Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ሙሌ SPORT

Description
ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 4 days, 23 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago

5 days, 6 hours ago
***🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿*** 34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ …

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታ!

60'

ኤቨርተን 1-0 ኖቲንግሃም
       ጉዬ 30'⚽️

SHARE @MULESPORT

5 days, 6 hours ago
***🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿*** 34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ …

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 34ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታ!

46'

ኤቨርተን 1-0 ኖቲንግሃም
       ጉዬ 30'⚽️

SHARE @MULESPORT

5 days, 7 hours ago

ጎልልልልልልልልል ኤቨርተን ጉዬ

ኤቨርተን 1-0 ኖቲንግሀም ፎረስት

SHARE @MULESPORT

2 months ago
26ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን …

26ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን የሚመሩት ዳኞች ስም ዝርዝር ይፋ ሆኗል፦

✔️ አስቶን ቪላ ከ ኖቲንግሃም

ዋና ዳኛ ባሩድ

✔️ ብራይተን ከ ኤቨርተን

ዋና ዳኛ ቶኒ ሃሪንግተን

✔️ ክሪስታል ፓላስ ከ በርንሌይ

ዋና ዳኛ ሌዊስ ስሚዝ

✔️ ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ፉልሃም

ዋና ያኛ ማይክል ኦሊቨር

✔️ በርንማውዝ ከ ማንቸስተር ሲቲ

ዋና ዳኛ ጃረድ ጊሌት

✔️ አርሰናል ከ ኒውካስል

ዋና ዳኛ ፖል ቲየርኒ

✔️ ዎልቨርሃምፕተን ከ ሼፊልድ ዩናይትድ

ዋና ዳኛ ዳረን ቦንድ

✔️ ዌስትሃም ከ ብሬንትፎርድ

ዋና ዳኛ ሲሞን ሁፐር

SHARE  @MULESPORT

2 months ago
የብራይተን የምልመላ ሀላፊ ሳም ጄዌል ቼልሲ …

የብራይተን የምልመላ ሀላፊ ሳም ጄዌል ቼልሲ ለመቀላቀል ተስማማ።

አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማምጣት እና ለመምረጥ የክለቡ ፕሮጄክት አካል ይሆናል።

SHARE  @MULESPORT

2 months ago
ባየር ሙኒክ በሊቨርፑል የሚፈለገውን ዣቪ አሎንሶን …

ባየር ሙኒክ በሊቨርፑል የሚፈለገውን ዣቪ አሎንሶን የክለባቸው ዋና አሰልጣኝ አድርገው ለመሾም እያጤኑ ነው።

- ዘ አትሌቲክስ

SHARE  @MULESPORT

2 months, 1 week ago
ማንችስተር ሲቲዎች ተከታታይ ዘጠኝ የአውሮፓ ቻምፒየንስ …

ማንችስተር ሲቲዎች ተከታታይ ዘጠኝ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን ያሸነፉ የመጀመሪያዎቹ የእንግሊዝ ክለብ መሆን ችለዋል።

በተጨማሪም ሰማያዊዎቹ በሰባት ተከታታይ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ 3 እና ከዛ በላይ ጎሎችን ያስቆጠሩ የመጀመሪያዎቹ ክለብ ሆነዋል።

SHARE  @MULESPORT

2 months, 1 week ago

- በአጠቃላይ የተቆጠሩትን ጎሎች በKB በጎል ቻናላችን ይመልከቱ👉 ሙሌ ሰፖርት Highlight

2 months, 1 week ago

ጎልልልልልልል ማንችስተር ሲቲ ፎደን 90+3'

ኮፐንሀገን 1-3 ማንችስተር ሲቲ

SHARE  @MULESPORT

2 months, 2 weeks ago
ቼልሲዎች የቲያጎ ሲልቫን ኮንትራት በክረምቱ ያራዝማሉ …

ቼልሲዎች የቲያጎ ሲልቫን ኮንትራት በክረምቱ ያራዝማሉ ተብሎ አይጠበቅም እናም ሊለቅ የሚችልበት እድልም አለ።

-Fabriziob Romano

SHARE @MULESPORT

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 4 days, 23 hours ago

–The Best Arsenal Football Club Telegram Channel in Ethiopia.

–በኢትዮጵያ ትልቁ የአርሰናል ቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ አርሰናል አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ፣ ዜናዎች ፣ኃይላይቶች፣ቪዲዬች፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ። ____________________

📥 For advert : @Mex_classic

Last updated 1 month ago