Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

🇪🇹 HaHu-Ethiopia

Description
👨‍🏫 ለፍሬሽ ተማሪዎች ተብሎ የተከፈተ ተወዳጅ  ቻናል ነው!

በውስጡ :-

📌 FreshMan course exams
        -Mid exams
        -Final exams in PDF! 📚✍️
📚 Pdf Notes
📗 Assignment

Buy ads: https://telega.io/c/hahuethiopia
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas

4 months, 4 weeks ago

*🔔 *ሁሉም የኢትዮጵያ ተማሪዎች ሊኖሯቸው የሚገቡ 6⃣ምርጥ የትምህርት ቻናሎች **🤗****

1⃣, !! ቀስም Academy !!

🔺ለ9-12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና የመጀመሪያ አመት (freshman students) ተማሪ በጣም ጠቃሚ ቻናል።  የuniversity የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ከመልስ ጋር። የ University mid፣ ና final ፈተና፣ Freshman Handout. ያገኛሉ።

🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 Join us Here !

2⃣, !! ቀለሜ !!

🔻ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ Channel ነው።

🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 Join us Here !

============================

3⃣, !!Bemnet Library!!

🔺ከ2ሺ በላይ መጽሐፎች(በPdf) የሚገኙበት ግዙፍ ዲጂታል ላይብረሪ!

🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 Join us Here !

============================

4⃣!! Hahu Ethiopia !!

🔻ይህ ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፈተናዎችን ፤ ጠቃሚ ኖቶችን በ pdf ፤ ጠቃሚ የሆኑ የንባብ ማቴሪያሎችን ለማቅረብ ተብሎ በልዩነት የተዘጋጀ ቻናል ነው።

🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 Join us Here !

============================

5⃣, !!ተማሪ News!!

ትምህርት ነክ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል!

🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 Join us Here !

============================

6⃣,!!Ministry of Eduction !!

🔹Educational channel tha service students and also every one can get information and Textbooks.

🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 Join us Here !

============================

✈️ Bonus

➡️ All Student Books -

👨‍🏫 ተማሪዎች ብቻ ተብሎ የተከፈተ Digital Library ! የተለያዩ ትምህርታዊ መፅሀፎችን የሚያገኙበት ድንቅ ቻናል!

🌐 ይቀላቀሉ👉🏾 Join us Here !

5 months ago

*🎚️*አሁን ያለህበት ሁኔታ ነገ የምትደስበትን አያሳይም፤ ስለዚህ ከጓደኞቼ አነስኩ ብለህ አትሸማቀቅ። እነሱ በአለባበስና በሁኔታህ ሊያሸማቅቁህ ቢሞክሩ የዛሬ 10 ዓመት ያገናኘን በላቸው።ቃልህን ለመጠበቅ ግን እያንዳንዱን ቀን ትንሽ ነው ብለህ ሳትንቅ ስራ፣ ተማር ራስህን አሳድግ እውነተኛ ለውጥ ጊዜ ይጠይቃል ከፍ ማለት ስትጀምር ግን ማንም አይመልስህም ምክንያቱም አቋራጭ ተጠቅመህ እዛ አልደረስክማ!➡️10 ዓመት እኮ ረጅም ጊዜ ነው የሚል ካለ ጊዜው እንዴት እንደሚሮጥ አስረጂ አያስፈልገውም! ስለዚህ ነገ ሳትል አሁኑኑ ጀምር!@Hahuethiopia *⚡️***

5 months ago

Easy Competition

We are giving away amazing prizes to the top three winners. First place will receive 1200 ETB, second place will win 600 ETB, and third place will take 400ETB.

To participate, create a 35-second short video (could be in english or Amharic) and write a creative message in Amharic, with no more than 7 sentences. It is all About Havan Academy. we will provide you the details you need to know about Havan Academy for if you want it.

Creativity weighs for about 60%

In addition to creativity, participants should also consider the quality of their video production, the clarity and effectiveness of their message. It's important to ensure that the video is well-lit, well-edited, and visually engaging.

The message in Amharic should be clear and effectively convey the intended meaning. Additionally, participants should consider the originality and uniqueness of their content, as well as how well it aligns with the promotion campaign and its objectives. Overall, the video should be compelling, evoking interest, attention, or admiration and memorable to stand out among the competition.

Don't miss out on this incredible opportunity! Apply now and show off your creativity!

Apply at @Drhavan

Deadline : Dec 10

❇️ the winners will also get an opportunity to Work with Havan Academy being as a content creator.

☎️ 0929284321, 097 319 455

share and Join🙏🙏
@havanacademy

5 months ago

እስካሁን የምዝገባ ጥሪ ያወጡ ኢትዮ -ዩኒቨርስቲዎች ‼️

የዩኒቨርስቲ ጥሪዎችን በቅድመ ተከተል አስቀምጠናል።

💠ዛሬ November 18/2016 ነው🙏

⭐️Kebri-dahri University
🟢November 13 & 14

⭐️Bulehora University
🟢 November 15 & 16

⭐️Wollegga University
🟢  November 17 & 18

⭐️Raya University
🟢November 17 & 18

⭐️Kotebe University
🟢  November 20 & 21

⭐️Wolkite University
🟢 November 20 & 21

⭐️Gambela University
🟢 November 21 & 22

⭐️Aastu( A.A) University
🟢 November 23

⭐️Dirredawa University
🟢 November 23, 24 & 25

⭐️Worabe University
🟢 November 24 & 25

⭐️Odabultum University
🟢November 24 & 25

⭐️Astu(Adam University
🟢 November 24-25

⭐️Borana University
🟢 November 27-28

⭐️Bonga University
🟢  November 27 & 28

⭐️Aksum University
🟢November 27 & 28

⭐️Dilla University
🟢November 28 & 29

⭐️Mekelle University
🟢 November 28, 29 & 30

⭐️Jimma University
🟢December 1 & 2

⭐️Arsi University
🟢   December 4 & 5

⭐️Wachamo University
🟢December 5 & 6

⭐️Haramaya University
🟢December 5, 6 & 7

@Hahuethiopia*⚡️***

5 months, 1 week ago

እምነት☕️

⚙️መጥፎ ይሁን ጥሩ ማሰብህ አንተ ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ በእምነትህ ልክ ነው።

🔋መጥፎ ነገር ይከሰታል፣ ይህን ማድረግ አልችልም፣ እኔ ቆንጆ አይደለሁም፣ ድህነት እጣ ፈንታዬ ነው.... ባልክ ቁጥር ህይወትህን ጨለማ ውስጥ እየከተትክ ትመጣለህ።

🔋 በተቃራኒው ህይወትህን መለወጥ እንደምትችል ካመንክ ህይወትህን ትለውጣለህ።

🛡አንተን የሚገድልህም ሆነ የሚያድንህ እምነትህ ነው።

@Hahuethiopia*⚡️***

5 months, 1 week ago

*➡️ *ሁላችሁም Vote አድርጉ ! ለእናንተ የትምህርት ማቴሪያዎችን ለማቅረብ እንዲመች ያህል ነው *🥰@Hahuethiopia⚡️***

5 months, 2 weeks ago

1st ዙር ምዝገባ አርብ ይጠናቀቃል ‼️

የ 1ኛ አመት Freshman ተማሪዎች Special Tutorial ምዝገባ አርብ ይጠናቀቃል ።

💠አራት ዩኒቨርስቲዎች አዲስ ተማሪዎቻቸውን ለመቀበል ዝግጅት አጠናቀዋል።
🔹Arba minch
🔹 Haramaya
🔹 Gambela እና
🔹 Kotebe University

የ Freshman Special Tutorial ላይ በፊት ከነበረው በተጨማሪ ቪዲዮዎች እየተሰሩ ነው።

በዚህ Special Tutorial
▫️ገፅ ለገፅ ማብራሪያ ይሰጣል
▫️Mid እና Final Exam ይሰራል።
▫️Worksheet'ች ይሰራሉ
▫️ለ 1st Round አሳይመንት እናግዛለን

💠የ Special Tutorial ጥቅሙ ቀድማችሁ ስለምትማሩ ክላስ ላይ ምንም አይከብዳችሁም።

ከላይ የተጠቀሱትን እና ሌሎችም ዩኒቨርስቲዎች በዚህ ሳምንት መጥራት ስለሚጀምሩ የ Special Tutorial ምዝገባ በዚህ ሳምንት ያልቃል ።

ለመመዝገብ አኳንት ከ @Euads ውሰዱ

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

5 months, 2 weeks ago

Generally Medicine የሚሰጥባቸው ግቢዎች የደረሳችሁ እንኳን ደስአላችሁ👏👏👏

✔️Medicine ለመግባት አንድ ተማሪ Freshman GPA ከ 3.75 እና ከዛ በላይ ማምጣት አለበት። አንዳንድ ግቢ ላይ ከ 3.8 በላይ ይባላል።

✔️Pharmacy ለመግባት ደግሞ  3.6 እና ከዛ በላይ ማምጣት ነው።

✔️Law የመግባት አድላችሁ ደግሞ ከ 3.5 በላይ ልኖራችሁ ይገባል ።

እርግጠኛ ሆኜ የምነግራችሁ ነገር Special ያዘጋጀነው ቲቶሪያል ካሁኑ ከጀመራችሁ 3.6 በላይ ታመጣላችሁ ።

ለምን መሰላችሁ የኛ ቲቶሪያል ገፅ ለገፅ ነው። አሁን በኛ ተምራችሁ ድጋሚ ግቢ ስትገቡ ከተማራችሁ በ 3ኛው እናንተ እራሱ አስተማሪ ናችሁ።

Hahu Special ልምድ ባላቸው አስተማማኝ የሆኑ አስተማሪዎችን የያዘ ነው።

🎁 የምዝገባ ሁኔታ:- ሙሉ ክፍያ 500 birr አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ወይምጨደግሞ 2ት Course መማር የፈለገ 250birr ብቻ ከፍሎ መመዝገብ ነው።

⭐️ አኳንት ለመውሰድ 🔵 @EUADS ላይ ይጠይቁ ።

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0

ለተጨማሪ የ 12ኛ ክፍል መረጃዎች🙏
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥
🔥@hahuethiopia 🔥

5 months, 2 weeks ago

ትክክለኛ እድሜ ለማወቅ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
http://woafoame.net/4/6601680
http://woafoame.net/4/6601680

5 months, 3 weeks ago

💠የ Scholarship እድል መሞከር ይፈልጋሉ ?

የተለያዩ የ Scholarship አድሎችን በዜና ቻናላችን ላይ ለቀናል። በተለያዩ ሀገር የወጡ አዲስ እድሎችን ለቀናል።

ብዛት 🟰12 የሆኑ Fully Funded Scholarship ይሞክሩ።

Scholarship አይደርሰኝም አትበሉ። በትክክል የተባሉትን መስፈርቶች አሟለታችሁ Apply አድርጉ።

🔡🔡🔡🔡  🔠🔡🔡🔡🔡🔡🔡

Send Request✌️
https://t.me/+S_aP31hNp08wMDI0

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 1 día, 17 horas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 5 días, 6 horas

Last updated hace 5 días, 19 horas