ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
የጦርነቱ ውጤት አሰከፊው ስደት‼️
ከአማራ ክልል ጦርነት ወደ አረብ ሃገራት የሚሰደደዉ ወጣት ቁጥር እየጨመረ ነው!
በየዕለቱ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው ወደ አረብ ሀገራት ህገ-ወጥ በሆነ መልኩ የሚጓዙ ወጣቶች በሠሜን ወሎ በርካቶች ናቸዉ ተብሏል። ምንም እንኳን በአካባቢዉ ወደ አረብ ሀገር በባህር መጓዝ ከዚህ በፊት የተለመደ ቢሆንም አሁን በአካባቢዉ ያለዉ ያልተረጋጋ ሁኔታ ጋር ተያይዞ ወጣቶች ይህን መንገድ ምርጫ አድርገዋል። በህገወጥ መንገድ ተሰደው ወደሀገራቸው ከሚመለሱት መካከል 95 በመቶው ከአማራ፣ ከትግራይ እና ከኦሮሚያ ክልል መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ። ከዚህም ውስጥ ደግሞ 57 ሺህ የሚሆኑት ተመላሾች ከአማራ ክልል እንደሚሄዱ ሲሆኑ 42 ሺህ የሚጠጉት ደግሞ ከኦሮሚያ የተቀሩት 28 ሺህ ገደማው ደግሞ ከትግራይ ክልል የሄዱ መሆናቸው ተብሏል።
ስደተኞቹ በሊቢያ በኩል ለመውጣት ጥረት ቢያደርጉም በህገወጥ ደላሎች ከፍተኛ ስቃይ እየደረሰባቸው ሲሆን ታግተው ገንዘብ የሚጠየቅባቸው በርካታ ስደተኞች መኖራቸው ታውቋል።
ብዕረኛው
ጥብቅ መልዕክት
ለባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች!!
በባህር ዳር ከተማ በአማራ ፋኖ በጎጃም አንደኛ ክፍለጦር ስም በደብዳቤና በስልክ የሚጠየቁ የገንዘብ ድጋፎች እንዳሉ ክፍለጦሩ ተረድቷል።
እነዚህን በዚህ ወቅት እየቀረቡ ያሉ የድጋፍ ጥያቄዎች ምናልባትም በአገዛዙ ወንበዴዎች የቀረበ ሊሆን እንደሚችልና ክፍለጦሩም የማያውቃቸው መሆኑን እየገለፀ፣ ይህንን በመረዳትም መሰል ጥያቄዎች ሲመጡ በየአካባቢው ካለው የፋኖ አደረጃጀት ማረጋገጥ እና መረጃም መስጠት እንደሚያስፈልግ ክፍለጦሩ አሳስቧል።
ዜና ግዮን ብርጌድ ሰከላ
በዛሬው ዕለት በቀን 06/06/2017 በአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለጦር ግዮን ብርጌድ በጀግናው ሻለቃ ደምስ የሚመራው አባግስ ሻለቃ እና በ10 አለቃ የቆዬ የሚመራው ግትም ሽለቃ ባንድ ላይ ጥምረት በመፍጠር ወደ ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ ዘልቀው በመግባት በድባቤ የሚመራውን የብርሃኑ ጁላ ጦር ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት ብዙ የጠላትን ሀይል ሙት እና ቁስለኛ አድርጎታል። ባንዳ ሚኒሻ እና ፖሊስ የአናብስቶቹን አባግስ ሻለቃ እና ግትም ሻለቃ የጥይት ድምጽ ሲሰማ ግማሹ ወደ አባይምንጭ ትምህርት ቤት ግማሹ ደግሞ ወደ ግሽ ገዳም ፈርጥጧል።
አናብስቶቹ ከጥዋቱ 12:00 -3:00 ከጠላት ጋ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ አድርገው ያለምንም ጉዳት ወደ ካምፓቸው ተመልሰዋል። ጥር 29/2017 ግዮን ብርጌድ 5ቱም ሻለቃ በመናበብ በተለያዬ አቅጣጫ ድባቤን ሚመራውን ጦር በመክበብ ብዙ የጠላትን ሀይል መደምሰሳቸውንና መማረካቸውን መዘገባችን የሚታወስ ነው።
በሌላ በኩል በትናንትነው ዕለት 6 የአገዛዙ ሀይል ድባቤን በመክዳት ግዮን ብርጌድ ተቀላቅሏል። አብዛኛው አባላት እድሜያቸው 17 እና ከዛ በታች ሲሆኑ ከፑል ቤት፣ከመንገድ እና ከተለያዬ ቦታ አፍሶ ያመጣቸው ህጻናት ናቸው። በነገራችን ላይ የከዱት የአገዛዙ አባላት ሲናገሩ ድባቤ ማለት በጣም ባለጌ፣ወጣት ሴቶችን ያለፍላጎታቸው በግድ የሚደፍር፣ አስተያዬት የሚሰጡ አባላትን የሚረሽን እና እራስ ወዳድ የሆነ ለራሱም ሆነ ለመንግስት የማይታመን የወታደሩን እሬሽን የሚሸጥ ሆዳም ግለሰብ እንደሆነ ይናገራሉ።
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ፋኖ !
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋን
Yechale Adimasu
እንደሻው ጌታነህ የጊዮን ብርጌድ ምልክት !
#ሰበረ_መረጃ ‼️
አቶ ክእስቲያን ታደለ እና አቶ ዩሃንስ ቧያለው ትላንት ማክሰኞ ለህክምና አዲስ አበባ ካሳንችስ እናት ባንክ አካባቢ በሚገኘው መቅረዝ ሆስፒታል ሄደው እንደነበረ እና ህመማቸውም ከአንጀት ጋር የተያያዘ መሆኑን የሚገልፅ መረጃ በውስጥ ደርሶናል።
መረጃውን ያደረሰን ታማኝ ምንጭ ስለ ሁለቱ ሲናገር ከህመማቸው በላይ ያስገረመው የነበረው የጥበቃ ብዛት እንዲሁም ሁለቱን ከሆስፒታሉ ያያቸው ከታካሚ እስከ ዶክተሮች ድረስ ያለው ሰው ያሳያቸው ፍቅር እና አክብሮት የሚደንቅ ነበር ብሎኛል ። በተጨማሪም የመንፈስ እና የአካል ጥንካሬአቸው ይለያል ነው ብሏል።
ለነገ ሀሙስ መቀጠራቸውን ይሄው የመረጃ ምንጭ አሳውቆናል። ህዝብ የሚያከብረውን ያከብራል፤ ታላላቅ ወንድሞቸ ጤናችሁ ይመለስ‼️
የቀድሞዉ የፍነተ ሰላም ሚኒሻ ሀላፊ የነበረው መኮነን ታከለ እና የዞኑ የሚኒሻ ሀላፊ ሀብታሙ ታስረዋል ሲሉ የመረጃ ምንጮች ገልጸዋል።
በከተማዋ ይህ ዜና እስከ ተጠናቀረበት ሰዓት 10:00 ድረስ ከ 20 በላይ የሚሆኑ የከተማዋ ነዋሪዎች ታስረዋል ሰሉ የመረጃ ምንጮች ጠቁመዋል።
አገዛዙ ብልፅግና በሁሉም የክልሉ ዞኖች የሚገኙ የራሱ ሹማኞችን ማሰሩን ተያይዞታል ተብሏል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም የበላይ ዘለቀ ብርጌድ እደተለመደው በዛሬ ዕለት ጠላትን እደቄጠማ ሲያስረግደው ውሏል፡፡
ጠላት እናቶቻችን፡እህቶቻችንን አገር አማን ብለው ፀሎት ከሚያደርጉበት ቤተክርስቲያን ውስጥ አስገድዶ ስብሰባ ትፈለጋላችሁ በሚል የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ስብሰባ መጀመሩን መረጃው የደረሰው የማቻክል ወረዳ ፋኖ የበላይ ዘለቀ ብርጌድ ለአሰሳ በወጣው የጠላት ሀይል ላይ በተወሰደ መብረቃዊ ጥቃት ሁለት የአገዛዙ ከፍተኛ አመራሮች ከፋኖ በተተኮሰ ምርተር ማቁሰል ሲቻል አንድ አድማ በታኝ ከነሙሉ ትጥቁ መማረክ ተችሏል፡፡በተጨማሪም የብልፅግና ተለላኪ ባንዳ ካድሬዎች ስብሰባውን ትተውት እዲፈረጥጡና ስብሰባው እዳይካሄድ ማድረግ ተችሏል፡፡
ከገረመው ታንቲገኝ
የብርጌዱ የህዝብ ግንኙነት
አስቸኳይ - ለአርማጭሆ ህዝብ !!
ነብሱ ሊወጣ እያጣጣረ የሚገኘዉ አገዛዙ በአርማጭሆ ምድር የገበሬን የግል ጦር መሳሪያ ሊያስወርድ ተዘጋጅቷል። በመሆኑም ህዝባችን ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያርግ እናሳስባለን።
#ቁንዝላ ‼️
ሰሜን አቸፈር ቁንዝላ ቢትወደድ አያሌው ብርጌድና የባህር ዳር ብርጌድ ጊዮን ሻለቃ በጋራ እየተፋለሙ ይገኛሉ።
በዚህ ሰአት ጠላት ካጆ ተራራ መሽጓል!
ኮምሽነር ውበቱ ለቀውታል አሁን ከመኮድ መውጣቱ ታውቋል።
አገዛዙ በባህርዳር እና በጎንደር የራሱን ካድሬ ባለስልጣናትን ማሰሩን ተከትሎ አሁን ከሰዓት ኮሚሽነሩን መልቀቁ ታውቋል።
ጎጄ ሰንዳ በል! ብርቱ እንግዳ መጥቶብሃል!
የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር በላይ ብርጌድ ፋኖወችን (ባህር ዳር) በአሉበት ለመያዝ በጣም የተደራጀ ሃይል እንቅስቃሴ ላይ ነው።
ግጥሚያ ሲጀመር ሄሊኮፕተር ጭምር ለመጠቀም እንቅስቃሴ አለ። በ3 ዙር ነው ከመኮድና ከሰባታሚት የወጡት!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago