ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 1 día, 17 horas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 5 días, 6 horas
Last updated hace 5 días, 19 horas
ባህርዳር ዘንዘልማ...‼
ሰምኑን የአማራ ፋኖ በጎጃም ደጉ በላይ ሻለቃ ባህርዳር ከተማ ድረስ ዘልቆ በመግባት በተከታታይ ጥቃት በማድረስ በአገዛዙ አሽከሮች ላይ በርካታ ጉዳት ማድረሱ ይታወሳል ።
በዛሬው ዕለትም የአማራ ፋኖ በጎጃም ደጉ በላይ ሻለቃ አናብስት በዘንዘልማ ቀጠና አንድ የገቢዎች መኪና እና አንድ ፒካፕ እስከ ክልሉ ገቢዎች ባለሙያዎች ጋር በቦንብ አጋይተውታል።
በዚህ የተበሳጨው አገዛዙ የፋኖ ቤተሰቦችን እያፈነ ወስዷል። በዛሬው እለት ብቻ በርካታ የታጋይ እናቶችን አፍኖ ወስዷል።
#አምስት_ለአንድ...‼️
16/08/16 ዓ.ም**
🔥#አጫጭር_መረጃዎች…‼️
በዛሬው ዕለት በጎንደር የተለያዮ አካባቢዎች ውጊያዎች ሲካሄዱ የቆዮ ሲሆን #ደምቢያ አራተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ የኦሮሙማው አራዊት ዛሬ አንድነታቸውን ባበሰሩት በአማራ ፋኖ በጎንደር ዕዝ እና የአማራ ፋኖ በጎንደር አናብስት ሲለበለብ አርፍዷል:: ሁለት ሞርተሮችን ጨምሮ በርካታ የቡድን እና ነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች በአፄዎቹ ክፍለጦር እና በየምድር ክፍለጦር ነበልባሎች እጅ ገብቷል!
በቤተ አማራ ወሎ #ከላላ ከተማ በተደረገ ድንገተኛ ኦፕሬሽን የአማራን ህዝብ ሲያሰቃዮ የቆዮ ሆድ አደር አድማ ብተና ሚሊሻ እና ፖሊስ ሙትና ቁስለኛ የተደረጉ ሲሆን በርካታ መሳሪያዎችም በወሎ ዕዝ ቦረና ገነቴ ብርጌድ ነበልባሎች እጅ ውስጥ ገብተዋል!
አንድነታችን ኃይላችን💪*#አንድ_ዐማራ💪#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪*
16/08/16 ዓ.ም**@NISIREamhra
🔥"የአማራ ፋኖ በጎንደር" እና "የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ" የአንድነት ስምምነት ተሳካ…‼️
በመጀመሪያ ቸሩ ፈጣሪያችንን እናመሰግናለን፡፡
በመቀጠል ስምምነት እንዲሆን ብዙ የደከማችሁ፤ ድካማችሁን ሰው ያወቀላችሁም ያላወቀላችሁም ወገኖቻችንን እናመሰግናለን፡፡ መላውን የጎንደር ህዝብ፤ በተለይም ሁሉንም እየደወላችሁና እየተጻጻፋችሁ ስትመክሩ፣ ስትገስጹ የከረማችሁ ወገኖቻችን ክብረት ይስጥልን፡፡ በቀጣይም ውህደቱን ተቋማዊ ለማድረግ የጋራ ጣምራ ኮሚቴ ዝርዝር ጉዳዮችን ይከውናል! ይህ ታላቅ ዜና አንድ ወጥ የአማራ ዕዝ ለመመስረት ወሳኝ ምእራፍ ነው፡፡
ታዲያ ይሄ ሁሉ በሰላም ሲፈጸም ከአርበኞች አንዱ ሁለት የደስታ ተኩስ በመተኮስ ነው የደመደመው፡፡ አርበኛ ሁላ በአንድ ጊዜ የደስታ ሲቃና ሳቅ ተደበላለቀበት፡፡
@ ምስጋናው አንዱዓለም(ዶ/ር)
አንድነታችን ኃይላችን💪*#አንድ_ዐማራ💪#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪*
16/08/16 ዓ.ም**@NISIREamhra
YouTube
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፋኖ ስልጠና ተጠናቀቀ የምሩቃን ፋኖዎች ስነልቦና ፣ጥንካሬ፣እልህ February 22, 2024
▪️በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከመኮይና ከሚሴ በሁለት አቅጣጫ የገባው የኦነግ ብልፅግና መከላከያና የሆድ አደር ባንዳ ስብስብ በሸዋ ፋኖ አናብስቶች ተለብልቦ ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: በርካታ የጠላት የነፍስ ወስከፍና የቡድን መሳሪያዎች ተማርከዋል::
▪️በጎንደር የበጌምድር ክፈለ ጦር አይሸሽም ዮሀንስ ብርጌድ ነበልባሎች እጅግ በሚስደምም የደፈጣ ጥቃት አንድ ኦራል ኮማንዶ ከአይንባ ወደ አዘዞ ሲሄድ በሙሉ ተደምስሷል።
14/06/2016 ዓ.ም**@NISIREamhra
የካህናት እርድ በኦነግ ብልፅግና
በምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሚገኘው ጥታዊው የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም እራሱን ኦነግ ሸኔ ብሎ በሚጠራው ቡድን የገዳሙን መጋቢ ጨምሮ አራት አባቶችን መግደሉን ገዳሙ አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኢኦተቤ ቴቪን ዋቢ በማድረግ ሰኞ የካቲት 11 ቀን 2016 ዓመተ ምሕረት ታጣቂዎቹ ሦስት አባቶችን አግተው ወደ በረሃ ከወሰዱ በኋላ የታገቱትን ለማስለቀቅ ገዳሙ ጥረት በሚያርግበት ወቅት የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም ተጨማሪ አባቶችን በመያዝ
የገዳሙ የሥራ ኃላፊዎች ቡድኑ ከዚህ ቀደም ገዳሙን በመዝረፍ ለከፋ ችግር አጋልጦት መቆየቱን አስታውሰው ገዳሜ ጸጥታውን የሚያስከብረበት መሣሪያች በቡድኑ በመወረሳቸው ለከፋ የጸጥታ ችግር መጋለጡን ገልጸዋል፡፡
በአሁኑ ወቅት ገዳማውያን በስጋት ላይ መሆናቸውንና የመንግሥት የጸጥታ አካላትን እገዛ እንደሚሹ አስታውቀው መረጃውንም በየደረጃው ለሚገኙ የሀገረ ስብከቱና የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ማሳወቃቸውን ገልጸዋል፡፡
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን!
ሞት ለኦነግ ብልፅግና!
14/06/2016 ዓ.ም@NISIREamhra
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 1 día, 17 horas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 5 días, 6 horas
Last updated hace 5 días, 19 horas