ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 1 week ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 1 week ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 1 day ago
በጠየቃችሁኝ መሠረት ልኬላችኋለሁ ተጠቀሙበት
«ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤» ዮሐ ፲፩፣፳፭
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ዋናው ዓላማ ለሕይወት እንደሆነ ራሱ ባለቤቱ ይነግረናል። ክርስቶስ ሞትን በሞቱ ድል አደረገ ስንል የሞት ተቃራኒ የሆነውን ሕይወትን ሰጠን ማለታችን ነው። ከትንሣኤ ቀጥሎ ያለው ሕይወት እርሱም ሞት የማይከተለው የዘላለም ሕይወት ነው። ትንሣኤ እና ሕይወት።
https://youtu.be/sQKvzXsOxKo?si=k_hULsLfruadUNAV
YouTube
የበገና መዝሙር በወልቂጤ ዩንቨርስቲ ግቢ ጉባኤ በበገና ዘማርያን ድንቅ መዝሙር
የበገና ታሪካዊ አጀማመር #አሰራር #አጀማመር #ትርጉም #አገልግሎት #ጥቅም በገና በተወጠሩ ክሮች የሚሰራ የኢትዮጵያ ጥንታዊ የዜማ መሳሪያ ነው። በገና ሌላው ስሙ በግዕዝ እንዚራ ተብሎ ይጠራል። ቁመቱ ረዘም ገበታው ሰፋ ያለ ከ 90 ሳንቲ ሜትር እስከ 140 ሳንቲ ሜትር ርዝመት ያለውና 10 ጅማቶች (አውታሮች) ያሉት ጥንታዊ የኢትዮጵያ የባህል የሙዚቃ መሳርያ ነው። “በገና”፡- እንደሌሎች የሃገራችን ጥልቅ…
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 month, 1 week ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 1 month, 1 week ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 3 weeks, 1 day ago