ልባም ሕይወት (Smart Life)

Description
በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን https://youtu.be/wPoCqSY2XCA?si=juy7rLygFLaLQ9xg
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 2 months, 4 weeks ago

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

ገባ ገባ እያልን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ተጀምሯል 

ወዴት ነው እሩጫው ?

ወደ ልባም ህይወት 🤷‍♀️*🤷‍♀️*🤷‍♀️**

ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏

2 months, 1 week ago

👆የዛሬውን ስልጠና ለየት የሚያደርገው

ሽልማት መኖሩ ነው

የሽልማቱ መስፈርት

  1. የተሳታፊዎች ቁጥር ከአንድ መቶ በላይ ሲሆን

  2. እስከ 2,000 ብር የገንዘብ ሽልማት ለንቁ ተሳታፊዎች ለሽልማት ይቀርባል

ከሽልማቱ ተካፋይ እንዲሆኑ ይህንን ሊንክ👇 ለወዳጅ ጕደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ::

ቴሌግራም:-

https://t.me/libamhiwot?livestream=18850e716a54ae529b

👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ።

ልባም ቀን   🙏

4 months, 3 weeks ago
4 months, 3 weeks ago
**"አልማዝ ከወርቅ ይበልጣል

"አልማዝ ከወርቅ ይበልጣል
መልካም ባህሪ ደግሞ
ከአልማዝ ይበልጣል "
ልባም ሳምንት *?*??**

http://t.me/libamhiwot
ከኖርን አይቀር የታሰበበት፣ አቅጣጫ ያለውና የምንወደውን ህይወት ለምን አንኖርም

4 months, 4 weeks ago
4 months, 4 weeks ago
ልባሞች ዝግጁ ናችሁ??

ልባሞች ዝግጁ ናችሁ??
በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ከ 3:30-5:00 ይከታተሉን።

ልባም ቀን ???

@libamhiwot
ከኖርን አይቀር የታሰበበት፣ አቅጣጫ ያለውና የምንወደውን ህይወት ለምን አንኖርም

5 months ago
**"ስኬት የሚገነባው

"ስኬት የሚገነባው
በጽናትና በትጋት ነው ፤
ወደ ህልም በሚያደርስ መንገድ ላይ
በጽናትና በትጋት መጓዝህን ቀጥል "
ልባም ሳምንት *?*??**

http://t.me/libamhiwot
ከኖርን አይቀር የታሰበበት፣ አቅጣጫ ያለውና የምንወደውን ህይወት ለምን አንኖርም

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 4 months, 1 week ago

Last updated 4 months ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 2 months, 4 weeks ago