ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 1 day ago
Last updated 2 weeks, 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago
የኢትዮጵያው የኦንላይን ገበያ ፣ የመረጡትን ይዘዙ!
ሊንኩን በመጫን "Join" ያድርጉ
? https://t.me/AddisEka1
? https://t.me/HabeshaOnlineStore
☎️ 0901882392 ☎️ 0931448106
ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነው የፈለጉትን እቃ
ከቤትዎ ሆነው በቅናሽ ይዘዙ! ይገብዩ!
በቴሌግራም ሚፈልጉት ካለ? ይምረጡ
?* https://t.me/AddisEka1 ?** https://t.me/AddisEka1
በዘመናዊ እቃዎች፣ ሂዎትዎን ያቅሉ፣ ጊዜዎን ይቆጥቡ!
ከAmazon ፣ ከAlibaba ከመሳሰሉት የሚመጡ!
?ልዩ ልዩ የቤት መገልገያ እቃዎች!
?ሂወት የሚያቀሉ ከዱባይ ሚገቡ ምርቶች
?የውበት መጠበቂያ፣ ቤትዎን ማስዋቢያና ሌሎችም
☎️ 0901882392 ☎️ 0931448106
አድራሻ ፣ 4ኪሎ-ቀበና ቤሊየር ጋር አልዘይን ህንፃ 207ቁ
?**** https://t.me/AddisEka1
?NOTCOIN 3ቀን ቀረው አሁኑኑ ከታች በመጫን ይቀላቀሉ::
Click "Start" & get dollar? ገንዘብ ይስሩ
እዚህ ይጫኑ https://t.me/notcoin_bot?start=r_573809_33064108
Use original "telegram" app
ላስቸገራችሁ። ትክክለኛውን Telegram App ተጠቀሙ።
Telegram
Notcoin
Probably nothing @notcoin
ፐርፐዝ ብላክ የቢጂአይ ኢትዮጵያን ንብረትና የባንክ አካውንት በፍርድ ቤት አሳገደ
ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በዛሬው እለት በከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሃ ብሄር ምድብ ችሎት የቢጂአይ ኢትዮጵያ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችና የባንክ አካውንቶች እንዳይንቀሳቀሱና ገንዘብ እንዳይሰወርብኝ በሚል ባቀረበው የእግድ ጥያቄ መሰረት ፍርድ ቤቱ አቤቱታውን ተቀብሎ የባንክ አካውንትና የማይንቀሳቀሱ የቢጂአይ ኢትዮጵያ ንብረቶች እንዳይሸጡና እንዳይለወጡ እግድ መጣሉን ምንጮች ጠቁመዋል።
መዝገቡ ለችሎት ሊቀርብ የቻለው አመልካች ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ በጠበቆቹ አማካኝነት የካቲት 27 ቀን 2016 ዓም በተፃፈ አቤቱታ የክስ ዝግጅት አጠናቅቆ የብር 1, 519,000000 (አንድ ቢሊዮን አምስት መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን) ብር ክስ እስከማቀርብ ድረስ ተጠሪ ቢጂአይ ኢትዮጵያ ጥሬ ገንዘብ እንዳይሰውርብኝ እንዲሁም የማይንቀሳቀስ ንብረቱ እንዳይሸጥብኝ አስቸኳይ እግድ ይሰጥልን በሚል በፍትሃ ብሔር ስነስርዓት ህግ ቁጥር 151፣154 እና የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር ችሎት መዝገብ ቁጥር 191402 የሰጠውን ውሳኔ መሰረት በማድረግ አቤቱታ ስላቀረበ መሆኑን ምንጮች ገልፀዋል።
የአቤቱታው ይዘትም በአመልካችና በተጠሪ መካከል እኤአ በ15/06/2023 (08/10/2015) በተፈረመ የሽያጭ ውል የተጠሪን ዋና መስሪያ ቤትና ተጨማሪይዞታውን በአጠቃላይ ስፋቱ 29 ሺህ 896.51 ካ .ሜ የሆነ ቦታ ላይ ያረፈ ንብረት በብር 5,000,000,000.00(አምስት ቢሊዮን ብር) ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ለመግዛት ተዋውለው እንደነበርና ግዢው የተፈፀመው በሒደት በሚደረግ የክፍያ ስርዓት እንደመሆኑ አመልካች የመጀመሪያውን 20 በመቶ ማለትም 1,150,000,000(አንድ ቢሊዮን አንድ መቶ ሐምሳ ሚሊዮን ብር) ከነተጨማሪ እሴት ታክሱ መክፈሉን አመልካች በአቤቱታው ጠቅሷል።
ተጠሪ በውሉ አንቀፅ 2 እና 3 እንደተመለከተው ሁለተኛ ዙር ክፍያ የሚከፈለው በቅድሚያ የካፒታል ትርፍ ታክስና ከእዳና እገዳ ነፃ ስለመሆኑ ማስረጃ ሲያቀርብ በመሆኑ ይህን እንዲፈፅም ቢጠየቅም ይህን ለማድረግ ካለመፈለጉም ባሻገር ያለምንም በቂና አሳማኝ ምክንያት በመካከላችን ያለውን ውል በውላችን አንቀፅ 6 መሰረት በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ቀርቦ ውሉን መፈረም ሲገባው ውሉን አቋርጫለሁ ክፍያውንም አልመልስም ሲል የህዝብና የደሃ ማህበረሰብን ገንዘብ ከህግና ከስርዓት ውጪ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት ውሉን አቋርጧል ገንዘቡንም አልመልስም ሲል በደብዳቤ አሳውቋል። ከዚህም በተጨማሪ መሬቱን ለሶስተኛ ወገን እሸጣለሁ ሲል እንቅስቃሴ ስለመጀመሩ መረጃ እንደደረሰው ፐርፐዝ ብላክ ለከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍትሃ ብሄር ምድብ ችሎት አቤቱታ ማቅረቡም ተሰምቷል።
በመሆኑም ተጠሪ የውል ግድዴታውን አሟልቶ ባለመፈፀሙ የተነሳ አመልካች የመጀመሪያ ደረጃ 20 በመቶ ከፈፀመበት ጊዜ ጀምሮ ይህን አቤቱታ እስካቀረበበት የካቲት 27 ቀን 2016 ዓም ድረስ ገንዘባችንን ሲጠቀምበት ስለነበር ህጋዊ ወለድ 9 በመቶ ታስቦ የብር 69 ሚሊዮን ለልዩ ልዩ ወጪ የሚከፈል ክፍያ ብር 250 ሚሊዮን፣ ለዳኝነት የሚከፈል ብር 50 ሚሊዮን በድምሩ የ1 ቢሊዮን 519 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ክርክር ስላለን ተጠሪ ወደፊት ፍርድ እንዳይፈፀምበት ንብረት የማሸሽና የመሰወር ስራ ሊሰራ እንደሚችል ከፍተኛ ጥርጣሬ አለን ይህም ከሆነ የማይተካ ኪሳራና ውድቀት ያደርስብኛልና ጊዜ ወስጄ ክስ እስክመሰርት ድረስ በአስቸኳይ የእግድ ትዕዛዝ ይሰጥልኝ ሲል አቤቱታውን አከፍተኛው ፍርድ ቤት የፍትሃ ብሔር ምድብ ችሎት አቤቱታውን ማቅረቡን ታማኝ ምንጮች ጨምረው ገልፀዋል።
ፍርድ ቤቱም ይህን አቤቱታ ካጤነ በሗላ አንደኛ ተጠሪ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ስር የሚተዳደሩ ሁሉም ባንኮች ውስጥ ባለው የባንክ ሒሳብ አመልካች የጠቀሰው የገንዘብ መጠን ሁለተኛ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 የቤት ቁጥር 017 (የካርታ ቁጥሩ ተጠቅሷል) የሆኑ ይዞታዎች በአጠቃላይ ስፋቱ 29 ሺህ 896.51ካ.ሜ የሆነው ይዞታ ሳይሸጥ ሳይለወጥ ወይም በማንኛውም ሁኔታ ለሶስተኛ ወገን ሳይተላለፍ ታግዶ እንዲቆይ የእግድ ትዕዛዝ መሰጠቱም ተሰምቷል።
ዘገባው የአዲስ አድማሷ ናፍቆት ዮሴፍ ነው ።
@helloabyssinia@helloabyssinia **JOIN ይበሉ፣ ቻናሉን ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ!
Hello Abyssinia | ሄሎ አቢሲኒያ??:**
አዲስ አበባ እና አቅራቢያ ለምትገኙ በሙሉ!!
የOnline እቃዎችን በብዛት ዋጋ ከኛ ያገኛሉ?
Amazon,Alibaba,Aliexpress, በኢትዮጵያ
Join us ከታች ይጫኑ፣?አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! በቅናሽ ይሸምቱ!
?High Quality ?Big Discount #Ethiopia
?ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
የOnline እቃዎችን በብዛት ዋጋ ከኛ ያገኛሉ!
Amazon, Alibaba, Aliexpress, በEthiopia
Click & Join us now?****አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! (Request)
?High Quality ?Big Discount #Ethiopia
?ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
የOnline እቃዎችን በብዛት ዋጋ ከኛ ያገኛሉ!
Amazon, Alibaba, Aliexpress, በEthiopia
Click & Join us now?****አሁኑኑ ይቀላቀሉ!
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
https://t.me/+DzO_daGqOKs5NjNk
ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ! (Request)
?High Quality ?Big Discount #Ethiopia
?ተአማኒነት እና ጥራት መገለጫችን ነው!
? ከሀበሻ Online ስቶር በቅናሽ ይግዙ ?
? t.me/HabeshaOnlineStore
ሀበሻ ስቶር ከዱባይና ከተለያዩ የውጪ ሀገራት ሚገቡ ሂወትን የሚያቀሉ ልዩ ልዩ ዘመናዊ ለቤት ውስጥ፣ ለውበት መጠበቂያ፣ ለስጦታ ፣ ለሌሎችም አገልግሎቶች የሚውሉ እቃዎችን ይዞላችሁ መጥቷል።
አድራሻ፣ 4ኪሎ-መገናኛ መንገድ ቤለር(15ሜዳ) መብራቱ ጋር ድርአዲስ የሚል 2ኛ ፎቅ 207ቁ!
ለተጨማሪ ማብራሪያ⤵️ የቴሌግራም ገፃችን ይጎብኙ!
*? t.me/HabeshaOnlineStore *(Join)
?**** t.me/HabeshaOnlineStore (Join)
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 1 day ago
Last updated 2 weeks, 3 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month ago