ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Last updated 1 month, 1 week ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 6 hours ago
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648
Last updated 1 week, 2 days ago
#90MIN በዚህ ሲዝን እያሳዩ ባሉት አቋም መሰረት የፕሪሚየር ሊጉን ምርጥ 11 ይፋ አድርጓል።
✅|| ሊቨርፑል 3
✅|| ማን ሲቲ 3
✅|| አርሰናል 2
✅|| ቶተንሃም 2 እና
✅|| አስቶን ቪላ 1 ማስመረጥ ችለዋል።
#WhoScored ከአውሮፓ 5ቱ ተላላቅ ሊጎች ውስጥ እስካሁን ባሳዩት አቋም መሰረት የአመቱ ምርጥ ቡድንን አውጥቷል። 👆
የቼልሲ የደሞዝ ክፍያ በ2021/22 ከነበረበት £340m በከፍተኛ ሁኔታ በ2022/23 ወደ £410m ጨምሯል፣ ይህም ሪከርድ ሁኖ ተመዝግቧል።
ሴኔጋል ባለፉት 5 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ግብ አላስተናገደችም። [Live Score]
ሪያል ማድሪድ ከአልፎንሶ ዴቪስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል። 🇨🇦🤝
ባየርን ሙኒክ የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ይሞክራሉ።(SportsZone__)
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን የምንደግፍበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው !
የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ወደ ዓለም ዋንጫ በማለፍ ታሪክ ሊሰሩ በሜዳቸው የ90 ደቂቃ ቀሪ ጊዜ ብቻ ይቀራቸዋል!
ሀገራችንን በዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ እንድትሳተፍ ይህ ትውልድ ታሪክ እንዲሰራ በስታዲየም በመገኘት የሁላችንም ድጋፍ ያስፈልጋል!
የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 አመት በታች የመጨረሻውን ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ያሳለፍነው ቅዳሜ ወደ ሞሮኮ በማቅናት በሞሮኮ አቻው 2ለ0 ሽንፈት ቢያስተናግዱም ጨዋታውን ለመቀልበስ የፊታችን እሁድ ጥር 12 በ9:00 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ይዋደቃሉ።
ይህንን ትግላቸውን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ስታዲየም በማቅናት ከብሔራዊ ቡድናችን ጎን በመቆም እና ድጋፍ በማድረግ የታሪኩ አንድ አካል እንድንሆን እንጠይቃለን።
እሁድን ከ9:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከብሔራዊ ቡድናችን ጎን ነን !
ከ1 አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ሪቻርልሰን የምንግዜም ምርጥ የአለም ዋንጫ ጎል ከሆኑት አንዷን አስቆጥሯል።
በኢንስታግራም ላይም በአንድ ምሽት 5 ሚሊዮን ተከታዮችን አግኝቷል📈
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!
ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
Last updated 1 month, 1 week ago
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል
የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና
ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu
ስልክ ቁጥር +251911857852
Last updated 6 hours ago
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።
ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher
Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group
{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648
Last updated 1 week, 2 days ago