ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 недели назад
Last updated 2 недели, 2 дня назад
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 месяц назад
ለፕሮፋይለዎ የሚሆኑ ቁርዓናዊ ጥቅሶችን ብቻ ለምትፈልጉ
??
@only_kuran
๏ **የረሱል (ﷺ) ቅርብ ጓደኛ ነበር።
๏ ከወንዶች መጀመሪያ በረሱል (ﷺ) ያመነና የተቀበለው ነው።
๏ ለእስልምና ሲል ንብረቱን በሙሉ አውጥቷል።
๏ በጀነት ከተበሰሩት 10 ሰሃቦች ውስጥ አንዱ ነው።
๏ ልክ ረሱል (ﷺ) በሞቱ እለት ኺላፋውን የተረከበውና የመጀመሪያው ኸሊፋ ነው።
๏ የተለያዩ ጦርነቶች አድርጓል ሻምና ዒራቅን ከፍቷል የዐረብ ግዛትን ባጠቃላይ ኢስላማዊ መንግስት ያደረጋትም እርሱ ነበር።
๏ ኺላፋው ላይ 2 አመት ከቆየ በኋላ ረሱል (ﷺ) በሞቱበት እድሜ ከዚህ ዓለም ወጣ …
⇨ትክክለኛ ስሙ
አብደላህ ኢብኑ አቢ ቁሃፋህ ይባላል።
ነገር ግን አቡበክር አሲዲቅ ተብሎ ይታወቃል ምክኒያቱ ደግሞ የተለያዩ ንግግሮች አሉ
ከነዛ ውስጥ…
① ከእስልምና ህይወቱ በፊት በጣም እውነተኛ እና ታማኝ በመሆኑ ነበር አንድ ነገር ከተናገረ ቁረይሾች ምንም ሳይከራከሩት ያምኑት ነበር ለዛም ነው አሲዲቅ ብለው የሰየሙት።
② ሌላኛው ንግግር ደግሞ ረሱል (ﷺ) ወደ ኢስራእና ሚዕራጅ ሄደው ከተመለሱ በኋላ ሁሉም ውሸታም ሲሏቸው እሱ ብቻ ስላመናቸው አሲዲቅ ተባለ‥
๏ እናቱ ኡሙል ኸይር ሰልማህ ቢንት ሰኽር ትባላለች።**
አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ? ዛሬ ማታ ሰሀቦች እና መጠሪያቸው ሚል ፕሮግራም እንጀምራለን ። በሳምንት 3 ቀን ሲሆን ( ሰኞ ፣ ረቡዕ ፣ ጁምዕ)ሚኖረን ይሆናል በየ 2 ሳምንቱ ከዛ ውስጥ የተውጣጡ የካርድ ሽልማት ያለው ጥያቄዎች ይኖሩናል ኢንሻ አላህ ። ሀሳብ ካላቹ ?*?*
comment lay
♡ ⎙ ㅤ ⌲ ?
ˡⁱᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ**
**{إنّ اللهَ وملائكتَهُ يُصَـلُّونَ على النبي يا أيها الذين آمنوا صَلُّوا عليه وسلِّمُوا تسليما}
اللهم صل و سلم على نبيك محمد ﷺ**
ለዛሬ እዚህ ጋር አብቃን በቀጥይ እስክንገናኝ ፊአመኒላህ ወሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ@Husnetiiiiiiii@Nycto_philea@RADIANT_IMAN1765 Yezare ashenafiwochachn @semerutina*? inbox me*
**የመጨረሻ
5, ሁሉም ስራ የሚለካው እንደ ኒያው መሆኑን የሚገልፀውን ሀዲስ ያስተላለፈው ሰሀባ ማን ነው?
ሀ, አብበከር ረዲየላሁ አንሁ
ለ, አቡሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ
ሐ, አነስ ረዲየላሁ አንሁ
መ, ዑመር ረዲየላሁ አን**ሁ
4, **ለነብዩሏህ ዳውድ (ዐ.ሰ) የተሰጣቸው መፅሀፍ የቱ ነው?
ሀ, ዘቡር
ለ, ኢንጂል
ሐ,ተውራት
መ,ፋርቃን**
3, **አንድን ዒባዳ ስንሰራ አሏህን እንደምናየው አድርገን እሱን መገዛት ምን ይባላል ?
ሀ, ኢማን
ለ, ኢህሳን
ሐ, ዒባዳ
መ, ኢስላም**
**2, የጀሀነም ዘበኛ አለቃ በመሆኑ የሚታወቀው መላኢካ ማን ነው?
ሀ, ጅብሪል
ለ, ማሊክ
ሐ, ሚካኤል
መ, መለከል መውት**
1, **ኡሉል አዝም (የቁርጠኝነት ባለቤት) ተብለው ከሚታወቀት ነብያት መካከል.....?
ሀ, አደም (ዐ.ሰ)
ለ,አዩብ (ዐ.ሰ)
ሐ,ኑህ (ዐ.ሰ)
መ, ዳውድ (ዐ.ሰ)**
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 недели назад
Last updated 2 недели, 2 дня назад
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 месяц назад