TIJARA ቲጃራ

Description
ስለ ንግድና ስራ ፈጠራ አዳዲስ መረጃና እውቀት የሚያገኙበት
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 Wochen, 5 Tage her
አሊባባ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ መቀበል ሊጀምር …

አሊባባ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ መቀበል ሊጀምር ነው!

ታላቅ ዜና! የአለማችን ግዙፉ የኦንላይን የገበያ መድረክ አሊባባ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ መቀበል እንደሚጀምር አስታውቋል። ይህ እርምጃ ለአፍሪካ ተጠቃሚዎች ይበልጥ ተደራሽ ለመሆን ያለመ ሲሆን፣ በአለም አቀፋዊ የክፍያ ስርዓት ምክንያት በገዢዎች ላይ ይፈጠሩ የነበሩ ችግሮችንም ለመቅረፍ ይረዳል።

ይህ ማለት ኢትዮጵያውያን አሊ ኤክስፕረስ ላይ ሲገዙ በሀገር ውስጥ ገንዘባቸው ብር መክፈል ይችላሉ ማለት ነው። ይህም የአለም አቀፋዊ ግብይትን ቀላል ከማድረጉም በላይ፣ የአገራችንን ገንዘብ ተደራሽነት ያሳድጋል።

አሊባባ ይህን እርምጃ ለመውሰድ ከአገር ውስጥ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ሰጪዎች ጋር በመተባበር እየሰራ ነው። ስለዚህ ከየካቲት 17 ጀምሮ ብርን ጨምሮ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ገንዘቦች በአሊባባ የክፍያ ስርዓት ውስጥ ይካተታሉ።

ይህ ዜና ስለቀጣዮቹ የኦንላይን ግብይት ጊዜያችን ምን ይነግረናል? በአሊ ኤክስፕረስ ግብይት ፈፅማችሁ ታውቃላችሁ? ከአሁን በኋላስ ይህ ግብይት እንዴት ይቀየራል ብላችሁ ትጠብቃላችሁ? አስተያየታችሁን ከታች ባለው ክፍት ቦታ ላይ ፃፉልን።
#አሊባባ #ኢትዮጵያ #ኦንላይን_ግብይት #ብር #ዜና #ቲጃራ

1 Monat, 3 Wochen her

ለመሰልጠን ካሰቡ እኛ ጋር ይምጡ

የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢንሼቲቪ ስልጠናዎችን ለመሰልጠን አስበዋል? እንግዲያውስ እኛ ጋር ይምጡ!
ስልጠናዎቹን ለመውሰድ የሚያስችልዎትን፡
• ምቹ ቦታ
• ከኮምፒውተር እና ኢንተርኔት አቅርቦት ጋር አዘጋጅተን እንጠብቅዎታለን፡፡

ይፍጠኑ!! የእድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ይመዝገቡ!

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ለሚገኙ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች፣ የመንግስትና የግል ሰራተኞች፣ በአጠቃላይ ለሁሉም ዜጎች የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደርስ ኢንሼቲቪ ስልጠናዎችን ለመሰልጠን የሚያስችላቸውን ምቹ ሁኔታ በአስተዳደሩ የሳይበር ልሕቀት ማዕከል አመቻችቷል፡፡ ስልጠናው ከጥር 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሁልጊዜ በሳምንቱ የእረፍት ቀናት (ቅዳሜና እሁድ) ይሰጣል፡፡

የስልጠና ቀናት
• ቅዳሜ እና እሁድ
• ሰአት፡ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ አመሻሽ 11፡30
• ቦታ፡ ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ቢሮ

ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ
https://shorturl.at/5mPqv

3 Monate her

አስገራሚው በቡና ቅርፊት የሚሰራው ቡና ከሞዬ | አስተማማኙ የቡና መያዣ ኩባያ | ይሄንን ቡና ብትቀምሱት የቡና ቅርፊትን ተአምር ታያላችሁ፡፡ #coffee #business #festival #ethiopia #cowarehouse

3 Monate her

ጉድ የተባለለት ቺዝ | ቺዝና ቡና ቀምሳችሁ ታውቃላችሁ? | ማሞ ካቻዎችን ላስተዋውቃችሁ! በcoffee festival የነበረኝን ቆይታ ገብታችሁ ተከታተሉት፡፡
#coffee #cheese #ethiopia #festival #tijara

3 Monate, 1 Woche her

3ኛው የቲጃራ ቢዝፕረነር ኮንፍረንስ ሙሉ ዝግጅት ወደናንተ መድረሱን ጀምሯል:: ወደ ዩትዩብ ቻናላችን ጎራ ብላችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑን::
#Tijara #entrepreneurship #business #ቲጃራ

4 Monate her

ለSocial media ተጽዕኖ ፈጣሪነት እና ሙያዎን ወይም ንግድዎን በSocial media አስተዋውቀው ስኬታማ ለመሆን ምን እንደሚጠይቅ አስበውት ያውቃሉ?

በ 3ኛው የቲጃራ ቢዝፕርነር ኮንፈረንስ ክህሎታቸውን ለማግኘት፣ መልካም ተፅዕኖን ለመፍጠር እና ወደ ስኬት ጉዟቸውን ለመጀመር ለሚፈልጉ ሁሉ በሮችን የምንከፍትበት ነው።

የሚያስደስትዎን ነገር ወደ ገቢ ምንች ለመቀየር
በsocial media መዳረሻዎች ላይ በርካታ ታዳሚዎችን ለማግኘት
እንዲሁም ሙያ እና ድርጅትዎን በነዚሁ መዳረሻዎች በማስተዋወቅ ወደ ሰኬት እንዴት መውሰድ እንደሚችሉ 3ኛው የቲጃራ ቢዝፕርነር ኮንፈረንስ የዘርፉ እውቅ ባለሙያዎችን፣ ዘመናዊ እውቀቶችን እና ጠቃሚ ትውውቆችን ሁሉንም በአንድ ቦታ ይዞላችሁ መጥቷል፡፡

በዘርፉ ከፍ ካሉት ለመማር፣ ለነገ መንገዳችሁ ከሚጠቅሟችሁ ለመገናኘት እና የሶሻል ሚድያ ተፅእኖ ፈጣሪ ለመሆን ዝግጁ ከሆኑ እሁድ ህዳር 1/2017 በአዶት ሲኒማ ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በ300 ብር የመግቢያ ክፍያ ብቻ ይቀላቀሉን እና influence marketን ወይም የተፅእኖ ገበያን ይቀላቀሉ።
ለበለጠ መረጃ 0989701799 ላይ 3ኛው ብለው ቴክስት ያድርጉልን፡፡
3ኛው የቲጃራ ቢዝፕረነር ኮንፍረንስ!

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago