ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago
بــســــم الله الــرحـمن الـرحـــيـم
✍ 🍃ግጥም ለወንድሞች🍃
አልሀምዱ لله ይገባዉ ሽኩር
አቡ አመቲالله ወንድሙም ኸድር
ትንሹ አቡ ኒብራስ ሁኗቸው አጋር
ኡስታዞች ገብተዋል ወለጋ ምድር
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
ምንም ሳይሰለቹ ድካሙን ሳይፈሩ
ገስግሰው ገብተዋል ተዉሂድን ሊዘሩ
ወንድሞች ንቁና ከኸይሩ ተማሩ
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
በቁርዓን በሀዲስ ሰውን ይመክራሉ
ቢድዓን ገርስሰው ሱናን ያለማሉ
ኩፍርያ ሽርክያት ሁሉን ይጠርጋሉ
አይዟችሁ አብሽሩ ወደፊት ቀጥሉ
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
ይህንን ሲሰሩ በጣም ይገርማሉ
ብርኮ አይጠይቁ ኧረ ሳንቲም አይሉ
ለالله ብለው ነው ይህንን ሲዉሉ
ያرب🤲 ጠብቃቸው ሰለፍዩን ሁሉ
የግጥሙ ርዕስ
✍ 🌺 እሁድን በጣዒፍ 🌺
የአቡ ኒብራስ ልጆች የደሴቲ ጀግና
አቡ አመቲالله እነ አቡ ረይሀና
አቡል አባስ አለ ስማኝ በጥሞና
አቡ አብደሰላም ዉዶች የኛ ጀግና
ባንድ ተያይዘው ወለጋ ገቡና
🌺🌺🌺
መስጅድ-ሀምድ ነበር ዳዕዋ ትላንትና
ማንጎ ልታብብ ነው ዳግም እንደገና
ጣዒፍ ሊዉሉ ነው አድምጥ ተጠጋና
ረህማን ያፅናቸው ሁሉንም በሱና
ግባና ተጠቀም ጫናል አለንንና
የግጥሙ ርዕስ
✍ 🍃 የኛ ብልፅግና 🍃
ሰፈሩ ቅርብ ነው ብዙ አይርቅምና
ፈጥነህ ድረስበት አትበል መኪና
ተምረህ ልትመጣ ስለ እስልምና
በዱንያኮ አይደለም የኛ ብልፅግና
ዲንን በመማር ነው የነብዩን ሱና
🍃🍃
የወንዲሞች ዉበት የልጆቹ ንቃት
የጀግኖቹ ሰፍር ያቺው መቻራናት
የአንበሶቹ ሰፍር የልጆቹ አባት
የግጥሙ ርዕስ
✍ 🌺 ድብቅ ሚስጥር የለም 🌺
ሰለፍዮች :-
ከፊሉ ከሰሜን ከፊል ምዕራብ ናቸው
ግማሹ ከምስራቅ ሌሎች ደቡብ ናቸው
ድብቅ ሚስጥር የለም አንድ ያደረጋቸው
ቁርዓን ሀዲስ ነው የረሱል ሱናቸው
ባረፉበት ቢያርፉ አቤት ፈገግታቸው
ትልቁ ትንሹ ሁሉም ዉቦች ናቸው
🌺🌺🌺
ኧረ እንዴት ልግለፀው የዛሬውን ደስታ
ፊቶች ፏ ብለዋል ጠዋት እስከ ማታ
የእንግዶቹ ግጥም ናት
👇
የግጥሙ ርዕስ
✍ 🌺 በሩቁ ሲነገር 🌺
እ**ማየ መቻራ የጀግኖቹ ሰፈር
የተቋቋመብሽ የዳዕዋው መዘወር
ስምሽ ገኖ ነብር በሩቁ ሲነገር
እኛም ተመለከትን የዳእዋውን ባህር
ገብተን ዋኘንበት ከጀግኖቻችን ጋር
አጅግ የገረመኝ የጀማአው ወኔ
የዳእዋ ጥላትን የሚያስብለው ወይኔ
አሉ ብዙ ጀግኖች ተደሰት ወገኔ
🌺*🌺*🌺
የግጥሙ ርዕስ
✍ 🍃 እንደ ጉድ አብቦ 🍃
ማንጎ ጣዒፍ መስጅድ እንደ ጉድ አብቦ
ያአቡ ረይሀና ጀግና ነህ አንተ አቦ
ዳዋ እየሰማን ነው ኧረ መች ተጠግቦ
🌺🌺
አቡ አመቲالله ጣዒፍ መስጅድ ሁኖ
ዳዕዋዉን ቀጥሏል ንግግር ተክህኖ
ኻሊቁ ጭሮት ነው የالله ሀይል ሁኖ
.
የግጥሙ ርዕስ
✍ 🌺 አንድ ቀን በቀሩ 🌺
ቀኑ እንዳላማረ ፊቶች እንዳልበሩ
ነገ እንሄዳለን እያሉ ሲያወሩ
በጣሙ ጨነቀኝ ጭርሊል ሰፈሩ
ወደኋላም አይሉ በቃ አመረሩ
ራሴን አናገርኩ አንድ ቀን በቀሩ
🍃🍃🍃
በቃ ተነስተዋል ሊሄዱ ሊበሩ
በጠዋት ሲነሱ ሲወጡ ከበሩ
ሰላምታ አድርሱልኝ ሁሉንም በጥሩ
ደግሞ ጠይቋቸው ቅንጣት እንዳትፈሩ
ዳግም እንዲዘይሩ ሁሌ በየ ወሩ
🌺🌺🌺
ሁላችሁንም ለالله ብዬ እወዳችኋለሁ
👇
☝
.
የግጥሙ ርዕስ
✍ 🌺 አንድ ቀን በቀሩ 🌺
ቀኑ እንዳላማረ ፊቶች እንዳልበሩ
ነገ እንሄዳለን እያሉ ሲያወሩ
በጣሙ ጨነቀኝ ጭርሊል ሰፈሩ
ወደኋላም አይሉ በቃ አመረሩ
ራሴን አናገርኩ አንድ ቀን በቀሩ
🍃🍃🍃
በቃ ተነስተዋል ሊሄዱ ሊበሩ
በጠዋት ሲነሱ ሲወጡ ከበሩ
ሰላምታ አድርሱልኝ ሁሉንም በጥሩ
ደግሞ ጠይቋቸው ቅንጣት እንዳትፈሩ
ዳግም እንዲዘይሩ ሁሌ በየ ወሩ
🌺🌺🌺
ሁላችሁንም ለالله ብዬ እወዳችኋለሁ
ጥያቄና መልስ ቀጥሏሏ
✍ 🌺🌺🌺
አቡ አመቲالله ጣዒፍ መስጅድ ሁኖ
ዳዕዋዉን ቀጥሏል ንግግር ተክህኖ
ኻሊቁ ችሮት ነው የالله ሀይል ሁኖ
🌺🌺🌺
እንቀጥል ወይስ ይበቃል ግጥሞቹን አዎ ከሆነ 👍 ካልሆነ ....
**አማየ መቻራ የጀግኖቹ ሰፈር
የተቋቋመብሽ የደዕዋው መዘወር
ስምሽ ገኖ ነብር በሩቁ ሲነገር
እኛም ተመለከትን የደእዋውን ባህር
ገብተን ዋኘንበት ከጀግኖቻችን ጋር
አጅግ የገረመኝ የጀማአው ወኔ
የደእዋ ጥላትን የሚያስብለው ወይኔ
አሉብዙ ጀግኖች ተደሰት ወገኔ**
✍ 🌺🌺🌺
ማንጎ ጣዒፍ መስጅድ እንደ ጉድ አብቦ
ያአቡ ረይሀና ጀግና ነህ አንተ አቦ
ዳዋ እየሰማን ነው ኧረ መች ተጠግቦ
🌺🌺🌺
ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ገብቷል
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 3 weeks ago
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 1 month, 2 weeks ago