አእምሮን ማሳደግ እና ከጭንቀት ነጻ የመሆን ምስጢር🧶

Description
@amanuchannel
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 months, 1 week ago

#ሰፋ_አድርገህ_አስብ_ውንድሜ እስኪ ይህን አባባል ተመልከት እርግጠኛ ነኝ ከአሁን ሞክር ይሳካል
👉አንተ ጠንክረህ በዝምታ ስትሰራ ፣ ስኬትህ ጮኾ ይናገራል፡፡
-ፍራንክ ኦሽን
👉በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ሰርተህ ማሳየትህ ነው ፡፡
-ዋልተር ባግሆት

👉ወንዝ ድንጋይ ቦርቡሮ የሚገባው ሀይለኛ ስለሆነ ሳይሆን ያለማቋረጥ ስለሚፈስ ነው ፡፡
-ጂም ዋትኪንስ
👉ሰዎች በምታቅደው እቅድ ካልሳቁ ወይም ካልተገረሙ እቅድህ ትንሽ ነው ማለት ነው ፡፡
-አዚም ፕሪሚጂ

👉ለመጀመር ትልቅ መሆን አይጠበቅብህም ነገር ግን ትልቅ ለመሆን መጀመር አለብህ ፡፡
-ዚግ ዚግላር

👉ደስተኛ የሆነ ሕይወት ለመኖር ከፈለክ ከሁኔታና ከሰዎች ጋር ሳይሆን ከአላማና እቅድህ ጋር ተጣበቅ ፡፡
-አልበርት አንስታይን

👉አንተ የምርጫህ ውጤት እንጂ በአንተ ላይ የሚደርሱት ነገሮች ውጤት አይደለህም ፡፡
-ካርል ጉስታቭ
👉🌍 @amanuchannel

4 months, 1 week ago
[#ተስፋ\_መከራን\_ታሻግራለች\_ክፉ\_ዘመንን\_ታሳልፋለሽ](?q=%23%E1%89%B0%E1%88%B5%E1%8D%8B_%E1%88%98%E1%8A%A8%E1%88%AB%E1%8A%95_%E1%89%B3%E1%88%BB%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%88%88%E1%89%BD_%E1%8A%AD%E1%8D%89_%E1%8B%98%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8A%95_%E1%89%B3%E1%88%B3%E1%88%8D%E1%8D%8B%E1%88%88%E1%88%BD) ::

#ተስፋ_መከራን_ታሻግራለች_ክፉ_ዘመንን_ታሳልፋለሽ :: 
🌍#አሸተ_ደምለው_ተድላ

👉 በነገው ተስፋ የዛሬን መከራ ይረሳሉ የዛሬውን የመከራ ማዕበልም በነገ ተስፋ ይሻገራሉ ::
👉 ነገን ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ የዛሬን በፅናት ይቆማሉ ::
👉ነገን ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ የዛሬን መከራ በጥበብ እና በጠባቡ ሁሉ ያልፋሉ ::
👉ስለነገ ተስፋ ያላቸው የዛሬው ጨለማ እና መሰናክል ሁሉ ከተራ ፈተናነት አያልፍም ::
👉ተስፋ መከራን ታሻግራለች ክፉ ዘመንን ታሳልፋለች ::
👉 ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ ከሰው ከፈጣሪ እና ከተፈጥሮ ጋር ሁሉ ስምሙ ናቸው ::

👇♥️👇
# የተከዜ_አዳኝ_ትዉልድ መፅሐፍ በገቢያ ላይ 🙏
👉Amanu #ወዳጄ_ተስፋ_አትቁረጥ_ዛሬ በጭንቀ_ ላይ _ትሆናለህ _ ነገር _ግን_ ተስፋ_ ይኑር
👍ቴሌግራም 👉https://t.me/amanuchannel

5 months, 1 week ago
***🤜***በ\_7ቱ\_ከራስህ\_ጋር\_ተወዳጅ

🤜በ_7ቱ_ከራስህ_ጋር_ተወዳጅ

  1. ከትናንትህ ጋር ታረቀ፣ ዛሬህን አይበክልብህም!

  2. ሌሎች ስላንተ የሚያስቡት፣ ያንተ ጉዳይ አይደለም!

  3. ጊዜ ለሁሉም መልስ አለውና ለጊዜ ጊዜ ስጠው!

  4. ለአንተ ደስታ ከአንተ በቀር ሌላ ማንም ሰበብ ሊሆንልህ አይችልም!

  5. ሕይወትህን ከሌሎች ሕይወት ጋር አታወዳድር፤ መንገዳቸው ምን እንደሚመስል የምታውቀው ነገር የለህምና!

  6. እባክህን ብዙ ማሰብህን አቁም፤ ለሁሉም ነገር መልስ ማግኘት አይጠበቅብህም!

  7. ፈገግ በል፤ ዓለም ላይ ያለው ችግር ሁሉ ያንተ አይደለም!

#ተራራው_አንተ_ነህ መጽሐፍ በገበያ ላይ

👍ቴሌግራም👉 https://t.me/amanuchannel

5 months, 1 week ago

#ትምህርተ_ሺኖዳ
#አቡነ_ሺኖዳ_መልስ_አላቸው
**የአቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ ሁለት አዳዲስ መጽሐፍት በገበያ ላይ

የብጹ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ሁለት አዳዲስ መጽሐፍት በሐመረኖህ መጻሕፍት አማካይነት በገበያ ላይ መዋላቸውን ምክንያት በማድረግ ከመጽሐፍቱ እነሆ አምስት ትምህርቶች ለቅምሻ፦
#አንደበታችንን_እንጠብቅ
!**

አፉ ውስጥ ያለችውን ይህችን ትንሽዬ ብልት መቆጣጠር የማይችል ሰው ህይወቱ በመከራ እና በብስጭት የተሞላ መሆኑ የማይቀር ነው። ከአንደበታችን የሚወጡት ቃላቶች ከሰይፍ የላቀ፣ ከፈንጂ የባሰ ጉዳትን የማስከተል አቅም አላቸው።

👉 ይህ መጽሐፍ የአንደበት ኃጢአት ምን ያህል የከፋ እንደሆነ እንዲሁም አቅጣጫውን የሳተን አንደበት እንዴት መግራት እንደሚቻል ያስተምራል። 

#ማሳበባችንን_እንተው!

ማንኛውንም ውድቀት ላለመቀበል ሁሉንም ዓይነት ሰበቦች እና ምክንያቶችን እናመጣለን። ይህም ከስህተታችን እንዳንማር ያደርገናል። ለማሳበብ ለማሳበብማ አዳም ሔዋን ላይ አሳቧል፤ ሔዋንም እባብ ላይ አሳባለች… ታዲያ ማን ከእርግማኑ ተረፈ?

👉 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሰበብን መንገድ መከተላችን ውድቀት ወደተባለው አዳራሽ እንጂ ወደ ስኬት እንደማይመራን እንማራለን።

#ፀሎት_አየራችን_ይሁን

ፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት ዋነኛው መንገድ ነው… ከፀሎት ጋር ያልተቆራኘ ህይወት አየር በሌለበት ቦታ ላይ እንደመኖር ይቆጠራል! የጭንቀት እና የስጋት ሰንሰለት የትም እንዳንሄድ፣ ምንም ብሩህ ነገር እንዳናስብ ተብትቦ ይይዘናል፤

👉 ፀሎት እንዴት ይህንን የብረት ሰንሰለት ማቅለጥ እንደሚችል እንማርበታለን።

#ጭንቀት_በእግዚአብሔር_ላይ_ማመጽ_ነው

አምላካችን እግዚአብሔር ጭንቀታችንን ሁሉ ለእሱ እንድንተው መክሮናል። እኛ ግን ብዙ ጊዜ በጭንቀት ራሳችንን ስናሳምም ነው የምንገኘው። የታዘዝነውን ከማድረግ ይልቅ በተፈጠረብን ችግር አማካይነት ሳናውቀው በተቃውሞ ውስጥ እንገባለን።  የጭንቀት መድሃኒቱ የሚያስጨንቀንን ነገር ሁሉ ለአምላካችን መተው ነው።

👉መጽሐፉ እንዴት ጭንቀታችንን በእግዚአብሔር ላይ መጣልና እኛ በእፎይታ ማረፍ እንደምንችል ያስተምረናል።

#መድኃኒታችንን_እንዋጥ

ይቅርታ ከብዙ በሽታዎች የሚፈሰው መድኃኒት ነው፡፡ ራሳችንን ከመመረዝ ነጻ ማውጣት የምንችለው በይቅርታ ነው፡፡ ይቅርታ ልክ የተቀደደ ልብስን እንደሚሰፋ የሚያውቅ መርፌ ዓይነት ነው። በየቀኑ የይቅርታን መድኃኒት እየዋጥን መፈወስ ስንችል ለምን ይሆን ራሳችንን የምንመርዘው?

👉 ይህ መጽሐፍ የይቅርታን ኃያልነት እንዲሁም የደደረ ልብ የሚያመጣውን ስቃይ አስገራሚ በሆኑ ታሪኮች እያዋዛ ያቀርባል!

የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ትምህርቶች የነፍስ ምግብ በመሆናቸው ሁለቱን አዳዲስ መጽሐፍት እነሆ ለነፍሳችሁ  ምግብ ብለናል!

#ትምህርተ_ሺኖዳ
#አቡነ_ሺኖዳ_መልስ_አላቸው
ሁለቱም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

የአቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ፣ የቅዱስ ዮሐንስ አዲስ ምርጥ ምርጥ መንፈሳዊ መጽሐፍት በገበያ ላይ ፦

👇🎀👇

👉 #ጠይቁ_ይመለስላችኋል 4ተኛ ዕትም
👉 #ሰይጣንን_አስርቡት 2ተኛ ዕትም
👉 #የነፍስ_ምግብ 2ተኛ ዕትም
👉 #ኦርቶጵያ 4ተኛ ዕትም
👉 #እስከማዕዜኑ 3ተኛ ዕትም
👉#የተሰቀለው_ንጉሥ (በአማርኛ)
👉#The_Crucifixion_of_the_King_of_Glory (በእንግሊዝኛ)

ሁሉም መጽሐፍት በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ

6 months, 4 weeks ago
[#ሕይወት\_ይቀጥላል](?q=%23%E1%88%95%E1%8B%AD%E1%8B%88%E1%89%B5_%E1%8B%AD%E1%89%80%E1%8C%A5%E1%88%8B%E1%88%8D). . .

#ሕይወት_ይቀጥላል. . .

ማንም ፍጹም አይደለም፣

ስህተት እንሰራለን፤

የተሳሳተ ነገ እንናገራለን።

እንወድቃለን፣

እንነሳለን፣

እንማራለን፣

እናድጋለን

ሕይወት ይቀጥላል. . .

#ስሜትን_በብልኃት_መምራት መጽሐፍ
#EMOTIONAL_INTELLIGENCE

ይህን በአለም አቀፍ ደረጃ እውቅናን ያገኘ መጽሐፍ አንብበው ከወደዱትታላላቅ ሰዎች መካከል፦

👇🎀👇

- ዋረን ባፌት
- ኦፕራ ዊንፍሬይ
- ቢል ጌትስ
-  ባራክ ኦባማ
-  ኤለን መስክ
- ቶኒ ሮቢንስ

እና ሌሎችም ይገኙበታል። አንተም ይህን መጽሐፍ በማንበብ፣ የስሜት ብልኃት ጠቀሜታውን በመረዳት ስሜቶችህን ሁሉ ለስኬት በመጠቀም  በሕይወትህ ላይ አስደናቂ ለውጥ እንደታመጣ ተጋብዘሀል።

‼️ልብ በል👉 መጽሐፉ በራሱ በእንግሊዘኛው መጽሐፍ ሽፋን የታተመ ሲሆን ገጹም 352 እና በታጣፊ ሽፋን ማለቢያ ጭምር ተደርጎበት የታተመ ነው!

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል፡፡

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/amanuchannel

6 months, 4 weeks ago
[#አእምሮህ\_የምትመግበውን\_ነው](?q=%23%E1%8A%A0%E1%8A%A5%E1%88%9D%E1%88%AE%E1%88%85_%E1%8B%A8%E1%88%9D%E1%89%B5%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%89%A0%E1%8B%8D%E1%8A%95_%E1%8A%90%E1%8B%8D)**!

#አእምሮህ_የምትመግበውን_ነው**!

ተስፋ መግበው!
እውነት መግበው!
ፍቅርን መግበው እና አደልበው!

ተስፋ መቁረጥ፣ ውሸት፣ ጥላቻና ክፋት

እየመገብክ ከሰውነት ጎዳና አታውጣው!**

#የምታስብ_ከሆነ_ይህ_መጽሐፍ_የግድ_ያስፈልግሀል

#ስለምታስበው_አስብ 6ተኛ ዕትም
#THE_ART_OF_THINKING_CLEARLY (በእንግሊዝኛ)

መጽሐፉ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ታትሞ በገበያ ላይ።

በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ።

📕📕📕
(በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ ከምናሳትማቸው መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።)

ቴሌግራም👉 https://t.me/amanuchannel

7 months, 1 week ago
ወዳጄ ስማ/ሚ ማስተዋል ያለብህ ነገር አለ …

ወዳጄ ስማ/ሚ ማስተዋል ያለብህ ነገር አለ አንተ/ች ወደ ጥሩ ነገር እየተቀየርክ መሆንህን ነው እንጂ ትላንት አብረዉህ የነበሩ፥ የበሉ፥ ጓደኛየነህ ሲሉ የነበሩ፥ ትላንት አብረዉህ ሲሆሩ ቆይተው ዛሬ በሆነ አጋጣሚ፥ ስልጣን /ብር በጣም ተቀይረው/ መጥፎ ሰው ቢሆኑብህ /ኣንተን እንደ ማያዉቁህ ቢሆኑ አይግረምህ አይድነቅህ ምክንያቱም እነሱነታቸውን ማንነታቸውን ደብቀው ነበር ከአንተ ጋር የነበሩት ስለዚህ አንተ (አንቺ) የራስ/ሽ አላማ ሊኖርህ/ሽ ግድ ነው ፡፡ ለምታደርጋቸው እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ምክንያት ሊኖርህ ይገባል ምክንያቱም በተቀየሩብህ ሰወች እንዳትጎዳና መጥፎ ስሜት እንዳይሰማህ ፥እንዳታስብ ፥ ቀጭንቀት ነጻ እንድታደርግ ይረዳሃል።

ሁሌም ቢሆንም ለለውጥ ትጋ ፥ አንተ አትረባም ብለው ጥለውህ ለሄዱ ፥ በስልጣን ለለወጡህ ሰወች ሃሪፍ ስራ ሰርተህ አንተ ምን አይነት ሰው እንደሆንክ ሊታሳያቸው ይገባል ወዳጄ ነገር ግን ለለውጥ ስትተጋ ብዙ እንቅፋት(failuritiy) ይገጥሙሃል ስለዚህ በእንቅፋቶችህ ልትማርባቸው እና ልትለወጥባቸው ልትጠነክርባቸው ይገባል እንጂ ትጋትህን መተው አይገባህም ፥ ለጀመርከው አላማ ቁም ወደጄ ። prepared by @Amu

የጎታታው ያለፈ ህይወታችን አጉል ፈሊጦች ለዛሬው በለውጥ ማእበል ለሚናወጥ ህይወታችን ፈጽሞ አይመጥንም! From አብራሃም ሊንከን።👍👉https://t.me/amanuchannel

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana