Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Description
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 4 weeks, 1 day ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 9 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago

2 months ago
ወደ ሜዳ ለመመለስ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት …

ወደ ሜዳ ለመመለስ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት ያስፈልገዋል!

ታይረል ማላሲያ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሜዳ ልምምድ እንደሚመለስ ተጠቁሟል፣ ይህ የሚያሳየው ገና ወደ ሜዳ ለመመለስ ጥቂት ሳምንታት እንደሚያስፈልገው ነው።

[Steven Railston]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months ago
ክለባችን ዊልያምስን ለመመለስ ሙከራ ሊያደርግ ይችላል!

ክለባችን ዊልያምስን ለመመለስ ሙከራ ሊያደርግ ይችላል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሉክ ሾው ለረጅም ግዜ ከሜዳ መራቁን ተከትሎ ብራንደን ዊሊያምስን በውሰት ከተሰጠበት ክለብ ኢይፕስዊች ለመመለስ ሙከራ ሊያደርግ እንደሚችል ተነግሯል።

ነገርግን ይህ በሁለቱም ክለቦች መካከል ከስምምነት መድረስ እና ከ EFL ልዩ ፍቃድ ማግኘትን ይጠይቃል፤ ግን ክለባችን ሙከራ ቢያደርግ እንኳ የመሆን እድሉ ዝቅተኛ እንደሆነ ተነግሯል።

[Rich Fay, MEN]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months ago
ማንቸስተር ዩናይትድ እስካሁን የተጎዱበት ተጨዋቾች ዝርዝር …

ማንቸስተር ዩናይትድ እስካሁን የተጎዱበት ተጨዋቾች ዝርዝር ፡-

ሉክ ሻው
ሜሰን ማውንት
አንቶኒ ማርሻል
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ
አሮን ዋን ቢሳካ
ታይረል ማላሲያ
ራስመስ ሆይሉን

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months ago
የኒውካስትሉ አለቃ ኤዲ ሃው በአሽዎርዝ የወደፊት …

የኒውካስትሉ አለቃ ኤዲ ሃው በአሽዎርዝ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ በጋዜጣዊ መግለጫው ተጠይቆ እንዲህ ብሏል:

"እንዲቆይ ትፈልጋለህ? የሱ ጉዳይ በእኔ ፍላጎት ላይ የተመሰረት አይደለም፣ እኔ እሱ በክለቡ ይቆይ ይሂድ የእኔ ውሳኔ አይደለም ጉዳዩን እኔ አይደለውም የምቆጣጠረው።"

"በእርግጥ ስለ እሱ ብዙ ዜናዎች ተመልክተናል እና አብዛኛውን ጊዜ እንደነዚህ አይነት ነገሮች ሲሰሙ የሆነ ነገር ይከሰታል ማለት ነው ነገር ግን አሁን ላይ ከማንም ክለብ ጋር ግንኙነት አላደረግንም።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 1 week ago
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ለሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ …

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ለሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ ይህንን ጥያቄ አንስተውለት ነበር "ኪሊያን ምባፔን አስፈርምልን ? እሱም ጥያቄውን በፈገግታ ምላሽ አልፎታል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 1 week ago
ዳን አሽወርዝ እና ጄሶን ዊልኮስ ከማንችስተር …

ዳን አሽወርዝ እና ጄሶን ዊልኮስ ከማንችስተር ዩናይትድ አዲሱ CEO ኦማር ቤይራዳ ጋር ቀጥተኛ ንግግሮችን አድርገዋል።

[Guardian Sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 2 weeks ago
***🏆***ለአንድ ወር ያክል የዘለቀው ተወዳጁ የአፍሪካ …

🏆ለአንድ ወር ያክል የዘለቀው ተወዳጁ የአፍሪካ ዋንጫ የፊታችን እሁድ ይጠናቀቃል።

👉በፍፃሜው አዘጋጇ አይቮሪኮስት ከ ናይጄሪያ የሚያደርጉት ጨዋታ የዋንጫዋን ባለቤት የሚወስን ይሆናል። ይህ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል?

በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በትክክል ለገመቱ 5 ቤተሰቦች የ2500 ብር 💵 ቦነስ የምንሸልም ይሆናል።

ሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ!
Website - https://hulusport.com/
Facebook - https://www.facebook.com/hulusport.et
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et

2 months, 2 weeks ago
[#SIZE\_40\_41\_42\_43](?q=%23SIZE_40_41_42_43)***👉*** LOUIS VIUTTON

#SIZE_40_41_42_43👉 LOUIS VIUTTON
👉 💯% Original ምስሉ ላይ የምትመለከቷቸውን አሪፍ እና ቀለል ያሉ ጫማዎች በ ሚገራርም ዋጋ ማግኘት ከፈለጋቹ ይህ ቻናል ለናንተ ነው ገራሚ ገራሚ ጫማዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዞላቹ ቀርቧል ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ 😉**

👉 📩📩** @hamidyemamihttps://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGRhttps://t.me/+S2a9xXfFNdPl5RGR

2 months, 2 weeks ago
ዳግም ፍላጎት አላቸው!

ዳግም ፍላጎት አላቸው!

ፍሬንኪ ዴዮንግ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ባርሴሎናን ለመልቀቅ ከወሰነ ማንቸስተር ዩናይትዶች አሁንም ቢሆን እሱን ለማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው።

[OnzeTv3]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 3 weeks ago
[#የቀጠለ](?q=%23%E1%8B%A8%E1%89%80%E1%8C%A0%E1%88%88)

#የቀጠለ

🟡 የውጤት ግምቶች 🔴

🎯 || አብዛኛዎቹ አቋማሪ ድርጅቶች እንዲሁም ሚዲያዎች ጨዋታው በዩናይትድ አሸናፊነት ይጠናቀቃል በማለት የገመቱ ሲሆን ፤ እኔም ጨዋታው 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ይጠናቀቃል የሚል የግል ግምቴን አስቀምጫለሁ።

🟡 የግል የአሰላለፍ ግምት 🔴

➛ ወልቭስ (3-4-3)= ሳ ፣ ኪልማን ፣ ዳውሰን ፣ ጎሜስ ፣ ሴሜዶ ፣ ሌሚና ፣ ዶይሌ ፣ ዶሄርቲ ፣ ኔቶ ፣ ኩንሃ ፣ ቤሌጋርዴ

➛ ማን ዩናይትድ (4-2-3-1)= ኦናና ፣ ዳሎት ፣ ቫራን ፣ ማርቲኔዝ ፣ ሾው ፣ ካሴሚሮ ፣ ማይኖ፣ ፈርናንዴዝ ፣ አንቶኒ ፣ ሆይሉንድ ፣ ራሽፎርድ

🟡 የቀጥታ ስርጭት 🔴

🎯 || ጨዋታውን ከ5:15 ጀምሮ በተወዳጁ ቻናላችን በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል። ከዚህ በተጨማሪም በስልክ እና በኮምፕዩተር ጨዋታውን ልትመለከቱ የምትችሉባቸውን አማራጮች ወደ እናንተ የምናደርስ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 4 weeks, 1 day ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 2 days, 9 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago