካም ስራዎች ለመሙላት ቁርጠኛ አቋም መያዝ
6.የረመዳንን ህግጋት(አህካም) መማርና መረዳት
7.በኢባዳዎች ላይ ተነሳሽንትን መጨመር
8.እውነተኛ ተውበት(ንስሀ) ማድረግ
9.በረመዳን ወር ወደ አላህ(ሱ·ዐ) ደዕዋ ወይም ጥሪ ማድረግ
10.ረመዷንን አድስ ምዕራፍ በመክፈት መቀበል

#የረመዳን አቀባበል

@adinunnesiha

2 months, 3 weeks ago
«ሰኞና ሀሙስ የጀነት በሮች ዘወትር ይከፈታሉ፣ …

«ሰኞና ሀሙስ የጀነት በሮች ዘወትር ይከፈታሉ፣ በነዚህ ቀናቶች በአላህ ላይ ለማያጋሩ ሰወች ሁሉ ወንጀላቸው ይማርላቸዋል፣ ለተጣሉ ሰወች ሲቀር እነዚህ እስኪታረቁ ጠብቋቸው ይባላል»።
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
?ሙስሊም ዘግበውታል

ሼር‼️
ቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ?
https://t.me/adinunnesiha
https://t.me/adinunnesiha

3 months ago

*?*?*ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም*?**?**?ባለን ዕውቀት ወደ ዲን መጣራት በሚል ርዕስ፡?***በወንድም ኢብኑ ያሲን  [حفظه الله] የዳዕዋ ፕሮግራም በአሏህ ፈቃድ ይቀርባል።

ሰአት፡ ቅዳሜ ከምሽቱ 3:00 ?**ጀምሮ።

የሚተላለፍበት ቻናል፡ *?https://t.me/tewhedandsuna⭐️**በሱና ቻናሎች ጀመዓ የተዘጋጀ

3 months ago

«የዲን መሰረቶች 2 ናቸው እነርሱም "በመልካም ነገር ማዘዝና ከመጥፎ ነገር መከልከል" ናቸው ፣ የመልካም ነገሮች ሁሉ ዋና ደግሞ ተውሒድ ሲሆን የመጥፎ ነገሮች ሁሉ ዋና ደግሞ ሽርክ ነው።
ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁሏህ)

ምንጭ:-?አል ጀዋቡል ባሒር (327)

@Adinunnesiha

3 months ago

Telegram premium and stars big discount - 1month premium available.
ቴሌግራም ፕሪምየም እና ግፍት ስታር መግዛት ለምትፈልጉ ።

1month premium
3month premium
6month premium
12month premium

Buyers dm here   @anwu6

50stars
100star
500star
1000star

Buyers dm here @anwu6

3 months, 1 week ago

ነፍስ ከአካል የተዋሃደችውን ያህል ይህ የአላህ ኪዳን በልቦናዎች ማሕደር ውስጥ ቢሰርጽ፤ ልሳኖች ጌታቸውን ከማውሳት ባልተቆጠቡ ነበር። ሱብሓነ`ሏህ!
فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ
«አስታውሰኝ፤ አስታውሳችኋለሁ!»
ከጌታ ወደ ባሪያ የተጣለ ምን ውብ ያማረ ጥሪ ነው!?
-
ኢብኑል ቀይ'ዩም (ረሒመሁ-ሏህ) እንዲህ ይላሉ፦
«አላህን መዝከር በእርሱና በባሪያው መካከል ያለው ትልቁ የተከፈተ በር ነው። ባሪያው በመዘ'ናጋት ራሱ እስካልዘጋው ድረስ።»
‏قال الإمام ابن القيم رحمه الله تعالى:
الذكر هو باب الله الأعظم المفتوح بينه وبين عبده مالم يغلقه العبد بغفلته.
?መዳሪጁ ሳሊኪን (2/4764)

@Adinunnesiha

3 months, 1 week ago
አዲኑን ነሲሀ ESLAMIC KNOWLEDGE FOR ALL …
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago