ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago
[?Walitti Qabama Channelee
❒ Hope Promo ❒
? Wave Promo - 02 ?
↓
? Channel akkaan baay'ee barbaachisoo ta'an kanneen namoonni hin qabne Join godhachuun tajaajilaa fi barnoota barbaaddan argadhaa! Itti Gammadaa! ??
↓
Hope Promotion
Selected Channel
☀️ ????☀️
↓
❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️ Admin Don't post⬜️⬜️
⬜️⬜️ For 1hr. ⬜️⬜️️⬜️️⬜️️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜⬜️️⬜⬜️️⬜️⬜️️
❌❌❌❌❌❌❌❌❌
↓
◪ Tajaajila Guyyaa Guyyaa
◪ Gorsaa fi Jajjabina,
◪ Milkaa'inaaf Galma Gahiinsaf,
◪ Jechoota Onnachiisoof,
◪ Channel Barattootaa
◪ Kitaaba PDF
⇣
✪ Join ✪
✪ Join ✪
✪ Join ✪
✪ Join ✪](https://t.me/+WdyOWAw5aDA4MDNk)
HOPE PROMOTION
Advertising Telegram
Channels/Groups
@Hope_Promo
@Getpostbot
©️ «Bittaaf Gurgurtaa Channel»
Free Promotion: @Getu_Abera
Flirty Texts That Never Fail To Impress❤️
Add your channel @kashamell
???? ??????
https://t.me/+-OwoKMFmrxZmNjZk
የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ የፈተና ውጤትን በቀን 04/01/2016 ዓ.ም ይፋ አድርጓል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ማየት ይችላሉ ተብሏል።
#ማስታወሻ ፦ በቅድሚያ ቪፒኤን ማጥፋት ይኖርባችኋል፡፡
ሲስተሙን ለመጠቀም:- URL ለይ
1) ይህን ሊንክ https://sidama.ministry.et ይጫኑ
2) ፊት ለፊት በሚታየው ቅጽ(form) ላይ የተማሪውን መለያ ቁጥር ያስገቡ
4) " ዉጤት ይመልከቱ " የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ፡፡
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኝ የሆኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሐምሌ 16 ጀምሮ ወደ ተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ።
ተፈታኝ ተማሪዎች ከሚማሩባቸው ትምህርት ቤቶች ወደ ተመደቡባቸው ዩኒቨርሲቲዎች የሚጓዙት በተዘጋጅላቸው ተሽከርካሪዎች ነው።
ተፈታኞች ዩኒፎርማቸውን መልበስ ፤ ብርድልብስና አንሶላ ይዘው መገኝት ይጠበቅባቸዋል።
ወደ መፈተኛ ተቋማት ቆሎ፣ ጭኮ፣ በሶ የመሳሰሉ ደረቅ ምግቦችን ይዞ መግባት የሚፈቀድ ሲሆን የቴክኖሎጂ ውጤቶች፣ ሞባይል፣ አይፓድ፣ ላፕቶፕ የመሳሰሉ እንዲሁም ማንኛውም ጌጣጌጥ ይዞ መግባት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
ተማሪዎቹ ከቤታቸው ሲወጡ፦
- መታወቂያ ፣
- አድሚሽን ካርድ
- የት/ቤት ዩኒፎርም መያዛቸውን እንዳይረሱ ፤ ወላጆችም ይህንን እንዲያስታውሷቸው ጥሪ ቀርቧል።
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በከፍተኛ የመንግሥት የትምህርት ተቋማት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ይሰጣል።
የ12ኛ ክፍል የፈተና ፕሮግራም ይፋ ሆኗል ✨✨
?በዚህም ለማህበራዊ ሳይንስ ከ19/11/2015 _21/11/2015
✨Tuesday
⌚️ ከ3:00-5:00 -- English
⌚️ ከ9:00-12:00 -- Maths
✨Wednesday
⌚️ ከ3:00-5:00--Aptitude
⌚️ ከ9:00-11:00--Geography
✨Thursday
⌚️ከ3:00-5:00 -- History
⌚️ከ9:00-11:00-- Civics
የ Natural ተማሪዎች 25/11/2015 _ 28/11/2015
✨Monday
⏱ከ3:00 -5:00--English
⏱ ከ9:00-12:00--Maths
✨Tuesday
⏱ከ3:00-5:00--- Aptitude
⏱ከ9:00-11:00-- Physics
✨Wednesday
⏱ከ3:00-5:30----Chemistry
⏱ከ9:00-11:00---Biology
✨Thursday--- ?ከ3:00-5:00--- Civics
☄በየመሀሉ የምሳ ሰአት እረፍት ይኖራል ለ 3 ሰአታት ያክል
የመውጫ ፈተና ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ የሚሰጡ የትምህርት ተቋማት በሕግ ተጠያቂ ይሆናሉ። - ትምህርት ሚኒስቴር
ዘንድሮ የተሰጠውን የመውጫ ፈተና፤ 62 በመቶ የመንግሥት እና 17 በመቶ የግል ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት በማስመዝገብ ማለፋቸውን ሚኒስቴር መግለጹ አይዘነጋም፡፡
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ዲግሪ ለማግኘት መስፈርት የሆነውን የመውጫ ፈተና #ላላለፉ ተማሪዎች ዲግሪ ሲሰጡ ከተገኙ ሕጋዊ ዕርምጃ እንደሚወሰድባቸው የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አመለወርቅ ህዝቅኤል ለሪፖርተር ተናግረዋል።
ፈተናውን ያላለፉ ተማሪዎች ዲግሪውን ይዘው ከተገኙም እንደ ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ይቆጠራል ብለዋል፡፡
የመውጫ ፈተናውን ያላለፉ ተማሪዎች ከጥር 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተከታታይ በሚሰጡ የመውጫ ፈተናዎች እየተመዘገቡ ፈተና እንደሚወስዱ ገልጸዋል።
የማስፈጸሚያ መመርያ ወጥቶለት ለተካሄደው የመውጫ ፈተና ከተቀመጡ ከ150 ሺህ በላይ ተማሪዎች መካከል 61 ሺህ ተማሪዎች 50 በመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ማምጣታቸው ይታወሳል፡፡
በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ዛሬ ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም ያስመርቃሉ።
ዩኒቨርሲቲዎቹ ከሐምሌ 16/2015 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ ትኩረታቸውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ እንዲያደርጉ በትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ መተላለፉ ይታወሳል።
በዚህም የመውጫ ፈተናን ሲሰጡ የቆዩት ዩኒቨርሲቲዎቹ፤ በሳምንቱ አጋማሽ ተማሪዎቻቸውን የሚያስመርቁ ይሆናል።
የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች ደግሞ የምርቃት ስነ ስርዓታቸውን አርብ እና ቅዳሜ ያከናውናሉ።
ዩኒቨርሲቲዎቹ በከፍተኛ ዲፕሎማ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች ያስመርቃሉ።
በመውጫ ፈተና ምክንያት የዩኒቨርሲቲዎቹ የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂዎች ቁጥር ዝቅተኛ እንደሚሆን ይጠበቃል።
?BREAKING NEWS!
Accounting and Finance
Exit Exam የተወሰነ ውጤት ስለተጨመረ ውጤታቹን በ bot Check አርጉ!
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months, 1 week ago
Last updated 6 days, 22 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ ? @Esat_tv_comment_bot
??ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ??
Last updated 2 months, 3 weeks ago