☀️አል-ሙተሀቢን(المتحابين)

Description
💥የዚህ ቻናል ስራዎች በአሏህ ፍቃድ፦

ኢስላማዊ ፅሁፎች፣📜
ጠቃሚ ምክሮች፤📜
በሸይኽ አህመድ አደም የሚቀርቡ ሙሀዶራዎች፤ ፈትዋዎችን መልቀቅ ።


ስህተት ስታገኙ

✍️ @Almutehabbot ያድርሱን።
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

2 weeks, 4 days ago

☀️አብሽሩ አትዘኑ
አብሽሩ አትዘኑ
አብሽሩ አትዘኑ

2 weeks, 4 days ago

😬❗️ሀኪም ቤት ሄዳችሁ ባጋጠማችሁ ህመም የመኖር እድላችሁ በጣም ያነሰ ነው ብለው ከመረጃ ጋር የተናገሩ...አሊያም ከተወሰኑ ጊዜያቶች በኋላ ልትሞቱ ትችላላችሁ የተባላቹ እስኪ አላችሁ???ያው ውሸት ሊሆንም ይችላል አንዳንዴ እውነትም ይሆናል

አብሽሩ ወደዚህም ሰፈር የተባለ አይጠፋም....
እስኪ ሹክ በሉኝ!!!ምን ተሰማቹ?

2 weeks, 4 days ago

😍አንድ ጥያቄ.........

3 weeks, 4 days ago

☀️አሏህ አይረሳም፣አይቸኩልም፣አይዘገይም!

3 weeks, 4 days ago

☀️ሰዎችን #ለጌታቸው እንተዋቸው!

በሰዎች ልብ ውስጥ ያለውንና ኒያቸውን ለማወቅ በሞከርንና ስራቸው ላይ ጥርጣሬ ተፈጥሮብን ለምን? እንዴት ?ይህን አለ/ች
ለምን ይህን አደረገ/ች ብለን በሀሳብ ጠልቀን በገባንና በመጥፎ በጠረጠርን ቁጥር መውጣት ከማንችልበት የጥፋት ገደልና ጥልቀት ውስጥ እየገባን እንዳለ እንወቅ!

ግልጽ ጥፋትና ወንጀል እስካላየን ድረስ ሙስሊምን በመጥፎ አንጠርጥር  ሰዎችን ለጌታቸው እንተዋቸው

አሏህ የሰተረልንን የራሳችንን ነውርና ጉድለት ረስተን የሰዎችን ዓይብ (ነውር) የምንለውን ነገር አንከታተል!
ራሱን ትቶ የሰዎችን ብቻ ጉድለት የሚከታተል ሰው አሏህ ልቦናውን ያሳውረዋል።

3 weeks, 4 days ago
1 month ago
1 month ago

☀️ያንን የሱና ሰው  ጀግናውን ምረጪው
በኒቃብ ተውበሽ ያንቺ ይሁን አምጪው

የነቢያት ወራሽ የኢስላም #ናሙና
ሰለፍዩን ወጣት ምረጪው ያን ጀግና

ምረጪው ጀግናውን ያን ሰለፊይ ወጣት
ጎስቋላ ቢሆንም ቢጎዳውም ማጣት

🌹🌹🌹#you

1 month ago

☀️ንቄ ያለፍኳቸው ብዙ አጋጣሚዎች አሉ በተለይ እኔ አዋቂ ነኝ ብለው እራሳቸውን ከፍ የሚያደርጉ ሰዎች እናም እራሳቸውን መመልከት ትተው ሰው ላይ ስም ለመለጠፍ ሚሯሯጡ እንጭጭ ሰዎች!

#አስለሃሁሙሏህ

1 month, 1 week ago

☀️#የሚወድሽ_ቢሆን_ኖሮ
«「የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ዝምብሎ በከንቱ ጊዜ ማሳለፊያዉ እንድትሆኚ አይፈቅድም ነበር።
«「የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ፍቅርሽን ባልገነባዉ
ነበር በስልክ በተለይ ለሊት ለሊት ላይ።
«「የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን… በየ መንገድ ዳሩና በየ ዛፉ ስር ሊያገኝሽ ባልቀጠረሽ ነበር።
«「የእዉነት ቢወድሽ አሏህን በራስሽ ላይ እንድታስቆጪ አያደርግም ነበር ሀራም ነገር እየነካ።
«「የእዉነት ቢወድሽ የመስኮትሽን በር አያንኳኳም ነበር የበሩ መግቢያዉ ሰፊ ከመሆኑም ጋር።
#ንቂ_ውዴ_ከዚህ_ከለሊት_እብደትና_ቅዠት
※እሱ የእዉነት የሚወድሽ ቢሆን ኑሮ አሏህን በለመነ ነበር በሶላቱ ሱጁዶቹ ሀላሉ የብቻዉ እንትሆኚ ይለምን ነበር።
አሏህን እንዳያምፅ በፈራና በሀራምም ላይሆንሽ አብሮሽ መሆንን አይመርጥም ነበር።
የእዉነቱን ወዶሽ ቢሆን ብቻ!

#ወሰላሙዐለይኩም

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana