የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች

Description
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ሥርዓት እና ደንብን የጠበቁ ዝማኔዎች እና መንፈሳዊ ትምህርቶች የሚተላለፉበት
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

2 weeks, 6 days ago

📌የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት 💥

ዛሬ ማታ 2፡00

2 weeks, 6 days ago
3 weeks ago
እሁድ በአዳማ ደብረ አሚን ቤ/ክ ፈለገ …

እሁድ በአዳማ ደብረ አሚን ቤ/ክ ፈለገ አሚን ሰንበት ትምህርት ቤት እይቀርም 📍

3 weeks, 4 days ago

❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹

4 weeks, 1 day ago
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች
4 weeks, 1 day ago
ለሊቀ መዘምራንይልማ ኃይሉ ከጃን ያሬድ ሥጦታ …

ለሊቀ መዘምራንይልማ ኃይሉ ከጃን ያሬድ ሥጦታ ተበረከተላቸው::
| ጃንደረባው ሚድያ | 2017 ዓ.ም.|
ዋሽንግተን ዲሲ - ዩኤስኤ

በ2016 ዓ.ም. የአእላፋት ዝማሬ ላይ ከተዘመሩ መዝሙራት ስምንቱን መዝሙራት ግጥምና ዜማ አዘጋጅተው ለዘመሩትና ከሦስት ዐሠርት ዓመታት በላይ በመዝሙር አገልግሎት ላይ ለሚገኙት ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ የምስጋና ሥጦታ ተበረከተላቸው:: በዋሽንግተን ዲሲ የኢጃት ቅርንጫፍ ምሥረታ አስተባባሪዎች ከጃን ያሬድ የተበረከተለትን ሥዕል አስረክበዋል::

ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ እጅግ ብዙ በላይ ግጥምና ዜማዎችን በመሥራት እና የስብከት ይዘት ያላቸው ጥልቅ ዝማሬዎችን በማበርከት ለዚህ ትውልድ ባለ ውለታ ከሆኑ ቀደምት አገልጋዮች ውስጥ አንዱ ናቸው:: ሊቀ መዘምራን ሥጦታውን ከምስጋና ጋር ተቀብለው ገንቢ ምክሮችን ለግሠዋል::

"በቀጣይም ዋኖቻችሁን አስቡ የሚለውን ፈለግ በመከተል የቀደምቶቻችንን አስተዋጽኦ እንዘክራለን" ያለችው የኢጃት ዲሲ የመጻሕፍት ጉባኤ አስተባባሪዋ እኅተ ይትባረክ "በሀገረ ስብከት ደረጃ ሒደቱን ጠብቆ የጃንደረባው ንባብ የተሰኘውን የመጻሕፍት ጉባኤ ለመጀመር በሒደት ላይ እንገኛለን" ብላለች::

#ኑ_በብርሃኑ_ተመላለሱ
#የአእላፋት_ዝማሬ
#the_melody_of_myriads
#በፍጹም_ልብህ_ብታምን_ተፈቅዶአል

1 month ago
***📌***[**ወዳጄ ከጥበብ ሁሉ የላቀ ጥበብ ምን …

📌ወዳጄ ከጥበብ ሁሉ የላቀ ጥበብ ምን ይመስልሃል?
♻️ወዳጄ ከጥበብ ሁሉ የላቀ ጥበብ ማለት ከምድራም (ከአጋንታዊ) ሥርዓት ተላቆ ከፈጣሪ ጋር የማይቋረጥ ግንኙነት መፍጠር መቻል ማለት ነው።ጥበበኛ ለመሆን ተፈጠርክ እንጅ ማንም ጠቢብ አያደርግህም።

♻️ወዳጄ በተሰጠህ ችሎታና ነፃ ምርጫ ለምደህ፣በራስህ የመወሰን አቅምና ጥረት ታድጋለህ፣በራስህ የአስተውሎት ልክ ልምድ አዳብረህ ታገኘዋለህም።ድንጋይ ከሆንክ ተገንባ፣አፈር ከሆንክ አብቅል፣ዛፍ ከሆንክ ፍሬ ስጥ፣ሰው ከሆንክ አስብ።

♻️ወዳጄ ዓሣ ከውኃ ሲወጣ ይሞታል፣ዛፍ ከመሬት ሲነቀል ይሞታል፣የሰው ልጅም ከፈጣሪ ሲርቅ ጥበቡ፣ጸጋው፣ሞገሱ፣እውቀቱ ይጠፋና የአጋንት መጫወቻ ይሆናል።አስታውስ ፈጣሪ ጥበበኛ የሚያደርግህን አቅም ሰጥቶሃል መጠቀም ግን ያንተ ድርሻ ነው።

♻️ወዳጄ ጥበበኛ ሰው ከሌሎች ይማራል፣አንተም በራስህ እስኪደርስ አትጠብቅ ከሌሎች ተማር፣ ነገር ግን በራስህ መንገድ ተግብር!ዝናብ ሲዘንብ ሁሉም ወፎች መጠለያ ይፈልጋሉ።

♻️ወዳጄ ንስር ግን ከደመናው በላይ ይበራል።ችግሮች የጋራ ናቸው፤ መፍትሄ የምትፈልግበት መንገድ ግን ልዩነቱን ይፈጥረዋል! ሰበብ አታብዛ እንደ ፀሐይ ለማብራት፣መጀመሪያ እንደ ፀሐይ ለመቃጠል ፍቃደኛ መሆን አለብህ።

♻️ወዳጄ ጥበበኛ ሰው የተወረወረበትን ድንጋይ ሰብስቦ ቤት ይሰራበታል እንጅ መልሶ አይወረውርም።ጥበበኛ ሰውም ከሚደርስበት የሕይወት ውጣ ውረድ ተምሮ፣ልምድ አዳብሮ እውቀትን ይገነባበታል እንጅ ቁጭ ብሎ በፀፀት አያማርርም።

♻️ወዳጄ ሆይ በራሱ ላይ የደረሰበትን ውድቀት፣መከራ፣ፈተናም ሌሎች እንዳይወድቁ ከልምዱ እና ከውድቀቱ እንድማሩበት ያለስስት ያካፍላል።

✍️[ጐሥዓ (ዳዊት) {ኃ/ሚካኤል}] በጸሎታችሁ አስቡኝ!!!!

1 month ago
***🏆***አስደሳች ዜና ለቻናል ***🏵***wner***🏆***.

🏆አስደሳች ዜና ለቻናል 🏵wner🏆.
🎗🎗🎗🎗🎗

የቻናሎ ሜምበር አላድግ ፣ አልጨምር ብሎቦታል። እንግዲያውስ የምሥራጅ አለን

በአጭር ጊዜ ውስጥ የቻናሎን ሜምበር የሚያሳድግ ምርጥ ዌቨር " ማኅቶት ፕሮሞሽን " ይዘንሎ መጣን።

ከ5ሺ ሜምበር በታች ያለው ቻናል ለጊዜው እደግመዋለሁ ለጊዜው አንቀበልም።

በተጨማሪ መንፈሳዊ ቻናል ብቻ‼️‼️‼️

ለመመዝገብ ከስር ያለውን ይጫኑ🤲
◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥
█ ✞ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✞ █
◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢

1 month ago
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች
1 month ago
የሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዝሙሮች
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago