Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

TIKVAH-SPORT

Description
Advertising
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month, 1 week ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 6 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 1 week, 2 days ago

1 month ago
" ዋንጫ ለማሸነፍ ሁሉንም እናደርጋለን " …

" ዋንጫ ለማሸነፍ ሁሉንም እናደርጋለን " ጄሱስ

የመድፈኞቹ የፊት መስመር ተጨዋች ጋብሬል ጄሱስ በዚህ አመት የሻምፒየንስ ሊግ እና ፕርሚየር ሊግ ዋንጫዎችን ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ለማድረግ እንደሚፈልጉ ተናግሯል።

" ከፕርሚየር ሊግ በተጨማሪ ለሻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ እየተፎካከርን ነው " የሚለው ጋብሬል ጄሱስ በመጨረሻም ሁሉንም ዋንጫዎች ለማሸነፍ ሁሉንም ነገር ለማድረግ እንፈልጋለን ብሏል።

" ፕርሚየር ሊግ ከባድ ሊግ ነው የትኛውም ነገር የመፈጠር እድል አለው ከሊቨርፑል ጋር የሁለት ነጥብ ልዩነት አለን በተጨማሪ ከእነሱ የብዙ ጎል ብልጫ አለን " ጄሱስ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

1 month ago
**iPhone 11**

iPhone 11

Display: 6.1 inches
Front Camera: 12 MP
Dual Camera: Wide, Ultra Wide
RAM: 4 GB
Battery: 3110 mAh

N.B: Battery health above 90% for used.

Price: 128 GB
Brand New: 39,999 ETB
Slightly Used: 35,999 ETB
Contact us :
0925927457
web: https://heymobile.store/
@Heyonlinemarket

1 month ago
መልካም ዕድል!

መልካም ዕድል!
ከፍ የተደረጉ ኦዶችን አይተዋል ? እንግዲያውስ ተወራረዱባቸው! እንዳያመልጥዎ!
Newcastle - Everton
Juventus - Lazio
ለተሻለ ውርርድ ቤቲካን ይጠቀሙ! አሁኑኑ Betika.et ላይ /በቴሌግራም ቦታችን - @BetikaETBot ይወራረዱ!

3 months ago
ኮንጎ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

ኮንጎ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀለች !

በአፍሪካ ዋንጫ ሩብ ፍፃሜ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ከጊኒ ጋር ያደረገችውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀሏን አረጋግጣለች።

የኮንጎ ብሔራዊ ቡድንን የማሸነፊያ ግቦች ሞቤምባ ፣ ዮኔ ዊሳ እና አርተር ማሱአኩ ከመረብ ሲያሳርፉ የጊኒን ግብ መሐመድ ባዮ አስቆጥሯል።

ውጤቱን ተከትሎ የጊኒ ብሔራዊ ቡድን ከ 2023 የኮትዲቯር አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ውጪ ሆኗል።

የኮንጎ ብሔራዊ ቡድን በግማሽ ፍፃሜው ከማሊ እና ኮትዲቫር ብሔራዊ ቡድን አሸናፊ ጋር ቀጣይ ሳምንት ዕሮብ የሚጫወቱ ይሆናል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

3 months ago
82 ' ኮንጎ 3 - 1 …

82 ' ኮንጎ 3 - 1 ጊኒ

ሞቤምባ             መሐመድ ባዮ
ዊሳ
ማሱአኩ

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

3 months ago
64 ' ኮንጎ 2 - 1 …

64 ' ኮንጎ 2 - 1 ጊኒ

ሞቤምባ             መሐመድ ባዮ
ዊሳ

@tikvahethsport      @kidusyoftahe

3 months, 1 week ago
" ክሎፕ ሊለቅ በመሆኑ ደስ ብሎኛል …

" ክሎፕ ሊለቅ በመሆኑ ደስ ብሎኛል " ጋርዲዮላ

የማንችስተር ሲቲው ዋና አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሊቨርፑል ዋና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ክለቡን ሊለቅ በመወሰኑ እንደተደሰቱ ተናግረዋል።

" የርገን ክሎፕ ሊለቅ በመወሰኑ ደስ ብሎኛል " የሚሉት አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ምክንያቱም ትንሽ እተኛለሁ ከሊቨርፑል ጨዋታ በፊት ብዙ ማሰብ አይጠበቅብኝም ሲሉ ተደምጠዋል።

ፔፕ ጋርዲዮላ ቀጥለውም የአሰልጣኝ የርገን ክሎፕን ውሳኔ ሲሰሙ እንዳስደነገጣቸው ገልፀው " ክሎፕ እስካሁን ካጋጠሙኝ ተቀናቃኞች ሁሉ ምርጡ ነው።"ብለዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

3 months, 1 week ago
የዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !

የዛሬ ተጠባቂ መርሐ ግብሮች !

09:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ

12:00 ሲዳማ ቡና ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ

12:15 ላስ ፓልማስ ከ ሪያል ማድሪድ

02:00 አንጎላ ከ ናሚቢያ

02:00 ጁቬንቱስ ከ ኢምፖሊ

02:30 ባርሴሎና ከ ቪያሪያል

04:00 ፉልሀም ከ ኒውካስትል ዩናይትድ

04:45 ኤሲ ሚላን ከ ቦሎኛ

05:00 ናይጄሪያ ከ ካሜሩን

@tikvahethsport @kidusyoftahe

3 months, 1 week ago
***📸*** [**#ፎቶዎን\_ያጋሩን**](?q=%23%E1%8D%8E%E1%89%B6%E1%8B%8E%E1%8A%95_%E1%8B%AB%E1%8C%8B%E1%88%A9%E1%8A%95)!

📸 #ፎቶዎን_ያጋሩን!

💬 በዋናው የስፖርት ልብሶች ደምቀው የተነሱትን የግል ወይም የቡድን ፎቶ በኮሜንት ላይ ያጋሩን፡፡

Instagram |Facebook | TikTok🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear‌‌

3 months, 2 weeks ago
የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !

የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች !

9:30 አርሰናል ከ ክሪስታል ፓላስ

11:00 አልጄሪያ ከ ቡርኪናፋሶ

2:00 ሞሪታንያ ከ አንጎላ

2:30 ሌፕዚግ ከ ሊቨርኩሰን

2:30 ብሬንትፎርድ ከ ኖቲንግሀም

4:45 ኦርሌንስ ከ ፒኤስጂ

4:45 ዩዲኒዜ ከ ኤሲ ሚላን

5:00 ቱኒዚያ ከ ማሊ

@tikvahethsport @kidusyoftahe

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month, 1 week ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 6 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 1 week, 2 days ago