ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana
?አዲስ የሲራ ትምህርት
የኪታቡ ስም:–
ረውደቱል አንዋር የነብዩﷺሲራ
*? نقض الصحيفة وفك الحصار
?وفد قريش بين يدي أبي طالب
?عام الحزن
? ክፍል/23*
የትምህርቱ አቅራቢ:–
ኡስታዝ ኢብራሒም ኸይረዲን
?https://t.me/ibrahim_furii
?የኪታቡ ፒዲኤፍ?
https://t.me/ibrahim_furii/6573
https://t.me/umufwzan/8231
https://t.me/umufwzan/8231
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እና የተከበራቹህ አንባቢያኖች የሩመይሳ ወይም ኡሙ ሰለማ ተብላ የምትጠራውን ሱሀቢያ ታሪክ ይዘን መተናል በጥሞና አብቡት ጥያቄ እናወጣለን።
ይህ የሩመይሳ ቢንት ሚስሐን (ረ.ዐ) ታሪክ ክፍል አንድ ነው።
እኛም ኡሙ ሱለይም የሚለውን ስሟን በመጠቀም ከዚህች ሶሀቢያ ጋር እንተዋወቃለን፡፡ የእስልምና እምነት ገና የስሪብ ውስጥ ከመታወቁ በፊት ጀምሮ ኡሙ ሱለይም በላቀ ሰብእናዋ፣ በአእምሮ ብስለቷ እና በአስተሳሰብ ነፃነቷ በምትኖርበት ህብረተሰብ ዘንድ በስፋት የምትታወቅ ሴት ነበረች፡፡
ይህች ሴት በመጀመሪያ ትዳር የመሰረተቸው ማሊክ ኢብን ናድር ከሚባል ሰው ጋር ነበር፡፡ በዚህ የትዳር ህይወቷም ከነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሀባዎች መካከል እጅግ ዝነኛ የሆነው አነስ ኢብን ማሊክን ወለደች፡፡
በዚህ ወቅት አስራ ሁለት የሚሆኑ የየስሪብ ሰዎች ከመካ ወጣ ብሎ ወደሚገኘው ዓቀባህ ድረስ በመጓዝ ለነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያላቸውን ታማኝነት ገልፀው ነበር። ይህ የዓቀባህ ሰዎች ውሳኔ ነብዩ ሙሐመድ ከአላህ (ሱ.ወ) የተሰጣቸውን ተልእኮ ለማስፈፀም በሚያደርጉት እንቅስቃሴ ውስጥ የተመዘገበ የመጀመሪያው ታላቅ ስኬት እንደነበር ይነገራል፡፡
እርሷም አይደለም ሆኖም ግን በአሁኑ ስዓት በዚህ ሰው በነብዩ አምኛለሁ የሚል ምላሽ ሰጠችው።
ማሊክ የትዳር ጓደኛው በተለይ የእስልምናን እምነት ተከታይ መሆኗ በአደባባይ ማሳወቋን እና ልጇ አነስን ደግሞ ስለ አዲሱ እምነት ማስተማሯን አልወደደውም
ኡሙ ሱለይም ያለምንም ፍርሃት ልጇ አነስን፡- "አሽሃዱ አን ላ ኢላሀ ኢለላህ ወአሽሃዱ አነ ሙሐመደን ረሱሉላህ" በማለት ኢስላምን ማስተማር ጀምራ ነበር፡፡ አነስም ታዲያ እናቱን በመከተል የእስልምና እምነትን መቀበልን የሚያውጀውን ይህንን ጥልቅ የሆነ ቃል ደጋግሞ ይለው ነበር፡፡
ይቀላቀሉን ↘️↘️
https://t.me/+ZKXkcQYiRdcyMDFk
የተሳሳተ ፈትዋ ሰማሁ
በሚዲያ ነው ጠያቂ ጠይቆ የተመለሰለት
ጠያቂው እንድህ ይላል
"ሌላ ሚስት ላገባ ፈልጌ ስጠይቃት ሚስት አለችህ ወይስ?ብላ ጠየቀችኝ የለችኝም አልኳት እና በዚህ ሚስቴ ፍች ትሆናለች?"ብሎ ጠየቀ
መልሱ
"አወ ፍች ናት በምንም ነገር አትገናኙም ከዚህ በፊት ሁለት ጊዜ ፈተሃት ከሆነ ይሄ ሶስተኛ ነው አልቆብሃል ካልሆነ ደሞ ረጀዕቱ ካላልክ ተፈታብሃለች"ተባለ
*አቤት ሚስኪን ድንጋጤ ካላሳመመው ጥሩ ነው።
ትክክለኛው መልስ ግን ሚስት የለኝም ማለት አሽሙር ነው አሽሙር ደግሞ በቀጥታ ፍች አይሆንም ያሰበበት ታይቶ ካልሆነ በስተቀር።
መዋሸቱ በውሸትነት ይቀመጥና ሚስቱ ፍች አትሆንም መፍታትን አስቦበት ከሆነ ግን ራሱ ያውቃል ትፈታለች ከዚያ ውጭ በየትኛውም የዑለሞች አቋም አትፈታም።
ስለዚህ ሙፍቲዎች ጠንቀቅ በሉ እባካቹህ አ?ሙፍቲዎችን ተጠንቀቁ አልኩ እንዴ ሞቅ አለኝ መሰል ቁም ነገር ማስተዋል ይበጃል*t.me/abumuazhusenedris
*አብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል።
✅ ሙስሊምን መስደብ ፊስቅ (አመፅ ነው)።
?(ቡኻሪ ዘግቦታል)*።
ንግግርህ ምርኮኛህ ነው ፦ ንግግርህ ምርኮኛህ ነው ፡ ካፍህ ከወጣ ደግም አንተ ምርኮኛው ትሆናለህ ። አሏህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ ) እንዲህ ይላል ፡ - “ተጠባባቂና ዝግጁ የሆኑ መላእክት የሚመዘግቡ ቢሆን እንጅ ምንም አይናገርም” (ቃፍ ፡ 18 ) በልብም ውስጥ ላለው ነገር ጠቋሚ ከፈለግክ የምላሱን የንግግር እንቅስቃሴ ማመሳከሪያ አድርግ ። ምክንያቱም ምላስ ባለቤቱ ቢፈልግም ባይፈልግም በልቡ ውስጥ…
ንግግርህ ምርኮኛህ ነው ፦ ንግግርህ ምርኮኛህ ነው ፡ ካፍህ ከወጣ ደግም አንተ ምርኮኛው ትሆናለህ ። አሏህ (ሱብሃነሁ ወተዓላ ) እንዲህ ይላል ፡ - “ተጠባባቂና ዝግጁ የሆኑ መላእክት የሚመዘግቡ ቢሆን እንጅ ምንም አይናገርም” (ቃፍ ፡ 18 ) በልብም ውስጥ ላለው ነገር ጠቋሚ ከፈለግክ የምላሱን የንግግር እንቅስቃሴ ማመሳከሪያ አድርግ ። ምክንያቱም ምላስ ባለቤቱ ቢፈልግም ባይፈልግም በልቡ ውስጥ…
ٰ???
???? ?አበባውን
????? በመንካት
?????? ብቻ
?????? ስጦታ
?????? ያግኙ
?????
????
?? ?
? ?
? ??
? ???
? ????
? ????
? ????
? ???
?
?
?
?
?
? click ????
Telegram
🌷የተመረጡ ቻናሎች
You’ve been invited to add the folder “***🌷***የተመረጡ ቻናሎች”, which includes 40 chats.
**ምርጥና ተውዳጅ. ጥራት ያለው ኒቃብ እና ጅልባብ እናዘጋጅ አለን. ሳውድ ዎች. ተጠቀሙበት
ኑኑኑ በፈለጉበት ድዛይንንን
ለማግኘት ⬇️⬇️@Umu_Nayisi@Umu_Nayisi ጅዳ ፣ ሪያድ ተጠቀሙበት !!
ይደውሉ 0530606479**https://t.me/umufewzan_asslefiyahttps://t.me/umufewzan_asslefiya
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated hace 3 semanas, 5 días
Last updated hace 3 semanas
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated hace 1 mes, 1 semana