Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

ወርቃማ ንግግሮች

Description
ሰው የለበስክ ሰው እንጂ ልብስ የለበስክ ሰው አትሁን.. ሰውነት የአለም ምርጡ ጌጥህ እሱ ነውና።

አስተያየት እንቀበላለን.. @Golden_SpeechBot

https://youtube.com/channel/UCgP-E0miz3BhJ0YAGJ2zCHg
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад

1 month, 3 weeks ago

「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┈⟢🎁የረመዷን ስጦታ

│❏መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን

ሊሸይኺል ዑሰይሚን
╰─────────────────╯   
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─┈┈┈
│✑አቡ ዐብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼

1 month, 3 weeks ago
1 month, 4 weeks ago
1 month, 4 weeks ago

ነሺዳ + መንዙማ = ዘፈን

በየአመቱ ረመዷን ጠብቀው ይህን ኢስላማዊ  የሚል ቅብ ቀብተው የሚለቁ አሉ  ረመዳንን በመንዙማና በነሺዳ  ሞቅ ሞቅ ለማድረግ ያስባሉ 

የሚያስቀውና የሚያሳዝነው እነኚህ መንዙማ እና
ነሺዳ ከታዋቂ ዘፋኞች ሳይቀር  ግጥም
እየሰረቁ ነው የሚሰሩት ግን አንሳሳት ሁላችንም ቆም ብለን ልናስብበት ይገባል መንዙማ በማዳመጥ
ወደ አላህ የምንቃረብ አይምሰለን
ፆመኛ ሆነን የሽርክ መንዙማ እየሰማን እንዴት
          ወደ አላህ እንቃረባለን
ረመዷን ላይ መንዙማ ከረመዷን ውጪ ዘፈን??

ኢስላማዊ ስለተባለ ብቻ አናሰልመውም 
ረመዳን የቁርአን ወር ነው ።
ረመዳን የኢባዳ ወር ነው ።
ረመዳን የዚክር ወር ነው ።
አላህ ከምንም ግዜ በላይ
የምናስታውበት የምንለምንበት
የምናመሰግንበት ወር ነው

ረሱል ሰለላሁአለዪሂ ወሰለም
የወደደ እኮ  እነሱን ነው ሚከተለው።
ሱናቸውን ነው በአቅሙ ልክ እግር በእግር የሚከተለው እንጂ በሳቸው ስም እየነገድ ኪሱን እየሞላ ኡማውን ኢስላማዊ የሚል ስም ሰይሞ በዘፈን አያጠምም

አላህ ይምራን አላህ ከአውቆ አጥፊዎች አያድርገን

ሼር በማድረግ አሰራጩት
a.k
ቻናሉ ተቀላቀሉ👇👇
t.me/tdar_ina_islam
t.me/tdar_ina_islam

2 months, 1 week ago

0ረብ ሃገር ያላችሁ ወገኖች !
~

1- ቤተሰቦቻችሁን እርዱ። መሆንም ያለበት ነው። ግን ድጋፋችሁ የሚጠቀሙበት እንጂ የሚጎዱበት እንዳይሆን ተጠንቀቁ። ለአጉል ሱሶች የሚጠፋ አይሁን።
2- ራሳችሁን አትርሱ። ተቀማጭ ይኑራችሁ። ዛሬ ሰው ተጨካክኗል። እድሜ ልካችሁን ስትልኩ ኖራችሁ በህመም የወደቃችሁ እለት የሚያነሳችሁ እንኳ ላይኖር ይችላል።
3- ብድር ስትሰጡ በሚገባ ተዋዋሉ። መካካድ በዝቷል። አማና የምታስቀምጡበትንም ለዩ።
4- በማይረቡ ሰበቦች የሚወጡ ወጭዎችን ቀንሱ።
5- ጥሩ ክፍያ አላገኘንም እያላችሁ ለወራት ያለ ስራ አትቀመጡ።
6- "አገባሻለሁ" ለሚሉ ጩልሌዎች የዘመናት ጥሪታችሁን አሟጣችሁ አትስጡ። ለትዳር ሲባል ገንዘብ መውጣቱ ችግር የለውም። ገንዘባችሁን እንጂ እናንተን በማይፈልጉ ሰዎች አትሸወዱ ማለቴ ነው።

=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor

2 months, 1 week ago

መልዕክተኛው ሰዐወ ተቀምጠው ንግግር ያደርጋሉ። ዙርያቸውን ከበው የተቀመጡ የመልዕክተኛው ሰዐወ ባልደረቦች በተመስጦ እና በስስት የመልዕክተኛውን ንግግር እያዳመጡ ነው። ፍፁም እርጋታ ፍፁም ስክነት ስፍራው ላይ ሰፍኗል።

ድንገት ከየት መጣ ያልተባለ አንድ አይሁድ ዘሎ ወደ መሀል በመግባት ነቢን ሰዐወ በሀይል አናቃቸው።
‹‹ሙሀመድ ሆይ! ገንዘቤን መልስልኝ፤ ድሮም ገንዘብ ተበድሮ መጥፋት የዘራችሁ ነው ›› ብሎ ጮኸባቸው።

ይህ ሰው በርግጥ ብድር ለነቢ ሰዐወ አብድሮ ነበር፤ ግና መክፈያ ግዜው አልደረሰም። ሰሀባው የነቢን መታነቅ ሲመለከት በጥድፍያ ሰይፉን መዘዘ፦‹‹ነቢ እባክዎን ይህን አንገት ልቀንጥሰው ይፍቀዱልኝ›› አለም።

ነቢ ሰዐወ ሰከኑ፣ ታገሱ፣ ንዴታቸውን ዋጡ፣ እንዲህም አሉ፦‹‹በስርዐት ብሩን እንዲጠይቀኝ ለርሱ ንገረው፤ ለኔ ደግሞ ብድሬን እንድመልስ ምከረኝ እንጂ አንገት መቁረጥን ምን አመጣው!››

የሁዲው ተናገረ፦‹‹በዝያ በዕውነት በላከህ ጌታ እምላለሁ፤ ብድሬን ልጠይቅህ አልመጣሁም። መክፈያ ግዜውም አልደረሰም። ብዙ ሰለልኩህ፣ ብዙ ፈተንኩህ ግና ያ በኦሪት ይወራለት የነበረው ነቢይ አንተ ሁነህ አገኘሁህ። ትዕግስተኛ ስለመሆንህ ኦሪት ነገረኝ። ዛሬ ልፈትንህ ሽቼ በአክባሪዎችህ ፊት አነቅኩህ ትዕግስትህን ተመለከትኩ።

እነሆ! የአላህ መልዕክተኛ መሆንህን እመሰክራለሁ። የነበረብህንም እዳ ለነዳያን ትመፀውተው ዘንድም ይቅር ብያለሁ ››

ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም

4 months ago

እንኳን አደረሳችሁ

እንኳን አደረስህ/ሽ ብትባሉ እንኳ
እንኳን አብሮ አደረሰን ማለት አይቻልም አደለም እኛ ልንላቸው ይቅርና
እኛ እኮ አልሃምዱሊላህ
ሙስሊሞች ነን ምን አገባን ¿

ፈጣሪ አይወለድ ።
አይደለም ልደት ሊከበርለት ይቅርና

وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَـٰنُ وَلَدًا
«አልረሕማንም ልጅን ያዘ (ወለደ)» አሉ፡፡
لَّقَدْ جِئْتُمْ شَيْئًا إِدًّا

ከባድ መጥፎን ነገር በእርግጥ አመጣችሁ።
تَكَادُ السَّمَاوَاتُ يَتَفَطَّرْنَ مِنْهُ وَتَنشَقُّ الْأَرْضُ وَتَخِرُّ الْجِبَالُ هَدًّا
ከእርሱ (ከንግግራቸው) ሰማያት ሊቀደዱ፣ ምድርም ልትሰነጠቅ፣ ጋራዎችም ተንደው ሊወድቁ ይቃረባሉ፡፡
أَن دَعَوْا لِلرَّحْمَـٰنِ وَلَدًا
ለአልረሕማን ልጅ አልለው ስለአሉ፡፡
وَمَا يَنبَغِي لِلرَّحْمَـٰنِ أَن يَتَّخِذَ وَلَدًا

ለአልረሕማን ልጅን መያዝ አይገባውም፡
إِن كُلُّ مَن فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ إِلَّا آتِي الرَّحْمَـٰنِ عَبْدًا
በሰማያትና በምድር ያለው ሁሉ (በትንሣኤ ቀን) ለአልራሕማን ባሪያ ኾነው የሚመጡ እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡
(ሱርቱ መርየም፣ 88 - 93)

ቻናሉ ተቀላቀሉ ሼር አድርጉ👇
t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

4 months ago

~ □●• ሕይወትና ሞት!(በአጭሩ) •●□

تبارك الذي بيده الملك وهو على كل شيئ قدير. الذي خلق الموت والحياة ليبلوكم أيكم أحسن عملا. #القرءآن

If you live your life as a moral person your soul should be in balance, and death is simply the natural way to free your soul and guide it to the eternal truths and virtues. #Socrates

ከራሴ ሀሳብ ጋር አቃርቤ ስፈስረዉ "ከሕሊና ጋር የታረቀ ሕይወት ከኖርክ ሁሌም ሚዜናዊ ሕይወት ይኖርሀል። በዚህ ጊዜ ሞት ሩሕን ነጻ ማዉጫ ጣፋጩ መንገድ ይሆናል። ወደ ዘልዓለማዊ እዉነተኛና የደስታ ሕይወትም ያሻግራል" እንደማለት!። እስኪ ተከታዩን ምናባዊ ስሜት እንቃኘዉ:

አንድ ቀን ወደ ህይወት ከተማ ገባሁ። አስደናቂ ነገሮችንም አስተዋልኩኝ። ልቦች ሲሸጡና ሕሊናዎች ሲገዙ አየሁ። በዘመን መሬት ላይ የወደቁ ስሜቶች ሰዎች ሲረጋግጧቸዉ ታዘብኩ። በዚህ መሀል እዉነትን ማንም በማያልፍበት ሰፊ ግን የድሮ መንገድ መሀል ከርቀት ተመለከትኩ። እብለትና ዉሸትንም በተንጣለለ ጎዳና ላይ ብዙዎቸ ሲቀባበሉት ታዘብኩ። የቆየ የመንገድ ዳርቻም ላይ ንጽህናንና ታማኝነትን አየሁ። ያየሁት እጅግ ይደንቅ ነበር..!

ህይት ቆንጆ ነበረች ግን መልክ የላትም።  አትስብም፤ አትማርክም፤ በዉብ ፊቷ ላይ የተንደበደበዉ ማዲያቷ አጠቋቁሯት ሸካራና አስቀያሚ አስመስሏታል!። የፊቷ ቆዳ እስኪጸዳ ብዙ ጊዜ ገንዘብና ጉልበት ይጠይቃል! ያደክማል!። ዋጋዉን የከፈለ ግን ከዚያ ወዲያ ዉበትን ከሞት ይቆጥረዋል!። እየተንከባከባት ኑሮ ይሞታል!። ሙቶም ለዘልዓለም በርሷ ሕያዉ ይሆናል!። በስተመጨረሻም እርሱ ራሱ ወደ ዉበት ይቀየራል!። ሞት በርሷ ስለሚሞት እርሱ  ሳይሞት እርሷ በዉስጡ እየኖረች ህይወት ዉበት: ዉበትም ህይወት ሁኖ ይኖራል!።

በመግቢያዉ ላይ የሰፈረዉ የቁርአን አንቀጽ ዓለም በደግነት ላይ እንጂ አትቆምም ይለናል። ሕይወትና ሞት ተቃራኒ ይመስላሉ። አንደኛዉ ጣፋጭ ሌላኛዉ መራራ። ሁለቱ ግን ሁሉም የሚቀምሳቸዉ እዉነት ናቸዉ። ግን ደግሞ አንጻራዊ ናቸዉ። ሚስጥራቸዉን ለተረዳ ሰዉ ሞትም ጣፋጭ ጽዋ ሲሆን ምስጢሩ ለተሰወረበት ሕይወትም መራራ ሬት ትሆናለች እያለን ነዉ። የተረዳዉ ካልተረዳዉ በምን ይለያል? ካልን መረዳት ደግነትን ይወልዳል ይላል ቁርአን!። ራስን ለመልካምነት ማስገዛት በራሱ ሕይወት ነዉ። ሕይወትና ሞትን የፈጠረዉ ጌታ የሁሉ ነገር ንጉስ፣ በሁሉ ነገር ላይ ቻይና በረከተ ሰፊ ነዉ። ቁርአን/ሱረቱል ሙልክ/1-2

كل الناس يغدو فبائع نفسه، فمعتقها أو موبقها/

ሁሉም ሰዎች ይማልዳሉ!: ሁሉም ነፍሱን የሚሸጥ ሲሆን ከፊሉ በመልካም ትርፍ ነጻነቷን ያዉጃል: ሌላዉ በኪሳራ ለባርነት ይዳርጋታል!።" ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)

4 months, 1 week ago

📱live ሙሀደራዎች💿
ተቀርተው የተጠናቀቁ የኪታብ ደርሶች
ስለትዳር   አጫጭር ፁሁፎች
ጥያቄና መልስ የምታገኙበት ቻናሎች 
አበባውን በመንካት addአድርጓቸው 

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад