ቀልድ እና ቁም ነገር

Description
በቀልድ ጥርስ መክደን ቀረ

cross?? @royal_mmmm
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 4 days ago

Last updated 2 weeks, 6 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month, 1 week ago

1 year, 6 months ago

ሎተሪ ደርሶህ ቺክህን በቃ እኔ ላንቺ አልሆንሽም ስትላት

ለእህቴስ

????

Joim us➜ @keledbicha

1 year, 6 months ago

#ታማሚ :- ዶ/ር አሁን ተናግሬ ወድያውኑ እየረሳሁት ተቸገርኩ ምን ላድርግ?
:
#ዶክተር :-መቼ ጀመረህ?
:
:
:
#ታማሚ : ምኑ??????

እረ ተዉ ግን ተጫኑ ? ቆይ ብትጫኑ ሚያልፍልኝ ነው አደል ሚመስላቹ??
????

1 year, 6 months ago

የምትወዱት የልጅነት መዝሙር የቱ ነው

1:በዛበበጋ
2:ወንድሜ ያቆብ
3:ሮዛ ሮዚና
4:ውሻው ተራመደ
5:መሀረቤን ያያቹ
6:እናቴ በጣም ትወደኛለች
7:አስር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳላይ

1 year, 7 months ago

??ሁሉም ወንዶች አንድ ናቸው ያልሺው ልጅ?‍?**

??ሲጀመር ማን ሁሉም ወንድ ጋር ሂጂ አለሽ*?*?

1 year, 7 months ago

ፈተና ነገ ሀሙስ ልንጀምር ነው የናንተስ???

1 year, 7 months ago

ጀንጅኜ አሳምኛታለዉ ብዬ አስቤ በቃ ይቺንማ ለትዳር? ነዉ ብዬ ስንከባከባት ቆይቼ ዛሬ ምሳ እየበላን እንዲህ አለችኝ...?**

"ቆይ ከሁለታችን ማን ቀድሞ የሚያገባ ይመስልሃል?
Me;?????
???@keledbicha#ሼር?**

1 year, 7 months ago

"ዓለም ባንክ ብድር ከለከለን" እለዋለሁ

#ከአየር_ጤና_መበደር_ነዋ ?

1 year, 7 months ago

ህጻኑ ልጃቸው በቢለዋ ሊወጋኝ ሲል ሳስቆመው ''ተው አትከልክለው ያለቅሳል ''ሲሉኝ ነው ዘመድ ቤት መሄድ ያቆምኩት?

1 year, 8 months ago

ጠዋት ወደ ቢሮ ስትሄድ የተረፈችህን አንድ ማንኪያ ወጥ እራት ላይ በአንድ ባለ 21ብሩ? እንጀራ አብቃቅቶ እንደመብላት? ጥበብም ሳይንስም ፖለቲካም አስማትም የለም።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 3 weeks, 4 days ago

Last updated 2 weeks, 6 days ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month, 1 week ago