🛰 የኢትዮጵያ➕ዐቃቤ እምነቶች🇪🇹

Description
የቻናሉ ዋና አላማ እውነተኛ የሆነውን የክርስትና ትምህርት ማስተማር የስሕተት ትምህርቶችና ልምምዶችን መመከት እና ክርስቶስን የሚመስል፣ቅዱሳት መጸሀፍትን እና እምነቱን የሚያውቅ ክርስቲያን ማፍራት



Any Comments: @kyrious_oTheos
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 Monate, 3 Wochen her

Last updated 2 Monate, 2 Wochen her

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 Monat, 2 Wochen her

4 years, 1 month ago
4 years, 1 month ago

ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከጠፉ ቃላት መካከል አንዱ “back” አደረገ/ች የሚል ነው:: ሰው back ማድረግ አቆመ እንዴ? ያስብላል::
እውነታው ግን “front” የሚያደርግ ሰው ስለሌለ ነው:: front የሚያደርግ ሰው ሳይኖር back ስለማድረግ ማውራት ይከብዳል:: ሁላችንም back ስላደረግን ውድቀታችንን ደፍሮ የሚነግረን ሰው የለም::
#ዶ/ር ምህረት ደበበ

??@withasong ????
??@withasong ????
??@withasong ????

4 years, 5 months ago

የሶዶ ባፕቲስት ቤተክርስቲያን በምታዘጋጀው የአምስቱ ብቻዎች ጉባኤ በመገኘት የእምነት አባቶቻችን የተጋደሉላቸውን እኛም በዚህ ዘመን ልንረዳቸው እና ልንጠብቃቸው የሚገባንን አዕማድ አስተምህሮዎች እንማር።

በአካል መገኘት ለማይችሉ በfacebook እና በzoom ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል። በfacebook ለመከታተል https://www.facebook.com/pg/soddobaptist ገጻችንን ይከታተሉ፤ በZoom ለመከታተል መስፈንጠሪያውን(Link) ለማግኘት የTelegram ቻነላችንን https://t.me/gbaptist ይከታተሉ። በYoutube Soddo Baptist Church የዚህን ጉባኤ ትምህርቶች ጨምሮ ሌሎችንም ማግኘት ይችላሉ።

መርሐ ግብሩ ሐሙስ ከጠዋቱ 3:00 ተጀምሮ ቅዳሜ ከምሽቱ 12:00 ይጠናቀቃል።ማስታወሻ እና መጽሐፍ ቅዱስ መያዝ ግዴታ ነው።
ቦታው፦ጦና ሕንጻ ሲቲ ሆል አዳራሽ

Facebook

Log in to Facebook | Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

4 years, 7 months ago

ተለቀቀ!! ዳዊት ጌታቸው የኢየሱስ መንገድ
new Protestant video clip 2020
@Ethiopianapologists

4 years, 7 months ago

ውይይታችንን እንቀጥላለን
ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት
????

4 years, 7 months ago

???
ስለ ህፃናት ጥምቀት ከባፕቲስት ቤተክርስቲያን ክፍል 1

Join and share for more
??
@Ethiopianapologists

4 years, 7 months ago

???
ስለ ህፃናት ጥምቀት የሉተራዊያን አስተምህሮ ክፍል 1

Join and share for more
??
@Ethiopianapologists

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 Monate, 3 Wochen her

Last updated 2 Monate, 2 Wochen her

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 Monat, 2 Wochen her