ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 4 months, 1 week ago
Last updated 4 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months ago
☝️
✍ተውሂድ ለማስተማር.......
ከሽርክ ለማስጠንቀቅ ቀስ በቀስ ነው ምትሉ ሰዎች አላህን ፍሩ።
የነብያት አስተምሮትእንዲህ አልነበረም
✅ ሱረቱል ዩሱፍ በቃሪዕ አቡበክር አሻጥሪ ተጋበዙልኝ .....
✍አጂብ እኮ ነን .........
✍ ፊልም ዉሸት መሆኑን እያወቅን እናለቅስለታለን....
✍ ጀሀነም ግን ዕዉነታ መሆኗን እያወቅን እንስቃለን..... ታመናል ወላሂ አላህ የተስተካከለ ኢማን ይስጠን አሚን በል ¡¡ ?
✍
ጁሙዐን በግጥም……
***ተነስተን በጠዋት ሻወራችን ወስደን
ከጥፍራችን ቆርጠን ጥርሳችን ቦርሸን፣
ጥምጣም ጀለቢያ ከነጫጩ ለብሰን
ሽቶ ተነስንሰን ተውበን አጊጠን፤
ጉዞ ወደ መስጂድ ሳይረፍድ በጠዋቱ
ቁርኣንና አዝካር በዝቶ ሰለዋቱ፤
ኹጥባ በፀጥታ ተቀምጠን አድምጠን
ጁሙዓችን በጀምዓ ለጌታችን ሰግደን፤
ፀሓይ እስክትገባ እስኪታይ ወጋገን
አላህን አብዝተን እንለምነዋለን!!***
✍መሞት መለያየት አይደለም!!
በእርግጥም አኼራ ላይ እንገናኛለን፤ ከባዱ መለያየት ማለት;?ከፊላችን ጀነት ገብቶ: ሌላኛችን እሳት ሲገባ ነው።
? አላህ ሁላችንም በጀነት ይሰብስበን?****
✍ አንዴ ካጣሀው ደግመህ የማታገኘው
ነገር «ክብር» ይባላል፡፡ ክብርህን ጠብቅ!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 4 months, 1 week ago
Last updated 4 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 3 months ago