Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ

Description
@lawyerhenoktaye (LL.B LL.M) 0953758395 ☎️
Youtube?
https://youtu.be/5cnK4gX2Mrg
Tiktok? https://www.tiktok.com/@lawyer_henok.t?_t=8iQ7AEnkz4v&_r=1
Facebook ? https://www.facebook.com/profile.php?id=100071372553654&mibextid=ZbWKwL
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago

2 months, 1 week ago

ባልና ሚስት በጋብቻ መካከል የሚያደርጉት የስጦታ ውል ተቀባይነት አለው?

በጋብቻ መካከል በየትኛውም ንብረት ላይ ባልና ሚስት እርስ በራስ የሚያደርጉት የስጦታ ውል ፍ/ቤት ቀርቦ ካልፀደቀ በቀር  በህግ ፊት ተቀባይነት የለውም።ሲል የፌደራል ሰበር ሰሚ ፍ/ቤት በሰ.መ.ቁ. 158292 አስገዳጅ የሕግ ትርጉም ሰጥቷል።
Telegram ??
https://t.me/ethiolawtips
Business law tips
@henoktayelawoffice

2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
2 months, 1 week ago

ፀደቀ‼️በኢትዮጵያ #የወንድ_የዘር_ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው። ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣ የሰውነት አካልን ያለ ክፍያ መለገስ፣ የወንድ የዘር ፍሬ እንዲለገስ እና ሌሎችም አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን ይፈቅዳል። ምክር ቤቱ ላለፉት ወራት የተለያዩ ውይይቶችን ሲያደርግ ቆይቷል።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር አዋጅን አጸደቀ

ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የጤና አገልግሎት አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበለትን ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ መርምሮ አጽድቋል።

የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ ታደለ ቡራቃ (ዶ/ር)፥ የአዋጁን አስፈላጊነት እና በአዋጁ የተካተቱ ድንጋጌዎችን አስመልክተው ሪፖርት እና የውሳኔ ሃሳብ አቅርበዋል።

በተለያዩ ሕጎች በተበታተነ እና ለአፈፃፀም ግልፅ ባልሆነ ሁኔታ የሚገኙ የጤና አገልግሎቶችን የሚመለከቱ ድንጋጌዎች በአንድ ማእቀፍ ሕግ እንዲወጣ አስፈላጊነቱ ስለታመነበት እና ከነዚሁ ድንጋጌዎች በተጨማሪም አሁን ወቅቱ ከደረሰበት የቴክኖሎጂ ደረጃ የተጣጠመ አዳዲስ የጤና አገልግሎት ድንጋጌዎችን በማካተት እና በስራ ላይ የነበሩት ድንጋጌዎችን በማሻሻል ወጥ የሆነ እና ለአፈፃፀም ግልፅ የሆነ የጤና አገልግሎት አሰጣጥ የሕግ ማእቀፍ በማስፈለጉ የተዘገጀ ረቂቅ አዋጅ ነው ።

2 months, 1 week ago
Lawyer_Henok ⚖️Ethio Law?ኢትዮ ሕግ
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 months, 3 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች

📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu

Last updated 1 month, 1 week ago