ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 Monate, 3 Wochen her
Last updated 2 Monate, 2 Wochen her
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 Monat, 2 Wochen her
ዛሬ ላይ እህቶች ለአጋጉል ልብሶች ብዙ ሺ ገንዘብን አዉጥተዉ ይገዛሉ። ይለብሳሉ
ሌሎች እህቶች ደሞ መስገጃ ልብስ አተዉ ገላቸዉን መሰተሪያ ጅልባቦችን መግዣ አተዉ ቤት ቁጭ ብለዉ በለበሰዉ ይቀናሉ።
ተመልከቱ ልዮነቱን ሀቂቃ በጣም ያማል።
ትመለከታላቹ እህቶችን በየመንገዱ ያረጁ ፌድ ያደረጉ ጅልባብ ኒቃቦችን የለበሱ ጉስቅል ያሉ እህቶችን ለነዛ እህቶች አንቺና እኔ ካለን ትርፍ ጅልባብ አዉጥተን ብንሰጣት ሀቂቃ ደስታዋን እስዋና ጌታዋ አላህ ያቁታል።
ዛሬ ላይ እያየን ነዉ ሰዎች ድንገት ይቺን የዱንያ ሀያታቸዉን ተሰናብተዉ በአቦጄዴ ጨርቅ ተጠቅልለዉ ይሄዳሉ ወደቀጣዮ ቤታቸዉ የቀብር ሂወት።
ያን ቁምሳጥንና ሻንጣ የሞላዉን ልብስ እዚዉ ትተዉ💧
ዛሬ ባሀያት እያለን እንሰድቅበት ለእህቶች እንስጥ ሰግደዉ ዱዐ ያድርጉላቹ ።
#ረመዷን_የእዝነት_ወር_ነዉና_እዘኑ_ይታዘንላቹሀልና
ባረከላሁ ፊኩም
↪️ አድስ ወሳኝና አንገብጋቢ ሙሀደራ
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
📍ርእስ፦ ኒቃብና መስፈርቶቹ..!!
*👉የኒቃብ ምንነትና ጥቅሙ..!!
👉ኒቃብን አለመልበስና አደጋው..!!
👉ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር…!!* 🔍ሁሉም ሴቶች ሊሰሙት የሚገባ ምክር ነው።
🛑በተቻለ መጠን ሼር በማድረግ ለእህቶቻችን እናድርሰው
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
አሠላማለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛከላህ ኸይረን ጥያቄየ [**1 ረመዳንን ሀይድ እዳያቋርጠን ብለን መድሀኒት ብንወሥድ እንዴት ይታያል በሸሪአ? ግን ለጤንነት ጥሩ አይደለም ይላሉ
2](https://t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2) ኒቃቡ ለመልበሥ ቁርአን ማክተም
መሥፈርት ነው ወይ ቁርአን ሣናከትም ከጓደኛየ ጋ አድ አድ ኪታቦች እቀራለን እሡዋ ደግሞ ቁርአን እናክትም መጀመርያ ትላለች ኪታብ ለመቅራት ቁርአን ማክተም መሥፈርት ነው ወይ?
3 የሙሽራ ፎስታን መልበሥ በሠርግ ጊዜ እንዴት ይታያል በነጭ ከለር?
📎የፈታዋ/ ቁጥር ❿
📩 መልስ
🎙በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አህመድ አል-ኸሚሴ**https://t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2https://t.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
ከዚ ምን ምንማር ይመስላቿል???
እራስን መጠበቅ ማለት ነፍስያን በብልጭልጭ በኩል በሜካፕ ማሽሞንሞን ሳይሆንበኢማንሽ *በጅልባብሽ በኒቃብሽ ተሸፋፍነሽ ከቆሻሻ መጥራት ነው።*
ሙተነቂብነት ለውበት ሳይሆን ለድንሽ ምስክርነት ነው ድን ሀያዕ ሲኖር ውበት አለ!
**ባለ_ኒቃቧ_ወጣት
~~~
~ለወላጆቿ ኩራት
~ለወንድሞቿ ክብር
~ ለባሏ ውድ ሃብት
~ለልጆቿ መልካም አርአያ
ናት ።**
#ሰላም_ለሙተነቂቦች??
?????
ሰላም አላህ ይህን" አለባበስ ግዴታ አድርጎብናል ብላችሁ ለምትለብሱ ሁሉ::!!
ሰላም ወደ" አምላካችሁ ለመቃረብ ኒቃብን ለምትለብሱ ሁሉ::!!
ሰላም የአላህን ዉዴታ" ለማግኘት ደፋ ቀና ለምትሉ ሁሉ::!!
ሰላም ፊትናዎችን ተቋቁማችሁ" በፅናት ለዘለቃችሁ ሁሉ::!!
ሰላም ለመልካም የአላህ" ባሮች ሁሉ::!!
አላህ ያጽናችሁ::!!
ሒጃብ‼️
➿➿➿
የንግስቶች አርማ የጀግኖች መታያ፣
የሴትነት ክብር አጉልቶ ማሳያ፤
ልዩ ግርማ ሞገስ የውበት መለያ፣
ለአምላክ ታዛዥነት በተግባር ማሳያ፤
ራስ አስከብሮ ሕይወት የሳምራል፤
ውበትና ክብር ሰብስቦ ይቸራል።
ከመርዛማ ዓይኖች የሚሆን ከለላ፤
ከሙስሊሞች ውጪ የማይገኝ በሌላ፤
አለ አንድ ስርዓት በሙስሊም ሴቶች ላይ፤
እምነት ፅናታቸው በተግባር የሚያሳይ።
ሒጃብ የተሰኘ የአለባበስ ስርዓት፤
የጌታችን ትዕዛዝ የእምነታችን ኩራት‼️
قال رسول الله ﷺ:
(مَا نَقَصَتْ صَدَقَةٌ مِنْ مَالٍ، وَمَا زَادَ اللَّهُ عَبْدًا بِعَفْوٍ إِلَّا عِزًّا، وَمَا تَوَاضَعَ أَحَدٌ للَّهِ إِلَّا رَفَعَهُ اللَّه).
صحيح مسلم
@hadissanebeye
በዚ ካመንን ሰደቃ አይቀንስም ከተባለን ካለችልን ላይ ለ እህታችን እንሰድቃ የኒቃብ የ ጅልባብ ሰደቃ ይለያል በለበሰችው ልክ አጅር አለን ኒቃብ ለመልበስ ሰበብ ብንሆናት ቀጣይነት ያለው ሰደቃ ማለት ነው
ብዙ እህቶች የ ኛን ኒያ እየጠበቁ ነው
ባረከላህ ፊኩም
ምን ትላላችሁ
ማነው የኸይር በር ከፋች የሚሆነን ሀቂቃ የተቸገሩ እህቶችን እናስታውስ??????????
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 Monate, 3 Wochen her
Last updated 2 Monate, 2 Wochen her
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 Monat, 2 Wochen her