Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™

Description
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016
We recommend to visit

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 4 days, 23 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 2 months ago

1 month ago
[#90MIN](?q=%2390MIN) በዚህ ሲዝን እያሳዩ ባሉት አቋም …

#90MIN በዚህ ሲዝን እያሳዩ ባሉት አቋም መሰረት የፕሪሚየር ሊጉን ምርጥ 11 ይፋ አድርጓል።

|| ሊቨርፑል 3
|| ማን ሲቲ 3
|| አርሰናል 2
|| ቶተንሃም 2 እና
|| አስቶን ቪላ 1 ማስመረጥ ችለዋል።

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

1 month ago
[#WhoScored](?q=%23WhoScored) ከአውሮፓ 5ቱ ተላላቅ ሊጎች ውስጥ …

#WhoScored ከአውሮፓ 5ቱ ተላላቅ ሊጎች ውስጥ እስካሁን ባሳዩት አቋም መሰረት የአመቱ ምርጥ ቡድንን አውጥቷል። 👆

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

1 month ago
ለዳኒ አልቬስ አንድ ሚሊዮን ዩሮ የዋስ …

ለዳኒ አልቬስ አንድ ሚሊዮን ዩሮ የዋስ የከፈለው ሜንፊስ ዲፓይ ነው ተብሏል!

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

3 months ago
4-3-3 ስፖርት በ ኢትዮጵያ™
3 months ago
ሊዮኔል ሜሲ እና የኢንተር ሚያሚ ቡድን …

ሊዮኔል ሜሲ እና የኢንተር ሚያሚ ቡድን ሪያድ ደርሰዋል ❤️🇸🇦

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

3 months ago
የቼልሲ የደሞዝ ክፍያ በ2021/22 ከነበረበት £340m …

የቼልሲ የደሞዝ ክፍያ በ2021/22 ከነበረበት £340m በከፍተኛ ሁኔታ በ2022/23 ወደ £410m ጨምሯል፣ ይህም ሪከርድ ሁኖ ተመዝግቧል።

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

3 months, 1 week ago
ሴኔጋል ባለፉት 5 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ …

ሴኔጋል ባለፉት 5 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ግብ አላስተናገደችም። [Live Score]

#AFCON2024

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

3 months, 1 week ago
ሪያል ማድሪድ ከአልፎንሶ ዴቪስ ጋር ስምምነት …

ሪያል ማድሪድ ከአልፎንሶ ዴቪስ ጋር ስምምነት ላይ ደርሷል። 🇨🇦🤝

ባየርን ሙኒክ የተጫዋቹን ውል ለማራዘም ይሞክራሉ።(SportsZone__)

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

3 months, 1 week ago
የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን የምንደግፍበት ትክክለኛው ጊዜ …

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንን የምንደግፍበት ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው !

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ወደ ዓለም ዋንጫ በማለፍ ታሪክ ሊሰሩ በሜዳቸው የ90 ደቂቃ ቀሪ ጊዜ ብቻ ይቀራቸዋል!

ሀገራችንን በዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ እንድትሳተፍ ይህ ትውልድ ታሪክ እንዲሰራ በስታዲየም በመገኘት የሁላችንም ድጋፍ ያስፈልጋል!

የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 አመት በታች የመጨረሻውን ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ያሳለፍነው ቅዳሜ ወደ ሞሮኮ በማቅናት በሞሮኮ አቻው 2ለ0 ሽንፈት ቢያስተናግዱም ጨዋታውን ለመቀልበስ የፊታችን እሁድ ጥር 12 በ9:00 ሰዓት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ለሀገራቸው ኢትዮጵያ ይዋደቃሉ።

ይህንን ትግላቸውን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ወደ ስታዲየም በማቅናት ከብሔራዊ ቡድናችን ጎን በመቆም እና ድጋፍ በማድረግ የታሪኩ አንድ አካል እንድንሆን እንጠይቃለን።

እሁድን ከ9:00 ጀምሮ በአዲስ አበባ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከብሔራዊ ቡድናችን ጎን ነን !

@Bisrat_sport_433et @Bisrat_sport_433et

5 months ago
ከ1 አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ሪቻርልሰን …

ከ1 አመት በፊት በዛሬዋ ቀን ሪቻርልሰን የምንግዜም ምርጥ የአለም ዋንጫ ጎል ከሆኑት አንዷን አስቆጥሯል።

በኢንስታግራም ላይም በአንድ ምሽት 5 ሚሊዮን ተከታዮችን አግኝቷል📈

@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

We recommend to visit

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 4 days, 23 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 2 months ago