Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

👳‍♀️RIO ISLAMIC POST🧕

Description
...................꧁﷽꧂.....................

🕋"ከአላህ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም" 🕋
#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days, 4 hours ago

Last updated 3 weeks, 1 day ago

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago

አስተውለናል ግን! ረዑፉ ጌታችን {لئن شكرتم} ብሎ ሲያበቃ ምን እንዳለን {لأزيدنكم}🥹
"ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላቿለው"
ስለሰጠን ኒዕማ በማመስገናችን ...ደሞ ሌላን ለእኛው መሸለም።
ማ አዕዘመከ ረቢ 🤍

@alahu_akber1

1 month, 2 weeks ago

አላህ ለአንተ አሁን ብዙ ኒዕማዎችን ነው የሰጠክ ። እስኪ ይህንን ለማንበብ አይን ስለሰጠክ ብቻ አልሀምዱሊላህ በል!!

አልሀምዱሊላህ

@alahu_akber1

1 month, 2 weeks ago

👌መታደል ነው👌

ስታጠፋ ይቅር የሚል
ስትቆጣ የሚያረጋጋ
ስታዝን ከጎን የሚቆም
ስትሳሳት እድል የሚሰጥ
ስታስቀይመው ቀድሞ ራሱ በይቅርታ
የሚያልፍ ሁሌ ከጎንክ የሚቆም
ወዳጅ ማግኘት የእውነት መታደል ነው   
🤌

@alahu_akber

3 months, 2 weeks ago

'
ውጤቱ አንተ ስትሆን መጠበቅ እንዴት ደሰይላል 🥰

@alahu_akber1

3 months, 2 weeks ago

'
✍️..rio
ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ከእንቅልፋችሁ ስትነቁ ዱዓችሁ ተቀባይነት ሲያገኝ ታያላቹ።
ከዛም የደስታ እንባ ታለቅሳላቹ 🥰

@alahu_akber1

3 months, 2 weeks ago

وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰٓ (٥)

"ጌታህም ወደፊት (ብዙ ስጦታ) በእርግጥ ይሰጥሃል ፣ ትደሰታለህም!"

@alahu_akber1
@alahu_akber1

3 months, 3 weeks ago

'
ድምፅሽ ለዘብ ባይልም
አለባበስሽ ባያምርም
ዱቄት ባትቀቢም
አንቺ ለወንድ ልጅ ፈተና ነሽ😊
እራስሽን ከወንዶች ማራቅሽ ኢባዳ መሆኑን አትዘንጊ ‼️
Join us
@hanan_post

3 months, 3 weeks ago

ያረብ...🤲
ሃጃዎቼን ሁሉ ነግሬህ እየጠበኩ ነው🥺
መንገድ ላይ ሆኘ....
እናት ገቢያ ሂዳ ወይ ሌላ ቦታ ሂዳ ስምትመጣ......
ልጅ ደግሞ በር ላይ ሆኖ መንገድ መንገዱን እያየ  እንደ ሚጠብቃት ሆኜ የነገርኩህን እያጠብኩ ነው!
አንተ...ከእናት በላይ አዛኝ የሆንክ አላህ ሆይ
ሃጃዎቼን አደራ🤲
እስከዛም ልቤን❤️ በትዕግስት አላብሳት::

@alahu_akber1

3 months, 3 weeks ago

'
ተውበት አድርገን ጨርሰን ስናበቃ..
ተመልሰን አዛው ወንጃል ላይ 💔

@alahu_akber1

4 months ago

' ጓዷኛ ማለት ያ እየጎተተ ወንጀል የሚያሰራህ ሳይሆን... እየጨቀጨቀ ወደ አላህ እንድትቃረብ ሰበብ ሚሆንህ ነው 🥰 @alahu_akber1

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 5 days, 4 hours ago

Last updated 3 weeks, 1 day ago

በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ❗
መረጃ ለማድረስ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከስር ባለው ሊንክ ይጻፉልን👉http://t.me/ayulaw

Last updated 1 month, 3 weeks ago