ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 5 days ago
Last updated 2 weeks ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
*ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር።
በተለይ ቤት ውስጥ የነበሩ ሰዎች ረዘም ላለ ሰከንድ ንዝረቱ ተሰምቷቸዋል።
የአሁኑ ንዝረት ከትላንት ምሽቱ አንፃር ጠንክሮ የተሰማ ነው።*
በባህርዳር በመኪና አደጋ የ6 ሰዎች ህይወት አለፈ።
ባህርዳር ከተማ ቀበሌ አስራ ስድስት ጉዶ ባህር አካባቢ ጀአር ማደያ ታህሳስ 26/2017 ዓ/ም ከምሽቱ 11፡30 ሰዓት ከመሸንቲ በኩል ወደ ባህርዳር መግቢያ የሰሌዳ ቁጥር 3_28467 አ.ማ የህዝብ ማመላለሻ መስመር በመሳት በተቃራኒ አቅጣጫ ከሚመጣ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 81088 ከሆነ ሲኖ ትራክ ገልባጭ ጋር በመጋጨት እስካሁን ባለን መረጃ 6 ሰው የሞተ ሲሆን በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል።
#Fastmereja
በአዋሽ ፈንታሌ እና ሌሎች አካባቢዎች የሚገኙትን ወገኖች በመሬት መንቀጥቀጡ ምክንያት ሊከሰት ከሚችለው አደጋ ለማዳን በሚካሄደው እንቅስቃሴ ላይ የመከላከያ ተሽከርካሪዎች በስፋት እየተሳተፉ እንደሆነ ታውቋል
(Elias meseret )
በጣም ደስ የሚሉ እናት🥰🥰
**የሶሻል ሚዲያ አካውንቶችን መሸጥ እና መግዛት የምትፈልጉ
TikTok Account
Telegram Channel
YouTube Channel
Instagram Account
Message To Buy & Sellበዚህ ማናገር ትችላላቹህ 👉** @MY_Amex
የአሜሪካ ግምጃ ቤት በቻይና የመረጃ መንታፊዎች መበርበሩን ገለጸ
በቤጂንግ የሚደገፍ የመረጃ ጠላፊ የሰራተኞች ኮምፒውተሮችና ሚስጢራዊ መረጃዎች ተመልክቷል ተብሏል።
የአሜሪካ ግምጃ ቤት በቻይና የመረጃ መንታፊዎች መበርበሩን ገለጸ።
በቤጂንግ የሚደገፍ የመረጃ ጠላፊ በታህሳስ ወር መጀመሪያ የሰራተኞች ኮምፒውተሮችና ሚስጢራዊ መረጃዎችን መመልከቱን ነው የአሜሪካ ባለስልጣናት የተናገሩት።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ "ትልቅ ክስተት" ነው ያለው ጥቃት ያስከተለውን ጉዳት ከአሜሪካ የወንጀል ምርመራ ቢሮ (ኤፍቢአይ) እና ሌሎች የደህንነት ተቋማት ጋር በመሆን እየመረመረ ነው።
ከ499 ሺህ በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል
እስካሁን 499 ሺህ 200 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የተፈታኞች ምዝገባ፣የፈተና ዕርማትና ውጤት ጥንቅር ዴስክ ሀላፊ ማዕረፉ ሌሬቦ÷በ2017 የትምህርት ዘመን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በመደበኛና በግል 750 ሺህ ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተናግረዋል።
አሳዛኝ ዜና‼️
ዛሬ 20/04/2017 ዓ.ም በሲዳማ ክልል በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አደጋ ከ60+ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ‼️
አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ60+ የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወደ ወንዙ በመግባቱ እንደሆነ የዓይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ብለዋል።
የሟቾች ቁጥር ከዚህ ሊበልጥ እንደሚችል እንደሚችል የአዩዘሀበሻ ምንጮች ገልፀዋል።
ነፍስ ይማር፣መፅናናትን ይስጥልን።
Source Ayu Zehabesha 👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
በመሬት መንቀጥቀጡ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደረሰባቸው
በጋቢ ረሱ ዞን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ባለው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ጉዳት ደርሶባቸው ነዋሪዎች ሌላ አማራጭ እንዲፈልጉ አስገድዷል፡፡
በአዋሽ 7 ከተማ አሥተዳደር፣ በአዋሽ ፈንታሌ እና አሚባራ ወረዳዎች በሚገኙ የተወሰኑ ቀበሌዎች የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑን የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ገልጸዋል፡፡
በዚህም እስከ አሁን በአዋሽ ፈንታሌ ወረዳ ሳቡሬ እና ዶኾ ቀበሌዎች ከ30 በላይ የመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን አረጋግጠዋል፡፡
ጉዳት በደረሰባቸው እና ሌሎችም ሥጋት ባለባቸው መኖሪያ ቤቶች ያሉ ወገኖችን ከአካባቢያቸው ሳይርቁ ቀለል ባለ ባህላዊ ቤት እንዲኖሩ እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡
Via @Brook_newss
Tiktok Creative Award ሽልማትን በቀጥታ ከስካይላይት ሆቴል መከታተል ማየት ከፈለጉ በዚህ ሊንክ ማየት ትችላላቹህ👇*👇*👇 ይንኩት!**
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=OHCjLMUM
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 weeks, 5 days ago
Last updated 2 weeks ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago