ACA FELLOWSHIP

Description
Hawassa University Agricultural Campus Evangelical Christian Students Fellowship

Ethiopian Commercial Bank
1000660437038
Efrata Alemayehu and/ or Daniel Abera

ACA File Group https://t.me/acafile
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago

2 weeks, 4 days ago

ሰላም እንዴት ናችሁ?
የሪፈራል ፌሎ ፕሮግራም መካፈል ለምትፈልጉ ታቦር ቃለ ህይወት
አድራሻ:-አላሙራ በሚለው ታክሲ ተሳፍራችሁ ሚሽን መቃብር ጋር ስትደርሱ ትወርዳላችሁ….
ካልሆነ በዚህ ስልክ ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ
0988721846……አብነት

3 weeks, 3 days ago

Devotion የፀሎት ፕሮግራም
የካቲት 10- 2017 ሰኞ

👋ሰላም እንዴት ናችሁ የFellowshipአችን ልጆች የዚህን semister የDevotion (የማለዳ ፀሎት)ፕሮግራም ነገ የምናደርግ ይሆናል።
12:00 በሀይቅ ዳር ቃለ-ሕይወት ቤ/ክ ተገናኝተን እንፀልያለን።

Following The King🤴👑 ማወቅ        መታዘዝ       ማረፍ

1 month, 2 weeks ago
2 months, 3 weeks ago
***?*****GC Devotion week**

?GC Devotion week

በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የዘንድሮ ተመራቅ ተማረዎች?‍??‍?  የማለዳ ፀሎት ሳምንት (GC devotion Week) ከፍታችን ሰኞ ማለትም (14/04/2017) እስከ አርብ(18/04/2017) ድረስ ይካሄዳል።

ስለሆነም ሁላችንም  የአራተኛ አመት ተማርዎች በግዜ 12:00  ላይ Hayik-Dar Kale-Hiwot እንገናኛለን።

2nd and 3rd ንም ያጠቃልላል

መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
ተባረኩ!

#እግዚአብሔርን_ማወቅ
#ማወቅ        #መታዘዝ       #ማረፍ

Join us on social media's:

Telegram   Instagram   Tiktok

@acafellow 
ACA FELLOWSHIP
የክርስትያን ተማሪዎች ህብረት

3 months ago

የካታቦምቡ ሰማዕታት
Audi book
part 23

@acafellow

3 months ago

የካታቦምቡ ሰማዕታት
Audi book
part 18

@acafellow

8 months, 2 weeks ago

“... የመዓዛ ሽታና የተወደደ መሥዋዕት የሚሆነውን ለእግዚአብሔርም ደስ የሚያሰኘውን ስጦታችሁን ከአፍሮዲጡ ተቀብዬ ተሞልቼአለሁ።”
  — ፊልጵስዩስ 4፥18

#ሰላም ውድ የ ACA fello ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ? የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልን ጌታ በሰጣችሁ አቅም የፌሎሺፕን አገልግሎት በገንዘብ መደገፍ  የምትፈልጉ ሁሉ ከስር ያለዉን የአካውንት ቁጥር በመጠቀም ማገዝ የምትችሉ መሆኑን በጌታ ፍቅር እናሳውቃለን። ለመልካምነታችሁ ተባረኩ!!

?የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000595488738
OLIYAD MISGANA and or YISHAK SOLOMON

8 months, 3 weeks ago

ሰላም? ከነገ ጀምሮ የመውጫ ፈተና(exit exam) የምትፈተኑ GCዎች ሁላችሁ እንዴት ናችሁ? የጌታ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ከነገ ጀምሮ በምኖራችሁ የመውጫ ፈተና የእግዚአብሔር አብሮነት አይለያችሁ እያልን፤በብዙም ሆነ በጥቂት ማዳን የእግዚአብሔር ነውና፤ ሁሉን የምችል አምላክ ጉልበት ይሁንላችሁ።

?ውድ GCዎቻችን አደራ የምንላችሁ ነገር ራሳችሁን ከአላስፈላጊ ጭንቀት በመጠበቅ እና በእግዚአብሔር ላይ ብቻ በመደገፍ ፈተናውን እንድትፈተኑ አደራ እንላችኋለን።

"እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።"
- መዝሙር 27፥14

መልካም የፈተና ጊዜ።

እንወዳችኋለን?

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 2 weeks ago