🎲የኛ ጓደኝነት🎲

Description
👭ጓደኝነት ከመኖር ጭቆና የአፍታ ነፃነት ማግኛ ከራስ ሲሸሹ የሚያገኙት መሸሸጊያ ብሶትን በደስታ መወጫ ቁልፍ ነው።

🦋 ግጥም
🦋 ልብ-ወለድ
🦋 ወግ
🦋 Motivation Speach
🦋 ጥቅስ

ለአስተያየት & ለመሳተፍ👇
@HamzeshMU
@Franklyspiking
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

hace 1 semana, 6 días

ህይወታችሁ ላይ ችግር እና መከራ ፈልጋችሁ ጨምሩ ብዬ አልመክራችሁም፡፡ ነገር ግን ከችግሮች ለመላቀቅና ለመሸሽ ከመሯሯጥ ይልቅ ችግሮች ተፈጥሯዊ፣ አይቀሬ አንዳንዴም ጠቃሚ መሆናቸውን ስትቀበሉ ህይወት ትግል ሳይሆን ዳንስ መሆኑን ትረዳላችሁ፡፡ሁኔታዎችን መቀበል ነገሮችን እንደአመጣጣቸው ለመመለስ ይረዳል።

📓ቀላሉን ነገር አታካብድ
📖@frindship_guadegint

hace 2 semanas

ነጻ ኢንተርኔት የሚፈልግ🤚🤚 Stay tuned!

hace 2 semanas

ነጻ ኢንተርኔት የሚፈልግ🤚🤚
Stay tuned!

hace 2 meses, 2 semanas
🎲የኛ ጓደኝነት🎲
hace 2 meses, 2 semanas
hace 2 meses, 3 semanas

መሄጃህ ከፊት መማሪያህ ኋላ ነው!
ሁሌም ስትራመድ ወደፊት ተራመድ ስትወድቅም ወደፊት ውደቅ ምክንያቱም ከወደቅህበት ስትነሳ ከነበርክበት ትንሽም ብትሆን ከነበርክበት ወደፊት ሄደህ ነው ምትነሳው !
"ነገር ግን ወደኋላ ዞር ብለህ ማየትህን አትርሳ ምክንያቱም የኋላው ታራክ ብዙ ትምህርት አለው እናም ደሞ ምን ያክል ርቀት እንደተጓዝክ መለኪያም ነው!

@frindship_guadegint ?

hace 2 meses, 3 semanas

አስቡት ከድንጋይ እና ከውሃ የቱ ይጠነክራል? በውሃ የተቦረቦሩ ስንት የድንጋይ አለቶችን አይተናል? ውሃ በምን አቅሙ ድንጋይን ያህል ነገር በስቶ ያልፋል? እውነት ነው ውሃ ድንጋይን የመሰንጠቅ ሃይል አለው። ከድንጋዩ በርትቶ ወይም ከድንጋዩ በላይ ጉልበት ኖሮት ሳይሆን ከድንጋዩ የበለጠ ጽናት ስላለው ብቻ ነው።

@frindship_guadegint ?

hace 2 meses, 3 semanas
hace 2 meses, 3 semanas
hace 5 meses, 2 semanas

አንዳንዴ የማይጎዱንን ነገሮች

መልመድ መሸነፍ አይደለም

እሺ!!!

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago