Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ዜና አርሰናል

Description
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 3 weeks, 2 days ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 days, 20 hours ago

አልቃሻን ማሳቅ ለኛ ቀላል ነው!!! 😁😂

ለማንኛውም ማስታወቂያ ስራ @Bina24l

ለማንኛውም አስተያየት @ETHIOFUUNNBOT

☎️ contact

Last updated 2 years, 5 months ago

3 weeks, 2 days ago
ኦፕታ ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት ሚኬል …

ኦፕታ ይዞት በወጣው መረጃ መሰረት ሚኬል አርቴታ በዚህ የውድድር አመት ከታላላቅ 5 ሊጎች ውስጥ ካሉት ከየትኛውም አሰልጣኞች የበለጠ ከሚቆሙበት የቴክኒካል ቦታው ውጪ አሳልፏል። (8.4%)

አርሰናል ሲሆን እያንዳንዱ ነገር ይታያል😂

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

3 weeks, 2 days ago
ፔፕ ጋርዲዮላ

ፔፕ ጋርዲዮላ

"አርሰናል ለየት ያለ ቡድን ነው።"

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

3 weeks, 2 days ago
ኋይት በመጋቢት ወር:-

ኋይት በመጋቢት ወር:-

4 ጨዋታዎች ተጫወተ

3 ክሊንሽት

3 የጎል አስተዋጽኦ

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

1 month ago
ጆን ስቶንስ በ9ኛው ደቂቃ በጉዳት ተቀይሮ …

ጆን ስቶንስ በ9ኛው ደቂቃ በጉዳት ተቀይሮ ወጥቷል።

ባለፈው ካይል ዎከር እንዲሁ በጉዳት ወጥቷል።

በተጨማሪም አካንጂም በጉዳት ምክንያት ከዛሬው የሀገሩ ስዊዘርላንድ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ ሆኗል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

1 month ago
አሁን እንግሊዝ ከቤልጅየም በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ …

አሁን እንግሊዝ ከቤልጅየም በሚያደርጉት ጨዋታ ላይ የሲቲው ተከላካይ ጆን ስቶንስ ገና በ 9ኛው ደቂቃ ተጎዳው ብሎ ተቀይሮ ወቷል

ሰሞኑን ተጎዳን የሚሉ የሲቲ ተጫዋቾች በዝተዋል ... pep 🤔

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL

1 month ago
ማርቲን ኦዴጋርድ ለሀገሩ ኖርዌይ 78 ደቂቃ …

ማርቲን ኦዴጋርድ ለሀገሩ ኖርዌይ 78 ደቂቃ ተጫውቶ ተቀይሮ ወጥቷል። አሁን ወደ አርሰናል በመመለስ ለማንችስተር ሲቲ ጨዋታ እረፍት ያደርጋል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

3 months ago
አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል የሚያቆየውን አዲስ …

አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ በአርሰናል የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት እንደሚፈራረም እና በቅርቡም ይፋ እንደሚደረግ መረጃዎች ወተዋል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

3 months ago
ራያ ልምምድ ላይ የባለፈውን አይነት ፓስ …

ራያ ልምምድ ላይ የባለፈውን አይነት ፓስ እየተለማመደ ነው

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

3 months ago

አንድ የብሪቲሽ ጋዜጣ ምን ሲል ተደመጠ መሰላችሁ" በአርቴታ ስር እንደ አዲስ ትውልድ የተፈጠረው አርሰናል በጣም ጥሩ መንገድ ላይ ነው ፣ የመንገዶቹን መስመር ለማሳመር የሄደበት እርቀት ያስገርማል' አስተውሉ ይህ በድን በወጣት ተጫዋቾች ብቻ ሳይሆን በወጣት አሰልጣኞች የተሞላ ነው...ተጫዋቾቹ አሰልጣኞቻቸው ጋር ያላቸው ቀረቤታ በጣም ደስ ይላል የውጤት ሰሌዳው ለማምሩም ትልቅ ሚና ይጫወታል። ገና ብዙ የሚቀራቸው መንገድ አለ ፣ በዚህ ቀጠሉ ግን ከሁለት አስርት አመታት በኃላ ክለቡን ከሊጉ ዋንጫ ጋር ያስታርቃሉ። "

አንድ ሰው ይሄንን ሀላፊነት የሚገባ እየተወጣ ፤ ክለቡን ከዋንጫ ጋር ለማስታረቅ የዘመኑን ቀመር እየተጠቀመ ይገኛል። who's he?

በወርሃ ሀምሌ የፈረንጆቹ የጊዜ ቀመር በ2021 የኤምሬትስን ደጃፍ ሲረግጥ ለትኩረቶች የተጋበዘ ሰው ባይሆንም አሁን ግን በስራዎቹ ውጤት " ሞያ በልብና እያለን ይገኛል " ፣ ባለፈው አመት በቀያይ ማለያ ያሸበረቁ ደጋፊዎች የኤምሬትስን ጎዳና እየሞሉ ፣ የዋንጫ ህልማቸውን ሲያጣጥሙ ፣ ስለ ዋንጫው ስኬት በዝማሬ ስንኞች ሲደረድሩ - ይሄ ሰው ህልማቸውን ወደ እውን ለመቀየር እስከ 28ተኛ ሳምንት ድረስ ከ197 የኮርነር ምት ምንም አይነት ግብ የመድፉን ጓዳ እንዳያንኳኳ የጥበብ አውዱን ወደ ተግባር ለውጦት ፣ ለአርቴታው አርሰናል ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል። በዚህ ብቻ ያላበቃው የታታሪው ሰው ውጤት የሰሜን ለንደኑ ክለብ ያስቆጥር ለነበረው ግብ 46 በመቶ የራሱን አሻራ አሳርፏል።

በቡድኑ ውስጥ ተወዳጅ ፣ ትሁት ሰው ሲሉ ይጠሩታል ፣ አለም ላይ የሰውን ልጅ ሊገዛው የሚችል አንድ ነገር ነው " ፍቅር የታከለበት ፀባይ ነው " ይህን ደሞ ይህ ሰው ተፈጥሮ በልግስና ያበረከተችለት ትልቁ ስጦታው ነው። ተጫዋቾች እሱ የሚለውን ከመስማት አይባዝኑም ፣ ለምን ካላችሁ ዋነኛው ሚስጥሩ አንደበተ ርቱነቱ ነው ይላሉ የሚቀርቡት የስራ ጓደኞቹ

በትውልዱ ናይጄሪያዊ-በዜግነት እንግሊዛዊ የሆነው ታዳጊው ፈርጥ ቡካዮ ሳካ ስለ ኒኮ ዮቨር እንዲህ ሲል ይመሰክራል" ኒኮ ፣ ጥሩ የሴት-ፒስ አሰልጣኛችን ነው ፣ ነገሮች እንዳይከብዱን በቀልድ እያዋዛ ትምህርት ይሰጠናል። ከእኛ ምን እንደሚፈልግ እናውቃለን ፣ እኛም የሚፈልገውን እየሰጠነው ከእርሱ ጋር መቆየትን እንመርጣለን "

የተጫዋቾቹ ምስክርነት በአንደበት የሚገለፅ ብቻ ሳይሆን በተግባር የሚታይም ነው። ሳሊባ ፣ ዜኒ ፣ ቡካዮ ፣ ሄሱስ ፣ ማጋላሂስም ግቦችን ካስቆጠሩ በኃላ ጠቋሚ ጣታቸውን ወደዚህ ሰው በማድረግ ምስጋናቸው ከማቅረብ አልባዘኑም።

በማህፀነ ለምለሟ ጀርመን በርሊን ላይ የተወለደው ዮቨር ርዝመትን ሳይታደል የአየር ላይ ኳሶች ስፔሻሊት ነው ሲባል ያስገርም ይሆናል።( ያልኖረውን ዓለም ከየት ያመጣልም ያስብላል ) መነሻውን በርሊን መዳረሻውን ኤምሬትስ ያደረገው ኔኮላስ ዮቨር ግን በእውቀት የዳበረው አእምሮውን ወደ ውጤት ከመቀየር ማንም የገደበው የለም። ያው Everything is possible አይደል የሚባለው ፣ ለዚህም ነው በወጣት አሰልጣኞች የተከበበው የአርቴታው አርሰናል የዚህን ሰው ስም ከፍ አድርጎ ማንሳት አለበት የምለው! የስራውን ውጤት ተመልክቶ ምስጋና አለማቅረብ ግን ትልቅ ንፉግነት ነው።

ሱፐር ሚኬልም ስለ ፍሬንቹ ሰው እንዲህ ሲል ይመሰክራል " እሱን ስላገኘን እድለኞች ነን ፣ የብዙ ነገር የለውጦች ባለቤት እንድንሆን ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል "

ካናዳ ውስጥ ላይሰንሱን እንዳሰራ የሚነገርለት ዮቨር በለንደኑ ክለብ ብሬንትፎርድ የነበረው ቆይታ አመርቂ የነበረ ሲሆን በ3 አመታት ቆይታው 46 የሴት-ፒስ ኳሶች ወደ ግብነት እንዲቀየሩ ማድረግ ችሏል ፣ ታዲያ ከብሬንትፎርድ ቆይታው በኃላ ወደ ማንችስተር ሲቲ ማቅናት የቻለ ሲሆን በማንቸስተር ሲቲ ቤት በሁለት አመት ቆይታው ክለቡ በሴት-ፒስ ኳሶች 104 እድሎችን እንዲፈጥር ማድረግ የቻለ ሲሆን በሁለቱም የውድድር አመት በተመሳሳይ መልኩ 16 ከሴት-ፒስ የተገኙ ኳሶች ወደግብነት እንዲቀየሩ ትልቅ አስተዋጽኦ አበርክቷል። የአሰልጣኝ አርቴታን ጥሪ ተቀብሎ ኤምሬትስን ከረገጠ በኃላ ብዙ ለውጥችን ለመድፈኞቹ ቤተሰብ ማንፀባረቅ ችሏል። ዘላቂ ፕሮጀክት የጀመረው ኒኮላስ ዮቨር  ስራው በዚህ አመትም የቀጠለ ሲሆን 13 የሴት-ፒሶችን በማስቆጠር አርሰናል በሊጉ የቀዳሚነት ስፍራን እንዲቆናጠጥ ማድረግ ችሏል፣ መድፈኞቹ 10 የግንባር ኳሶችን በማስቆጠር በሊጉ ቀዳሚውን ስፍራ ሲወስዱ ኖቲንግሃም በ9 ፣ ለንደኑ ክለብ ዌስትሃም ደሞ በ8 ግቦች ይከታተላሉ። በዚህ ብቻ ያልተገደበው የኒኮላስ ዮቨር አስገራሚ ስራ መድፈኞቹ በዚህ የውድድር አመት ምንም አይነት ቀጥተኛ የቅጣት ምት ግብ እንዳይቆጠርባቸው ትልቅ አስተዋፅኦ አበርክቷል።

መድፈኞቹ በቀጣዩቹ ጊዜ ከኒኮላስ ዮቨር ጋር የስኬት ፅዋቸውን ከፍ አድርገው ያጣጥሙ ይሆን? We will see....

" The silent killer "  Nickolas Jover 🧠

✍️ በደረሰ ንጉሴ የቀረበ ( @DereseNiguse )

@ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL

3 months, 1 week ago
የአርሰናል ኢላማ የሆነው ቤንጃሚን ሴስኮ ክረምት …

የአርሰናል ኢላማ የሆነው ቤንጃሚን ሴስኮ ክረምት ላይ ውል ማፍረሻው 43 ሚሊዮን ፓውንድ ይሆናል።

@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 3 weeks, 2 days ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 days, 20 hours ago

አልቃሻን ማሳቅ ለኛ ቀላል ነው!!! 😁😂

ለማንኛውም ማስታወቂያ ስራ @Bina24l

ለማንኛውም አስተያየት @ETHIOFUUNNBOT

☎️ contact

Last updated 2 years, 5 months ago