ሥነ ኪን

Description
የዕውቀት ቤት—ኹልጊዜም በአብሮነት፤ ኢትዮጵያዊነት።
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

1 month, 2 weeks ago
እንግሊዝኛ ምን በዓለም ቢነገር፣ ምን ቢሊዮኖች …

እንግሊዝኛ ምን በዓለም ቢነገር፣ ምን ቢሊዮኖች ቢመኙት .. እዚያው ከቻይና ብር ይበደሩበት እንጂ፤ ፊልም ይስሩበት እንጂ፤ እንደ እኔ ላለው መች እንደ አማርኛ የልብ ያደርሳል?

✔️እስቲ አሁን "አይዞህ"ን በእንግሊዝኛ ልበልህ ብለው እንዴት ይገለጻል?
እንግሊዘኛ እንደ ቋንቋ መተሳሰብን መች ይደግፋል? እስቲ አሁን እንግሊዝኛ "እኔን እኔን" ብሎ ነገር የት አባቱ ያውቃል? እሱን ተውት "የት አባቱ!" ማለትንስ የት አባቱ አውቆት? ሰው እንቅፋት ሲመታው "እኔን" በሚለው መተሳሰብ ፋንታ "ዋች አውት! አር ዩ ኦኬ? የት ያደርሳል? "ዋች አውት" አጠጋግተን ስንተረጉመው "ምን አባሽ ያደናብርሻል?" አይደለምን?

ጋሽ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር - በአንድ ወቅት ከተናገረው የተወሰደ

1 month, 3 weeks ago

#በየማለዳው

አንድ እጅግ በስጦታዎች የተሞላ ጠንካራ ገበሬ ነበር፤ እናም አንድ ጊዜ አምላክ ለዚህ ገበሬ ተገልጦ ሦስት ምኞቶችን ሊያሳካለት እንደሚችል ይነግረዋል፤ ይኹንና አንድ መደራደሪያም ያቀርብለታል። ይኸውም ለእርሱ የሰጠውን ኹሉ ለጎረቤቱ በእጥፍ አድርጎ ለመስጠት ነበር።

ሰውየውም እየፈራም ቢኾን እንኳ መቶ ከብቶችን እንዲሰጠው ስለተመኘ ወዲያውኑም መቶ ከብቶች አገኘ፤ ባየው ነገርም እጅግ አብዝቶ ተደሰተ። ጎረቤቱ በእጥፍ እንደተሰጠው ሲያይ ግን ደስታው ኹሉ ጠፋ። ከዚያም በላይ ለኹለተኛ ዕድል በመቶዎች የሚቆጠር ጋሻ መሬትን ከወርቅ ጋር እንዲሰጠው ጸለየ፤ አሁንም ጎረቤቱ የእርሱን እጥፍ እንደተሰጠው እስኪያይ ድረስ አብዝቶ ተደስቶ ነበር።

ይህ ቅናት ያንገበገበው ሰውም በተሰጠው ነገር ከመደሰትና የአምላኩን ደግነት ከማድነቅ ይልቅ በመበለጡ እጅግ ተከፋ። ብዙ ነገርም አሰበ፤ አንድ ምኞት እንደቀረው ያውቃል፤ በሚቀጥለው ምኞቱ ለመብለጥ እንጂ መበለጥን ፈጽሞ አልፈለገም።

በዚህም ሳቢያ የመጨረሻና ሦስተኛ ምኞቱ አንድ ዓይኔን አጥፋልኝ የሚል ኾነ።

አምላክም በሰውየው ድርጊት እጅግ አዘነ።

#ሕይወት_ፉክክር_አይደለችም። የአንተ በረከት የአንተ፣ የሌላው ደግሞ የሌላው ነው። ባለህ፣ ባገኘኸውና በተሰጠህ ተደሰት፣ አመስግን እንጂ የሌሎችን እያየህ አትቅና። ቅናት እውር ያደርጋልየራስን ጸጋ እንዳያዩ ይከለክላልና ራስህን ከአጉል ቅናት ጠብቅ።

© Teklu Tilahun በመጠኑ ተሻሽሎ የተወሰደ

ሠናይ መዓልት !

???????
@EthiopianLiteratures
@EthiopianLiteratures
@EthiopianLiteratures

1 month, 3 weeks ago
[#**ውብ\_ቅዳሜ**](?q=%23%E1%8B%8D%E1%89%A5_%E1%89%85%E1%8B%B3%E1%88%9C)

#ውብ_ቅዳሜ

"ቀላል ይሆናል።"?

?የጠመመው ይቃናልናል፣ የተበላሸውም ይስተካከላል ፣ ጥላቻችን ጊዜ ያሸንፈዋል ፣  የበደለንን ይቅርታ እናደርጋለን ፣ ያቄመብን  ይረዳናል፣  የጀመርነውን እንጨርሳለን ፣ያቀድነውን እንተገብራለን፤ ህልማችን እውን ይሆናል

❤️የካደንም ፣የካድነውም ትዝታ ብቻ ይሆናል ።

"ኹሉም ጥሩ ይሆናል።"

⚫️ስራ እናገኛለን፣ጤናችን  ይስተካከላል ፣ ከአምላካችን ጋር እንታረቃለን ፣እራሳችንን ይቅርታ እንላለን።

⚡️ግምባር-ቀደምም እንኾናለን።

እንለመልማለን፣ የእውነት እንስቃለን ፣ እንወልዳለን፣ ከልጆቻችን ጋር እንላፋለን፣ ወላጆቻችንንም እንጦራለን እንመረቃለንም
???
@EthiopianLiteratures
@EthiopianLiteratures
@EthiopianLiteratures

1 month, 3 weeks ago
ሥነ ኪን
1 month, 3 weeks ago
ሥነ ኪን
1 month, 3 weeks ago
ሥነ ኪን
1 month, 3 weeks ago
ሥነ ኪን
1 month, 3 weeks ago
ሥነ ኪን
1 month, 3 weeks ago
ሥነ ኪን
1 month, 3 weeks ago
ሥነ ኪን
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago