ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 day, 23 hours ago
Last updated 3 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 1 day ago
يوم جُمعة أكثِرو من الصّلاة على النبي ٌ🤎.
اللهمُ صل وسلِم على نبيّنا مُحمدﷺ.
.
እንደዛውም ደግሞ አላህን ፈሪዎች አሉ 🥰
ወንድን ቀና ብሎ ማያዩ እናም ከትምርታቸው ጎን ለጎን ቂርዓት የሚቀሩ : መስጅድ ሚመላለሱ ❤️
ወላሂ ለ እናንተ big respect 🥰****
#አላህ_ይጠብቃችሁ 🙌
.
.
✍rio
ሰላም አለይኩም ውዶቼ ዛሬ አንድ ያስገረመኝን ነገር ልንገራችሁማስ ::
በተለይ እህቶቼ ይሄ ለናንተ ነው 🫵...ባለፈው በተቀመጥኩበት ቦታ ላይ አንድ የ ክላሴ ልጅ መቶ አጠገቤ ተቀመጠ እና ሞቅ ያለ ወሬ ይዘን በመሃል ስልክ ተደወለለት እናም አውርቶ ሲጨርስ ሚስቴ ነች ማንሳት ነበረኝ አለኝ እኔም አብሽር ብዬው ወሬአችንን ቀጠልን በመሃል ሚስቴ ስላለው ነገር ጠየቁት::
ያው ባሌ ሚስቴ መባባል የዘመኑ ፋሽን እንደሆነ አውቃለው ግን ያለውን አመለካከት ለማወቅ ስል እኔ ሳላውቅ አገባክ እንደ አልኩት:: እሱም ፈገግ እያለ የምፈልገው እስከሰጠቺኝ ድርስ ሚስቴ ነች አለኝ ያው ማለት የፈለገው ስሜቴን አስካበረደቺልኝ ድረስ ሚስቴ ናት ማለቱ ነው 🤦♂ እናም እዚህ ላይ መፃፍ ማልፈልጋቸው ብዙ ነገሮችን ነው የነገረኝ ያው መቼም ትረዱኛላችሁ በተለይ የግቢ ተማሪዎች ::
ከዛም በጣም እየገረመኝ ታገባታለህ አልኩት....በጣም እየሳቀ ትቀልዳለህ እንዴ አለኝ::ምነው ስለው የጨዋ ልጅ እና ድንግል የሆነችን ሴት እንደሚያገባ ነገረኛ እኔም አላስገረመኝም ማንስ እንደዚህ አይነቷን ያገባል::
ያው ከግቢ እስኪመረቅ ነው ወይ ደሞ ፍሬሽ ተማሪዎች እስኪገቡ ነው እስከዛው ስሜቱን ያበርድባታል ምስኪን 💔
በጣም ሚያስገርመኝ ነገር ምን እንደሆነ ታቃላችሁ ሁሉንም ነገር ምታረገው በሷ ፍላጎት መሆኑ ነው 😣 ሃታ እሱ እንዳለኝ ከሆነ አንዳንዴ የቤርጎ እራሱ እሷ እንደምከፍል ነው የነገርኝ 🤦♂
በርግጥ ሁለቱም ካፊር ናቸው ግን ግቢ ላይ አንዳንድ ኢስላምን ሚያሰድቡ ሰዎች አጋጥመውኛል::እናም እህቶቼ ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው ህይወት ይቀጥላል ከተመረቃቹ ቡሃላ ትዳር ሚባል ነገር አለ ልጅ መውለድ አለ ብቻ ብዙ ኃላፊነት ይጠብቃቹሃል::
ሃቂቃ እኔ ያየውትን ካየው ቡሃላ ወደፊት አግብቼ ሴት ልጅ ከወለድኩኝ መቼም ግቢ አልካትም ይሄ የኔ አመለካከት አይደለም ብዙ ሰውን ጠይቄ ሁሉም በኔ ሃሳብ ነው ሚስማማው::
እናም ውዴ....እህቴ ላይ እንዲደርስ ማልፈልገውን ነገር አንቺም ላይ እንዲደርስ ስለማልፈልግ ይሄን ምክሬን ተቀበይኝ አንዴ መተሻልና በቃ ለመጣሽበት አላማ ጠንተሽ ስሪ 🥰 አስቢው ወላጆችሽ እዚህ እንድትደርሽ ብዙ ዋጋ ከፍለዋል... ለአንድ ለማታቂው ወንድ ብለሽ ውለታቸውን አትብይ 🙌
ትምህርትሽ ላይ ብቻ አቶክሪ ❤️
©ሪያድ
.
አንዳንድ ጊዜ የምትፈልገውን የማታገኘው
የተሻለ ስለሚገባህ ነው 🙌
💡ከመማር ይልቅ ማስተማር እንመርጣለን። ከራስ ገመና በላይ የሌላውን እናያለን። ራሱን አይቶ ያልጨረሰ ሌላን እንዴት አየሁ ይላል? ሰው ራሱን ማየት የሚጀምረው በሞት ከፈን ሲታቀፍ ነው።
እንዲህ የምንባላባት
ይቺ ዱንያ
አደም (ዐ.ሰ)
እንደቅጣት ነው የኖሩባት!!!💔
.
⇒የአላህ ፍቅር.....
የነፍሶች እርካታ
የልቦች ምግብ
የአእምሮች ብርሀን
የአይኖች ማረፊያና የውስጥ
ሰላም ምንጭ ነው።
♡ጌትዬ ሆይ!
ልባችን ባንተ ፍቅር ሙላልን።🤲
.
ቤታችን ሲጨልም
ከሰይዳችን ፊት ውጪ ሌላ
ብርሃን አልነበረንም::🥹
ሀሊመቱ ሰዐድያህ (ረ.ዐ)
اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚
Sometimes we win
Sometimes we learn...🖤
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 1 day, 23 hours ago
Last updated 3 days, 5 hours ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 2 weeks, 1 day ago