Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ማን ዩናይትድ ኢትዮ ፋንስ

Description
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648
Advertising
We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month, 1 week ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 days, 19 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 6 days, 5 hours ago

1 week ago
Who Scored በሊጉ ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች …

Who Scored በሊጉ ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች ከፍተኛ ሬቲንግ የተሰጣቸውን ተጫዋቾች አስቀምጧል፤

በዚህም የክለባችን የመሃል ሜዳ ሞተር የሆነው ቡርኖ ፈርናንዴዝ 8.29 ሬቲንግ በማግኘት በኮል ፓልመር ብቻ ተበልጦ ሁለተኛ ደረጃን መያዝ ችሏል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

1 week ago
ክለባችን ፍላጎት አለው!

ክለባችን ፍላጎት አለው!

የ ጣሊያኑ እውቁ ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ እንደዘገበው ከሆኑ የፉልሀሙ ተከላካይ ቶሲን አዳራቢዮሊን በክለቡ ያለው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ በዚህ ክረምት ክለቡን ይለቃል።

እናም ክለባችን በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ካላቸው ክለቦች መካከል አንዱ ነው ጥሩ የተከላካይ አማራጭም ይሆነናል ክለባችን ገፍቶ የሚሄድበት ከሆነ የዝውውር ውጪም ስለማያሶጣ።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

1 week ago
ሁዋን ማታ ስለ ብሩኖ ፈርናንዴዝ:-

ሁዋን ማታ ስለ ብሩኖ ፈርናንዴዝ:-

"በእኔ አመለካከት ሁሌም ለቡድኑ የሚፋለመው ተጫዋች እሱ ነው፣ እሱ ጥሩ ወይም መጥፎ አቋም ሊያሳይ ይችላል ነገር ግን እሱ ሁልጊዜ በትክክለኛው አመለካከት ነው የሚጓዘው"

"ለእኔ ደግሞ የማንቸስተር ዩናይትድ ተጫዋች መሆን ማለት ይህ ነው" በማለት ተናግሯል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 1 week ago
ወደ ሜዳ ለመመለስ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት …

ወደ ሜዳ ለመመለስ ተጨማሪ ጥቂት ቀናት ያስፈልገዋል!

ታይረል ማላሲያ በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሜዳ ልምምድ እንደሚመለስ ተጠቁሟል፣ ይህ የሚያሳየው ገና ወደ ሜዳ ለመመለስ ጥቂት ሳምንታት እንደሚያስፈልገው ነው።

[Steven Railston]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 1 week ago
ክለባችን ዊልያምስን ለመመለስ ሙከራ ሊያደርግ ይችላል!

ክለባችን ዊልያምስን ለመመለስ ሙከራ ሊያደርግ ይችላል!

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ ሉክ ሾው ለረጅም ግዜ ከሜዳ መራቁን ተከትሎ ብራንደን ዊሊያምስን በውሰት ከተሰጠበት ክለብ ኢይፕስዊች ለመመለስ ሙከራ ሊያደርግ እንደሚችል ተነግሯል።

ነገርግን ይህ በሁለቱም ክለቦች መካከል ከስምምነት መድረስ እና ከ EFL ልዩ ፍቃድ ማግኘትን ይጠይቃል፤ ግን ክለባችን ሙከራ ቢያደርግ እንኳ የመሆን እድሉ ዝቅተኛ እንደሆነ ተነግሯል።

[Rich Fay, MEN]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 1 week ago
ማንቸስተር ዩናይትድ እስካሁን የተጎዱበት ተጨዋቾች ዝርዝር …

ማንቸስተር ዩናይትድ እስካሁን የተጎዱበት ተጨዋቾች ዝርዝር ፡-

ሉክ ሻው
ሜሰን ማውንት
አንቶኒ ማርሻል
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ
አሮን ዋን ቢሳካ
ታይረል ማላሲያ
ራስመስ ሆይሉን

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 2 weeks ago
የኒውካስትሉ አለቃ ኤዲ ሃው በአሽዎርዝ የወደፊት …

የኒውካስትሉ አለቃ ኤዲ ሃው በአሽዎርዝ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ላይ በጋዜጣዊ መግለጫው ተጠይቆ እንዲህ ብሏል:

"እንዲቆይ ትፈልጋለህ? የሱ ጉዳይ በእኔ ፍላጎት ላይ የተመሰረት አይደለም፣ እኔ እሱ በክለቡ ይቆይ ይሂድ የእኔ ውሳኔ አይደለም ጉዳዩን እኔ አይደለውም የምቆጣጠረው።"

"በእርግጥ ስለ እሱ ብዙ ዜናዎች ተመልክተናል እና አብዛኛውን ጊዜ እንደነዚህ አይነት ነገሮች ሲሰሙ የሆነ ነገር ይከሰታል ማለት ነው ነገር ግን አሁን ላይ ከማንም ክለብ ጋር ግንኙነት አላደረግንም።"

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 2 weeks ago
የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ለሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ …

የማንችስተር ዩናይትድ ደጋፊዎች ለሰር ዴቭ ብሬልስፎርድ ይህንን ጥያቄ አንስተውለት ነበር "ኪሊያን ምባፔን አስፈርምልን ? እሱም ጥያቄውን በፈገግታ ምላሽ አልፎታል።

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 2 weeks ago
ዳን አሽወርዝ እና ጄሶን ዊልኮስ ከማንችስተር …

ዳን አሽወርዝ እና ጄሶን ዊልኮስ ከማንችስተር ዩናይትድ አዲሱ CEO ኦማር ቤይራዳ ጋር ቀጥተኛ ንግግሮችን አድርገዋል።

[Guardian Sport]

@man_united_ethio_fans
@man_united_ethio_fans

2 months, 3 weeks ago
***🏆***ለአንድ ወር ያክል የዘለቀው ተወዳጁ የአፍሪካ …

🏆ለአንድ ወር ያክል የዘለቀው ተወዳጁ የአፍሪካ ዋንጫ የፊታችን እሁድ ይጠናቀቃል።

👉በፍፃሜው አዘጋጇ አይቮሪኮስት ከ ናይጄሪያ የሚያደርጉት ጨዋታ የዋንጫዋን ባለቤት የሚወስን ይሆናል። ይህ ተጠባቂ የፍፃሜ ጨዋታ ስንት ለስንት ይጠናቀቃል?

በቴሌግራም ቻናላችን ላይ በትክክል ለገመቱ 5 ቤተሰቦች የ2500 ብር 💵 ቦነስ የምንሸልም ይሆናል።

ሁሉስፖርት ቤተሰብን ይቀላቀሉ!
Website - https://hulusport.com/
Facebook - https://www.facebook.com/hulusport.et
Telegram - https://t.me/hulusport_et
TikTok - https://www.tiktok.com/@hulusport.et

@hulusport_et

We recommend to visit

ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!

➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ

➮በስልክ ጥሪ ምንም አይንት የማስታወቂያ ስራ አንቀበልም!

ለማስታወቂያ ስራ @Promotion_4_3_3_Bot

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2016

Last updated 1 month, 1 week ago

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል

የሃገር ቤት መረጃ
የአውሮፓ ሊግ መረጃ
ቀጥታ ስርጭት
የዝውውር ዜና

ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta
@Teme_Ayu

ስልክ ቁጥር +251911857852

Last updated 3 days, 19 hours ago

👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል።

ለማንኛዉም አስተያየት
@wizhasher
@wiz_hasher

Group 👉 @Man_United_ethio_fans_Group

{ስልክ ቁጥር}
0912983847
0919337648

Last updated 6 days, 5 hours ago