ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 2 weeks ago
All Freshman Modules
https://t.me/Freshman_trickshttps://t.me/Freshman_tricks
? Mathematics different universities worksheet ?
በ2016 ዓ.ም እና በ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ወስዳችሁ ያለፋችሁ ተማሪዎች የሚያስፈልጋችሁን ሙሉ መረጃ በመያዝ ከጥቅምት 30/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አስራ አምስት (15) የሥራ ቀናት ምዝገባ እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።
በቅድሚያ ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ማስላክ ይኖርባችኋል ተብሏል።
የድኅረ-ምረቃ የትምህርት መስኮች፦
1.Gadaa and Peace Studies (MA)
2.Gadaa and Governance Studies(PhD)
የምዝገባ ቦታ፦
ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንጻ ቢሮ ቁ. 59
ለደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ
?በ 2017 1ኛ ዓመት የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች
? በ2016 ዓ.ም የሪሜዲያል ፕሮግራም ያለፋችዉ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የትምህርት ምዝገባ የሚከናወነዉ ህዳር 11 እና 12/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርስቲው አሳውቋል።
■ በ2017 ዓ.ም አዲስ ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial) ተማሪዎች የመግብያ ቀን ወደፊት የምናሳዉቅ ይሆናል፡፡
በ2017 ወደ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባቹህ:-
የ Freshman ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ህዳር 07-09/2017 ዓ.ም. መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል።
የ Remedial ተማሪዎች የመግቢያ ቀን ታህሳስ 01-03/2017 ዓ.ም. መሆኑን ዩንቨርሲቲው አሳውቋል
? ?????? ????? ????? ????????? ????????? ??? ?????:
Educational Documents: Original and photocopies of certificates from Grades 8 through 12.
Photographs: Eight recent passport-sized photos.
* Personal Essentials: Blankets, bed sheets, and sportswear.
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Last updated 1 month, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 2 weeks ago