Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

ከፍልስፍና ዓለም ™

Description
" አዋቂ ሰው ማለት ፍላጎቱን የመግታት እውቀቱ ከፍተኛ የሆነ ማለት ነው በሕይወት ዝቅተኛው ደረጃ ራስን በፍላጎት አጥር ውስጥ ማስቀመጥ ነው አብዛኛው የሰው ልጅ በብዙ ፍላጎትና በጥቂት እውቀት የተሞላ ነው ፤ አዋቂነት ግን ብዙ እውቀትና ጥቂት ፍላጎት ብቻ ይበቃታል

አርተር ሾፐንሀወር
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago

1 week, 5 days ago

Misr Born of Ra ☀️ ምስር የፀሐይ ልጆች 🦅

የአሁኑ ግብፅ የተባለው ስም አውሮፓውያን ቀኘ ገዢዎች ምድርን ሲገለብጡ up side down world ላለፉት 600 አመታት የተጠቀምንበት ስም ሲሆን ለሺህ ዘመናት ጥንታውያን የግእዙንም ጨምሮ የተጠቀሙበት ስም ምስር ነው ትርጉሙም የዚህን ምድር የኃይል ማእከል የተቆጣጠረችው የፀሐይ ☀️ ልጆች የጀንበር ልጆች እንደ ማለት ነው።
በመዚህ ምስል ላይ ሰሜናዊው የአእዋፍ 🦅 ነገድ ከምስራቃዊው የሰው ልጅ ጋር ትይዮ የሆነው ስነጥበብ ያስደምማል ።

Mes Sen Re means Born of Solar light ,children of the sun.

"Misr" (Misraim / Mizoram) derives from the Coptic word "Mesore", which itself derives from ancient Nile Mes-Ra or "Mesu-Ra" meaning "Born of Ra" or "Birth of Re", which was a title of Ra operating metaphysically through the Sun, otherwise known as the kundalini operating from the Heart chakra, and symbolizing "Love and Peace"

According to The Book of Knowledge: "the rise and evolution in Ra" also called "Ra-Papera", we know that Ra had mourned the first human beings, and that this is how we were called the "Children. of the Sun "or" Child of Light ", namely" Mes Sen Re or Born of Solar Light (Masun, Mason, Mzr, Mslm etc)"

The book of knowledge

1 week, 5 days ago

Anyways መልካም በዓል እንኳን አደረሳችሁ !!

አክባሪያቹ 🤗

1 week, 6 days ago

ክርስትና ከዚህ በኋላ አሳዳጅ እንጂ ተሳዳጅ አልሆነም።የነገስታቱን የኢኮኖሚና የሀይል ትከሻ አግኝታለች።ነገስታቱ የክርስትናና የአስተምሮዋ ጠላቶች ናቸው የሚሏቸውን ህዝቦች እያሳደዱ ይጨፈጭፋሉ።መነኮሳቱ ህዝበ ክርስቲያኑ በመለኮታዊ አገዛዝ እየተገዛ እንደሆነና አርፎ እንዲገዛ ይሰብካሉ።ከዚያ በፊት የነበሩት የተበታተኑ የፍልስፍና፣የስነ ሕዋና  የሒሳብ ትምህርት ቤቶች ሁሉ እየተዘጉ የሀይማኖት ትምህርት ብቻ እንዲስፋፋ ይደረጋል።አውሮፓውያን በዚህ መልክ 10 ክ/ዘመናትን አመክንዮን እያሳደዱ በጨለማ ውስጥ ኖረዋል።ቄሳሮች እንደ ጳጳሳት (caesaropapism)እና ጳጳሳት እንደ ቄሳር (popocaesarism) እየሆኑ እየተገለባበጡ መላው አውሮፓን ለጨለማ ዳረጉት።ከክርስትና አስተምህሮ ውጪ የሚያስተምሩ ፈላስፎች እየተለቀሙ ተገደሉ፣ተጋዙ።የኢየሱስን ደም ለመመለስ ንጉሥ ህርቃል(በ614 ዓ.ም) መላው አይሁዳውያን ላይ ዘግናኝ ጭፍጨ ፈጸመ።(ሌሎችም ቆስጠንጢኖስን ጨምሮ የበኩላቸውን ጨፍጭፈዋል የሕርቃልን የሚያክል በአይሁድ ላይ የዘር ማጥፋት የፈጸመ ጥንታዊ ክርስቲያን ንጉሥ አልነበረም)

በዚህም ዘመን ገናና ተብላ የምትጠራዋ የአክሱም መንግሥትም ክርስትናን ተቀበላ ወደ መንገዳገዱ ደርሳ ነበር! በአስመራ ሁለተኛው ክፍለዘመን መባቻ የፈረንሳይ መንግሥትና ቤተክርስቲያን ክርስትናን ከተሃድሶ የሚጠብቅ አንድ አስገራሚ አዋጅ ያውጃሉ።ማንኛውም አይነት የካቶሊክ ቤተክርስቲያንን የሚገዳደር ትምህርት ያስተማረ ሁሉ በጳጳሱ ይከሰሳል።ጳጳሱም ክሱን ለቄሳር ያስተላልፍና(ጳጳሱ መግደል ሀጢያት ስለሆነ አይገድልም ለገዳይ ማስረከብ እንጂ) በሰራው ስራ ይቅርታ ካልጠየቀ በሚንቀለቀል እሳት ላይ ይወረወራል።በርካታ ፈላስፎች,የሳይንስ እሳቤ የጀመሩ ተመራማሪዎችና የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተከታዮች የሆኑ ሁሉ በዚህ እሳት ነድደዋል።በግለሰብ ደረጃ ተቆጥረው የማያልቁ አሳቢዎች እንዲታቀቡ ካልሆነ እንዲገደሉ ሆኑ።ጋሊሊዮ አርፎ እንዲቀመጥ ሆነ ጆርዳኖ ብሩኖ ልብሱ ሰም ተነክሮ እንዲቃጠል ተደረገ፣ዳርዊን ተወገዘ።በርካቶች ለስደትና ለበሽታ ተጋለጡ።

ክርስትና በጉልበት ራሱን ለመጠበቅ ክርስቶስ ከተቀበለው ሺህ እጥፍ መከራ ለሺህ አመታት አጸና።በአንድ ግለሰብ መሰቀል እልፎች ለዘመናት ተሰቀሉበት።ከሙታን ተነሳ በሚል ሀሳዊ አስተምህሮ ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ የሰው ልጅ የህሊና ትንሳኤ ተዘግቶ ኖረ። ምድራዊ ህይወት ለነገስታትና ለጳጳሳት የተገባ  ለሰፊው ህዝብ ግን ኃጢአት እንደሆነ ታመነ። ለምድራዊ ችግሮች ሁሉ ከሙታን ተነስቶ ሰማይ ላይ ተንጠልጥሏል የተባለው ኢየሱስ መልስ እንዲሰጥ ለሺህ ዘመናት ምሕላ ተያዘ።ይሄ ሁሉ ሆኖ ፈላስፎችና ሳይንቲስቶች በጎሬውም በዋሻውም ተደብቀው መፈታተናቸውን አላቆሙም ነበርና ከብዙ ትግል በኋላ የኢየሱስ መነሳት እየተናቀ የሰው ልጅ ትንሳኤ ብቅ ማለት ጀመረ።ኢየሱስን ሲያስነሱ የሰው ልጅ ይወድቃል ኢየሱስ ሲወድቅ የሰው ልጅ ይነሳል።

Credit—©Holistic2union(D.A.)

2 weeks, 4 days ago

At 40, Franz Kafka (1883-1924),who never married and had no children, walked through the park in Berlin when he met a girl who was crying because she had lost her favourite doll. She and Kafka searched for the doll unsuccessfully.

Kafka told her to meet him there the next day and they would come back to look for her.

The next day, when they had not yet found the doll, Kafka gave the girl a letter "written" by the doll saying "please don't cry. I took a trip to see the world. I will write to you about my adventures."

Thus began a story which continued until the end of Kafka's life.

During their meetings, Kafka read the letters of the doll carefully written with adventures and conversations that the girl found adorable.

Finally, Kafka brought back the doll (she bought one) that had returned to Berlin. "It doesn't look like my doll at all," said the girl.

Kafka handed her another letter in which the doll wrote: "my travels have changed me." the little girl hugged the new doll and brought her happy home.

A year later Kafka died.

Many years later, the now-adult girl found a letter inside the doll. In the tiny letter signed by Kafka it was written:

"Everything you love will probably be lost,but in the end,love will return in another way."

3 weeks ago

For those interested

3 weeks, 1 day ago

`በአሉ ግርማን በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" በኩል እንደታዘብነው

socialist realism:-

እንደ አንድ የኪነት ስልት በ1932 አካባቢ ተጀመረ ይላሉ...ጥበብ ፤ ለሰውልጅ ነፃነትን ደስታንና ዲሞክራሲን ለማስፈን የሚተጋውን የጭቁኑ ህዝብ ትግል ማገልገል መቻል አለበት ከሚል አዝማሚያ የተነሳ ይመስላል ...didactic use of literature, art, and music to develop social consciousness in an evolving socialist state.[1]

socialist realism ጭቁኑን ትግል የሚያንፀባርቅ የጥበብ ስልት ተደርጎ ሊታይ ይችላል።The primary theme of Socialist Realism isthe building of socialism and a classless society.In portraying this struggle, the writer could admit imperfections but was expected to take a positive and optimistic view of socialist society and to keep in mind its larger historical relevance.[2]

በrealism እና በ socialist realism መካከል ያለው ልዩነት realism የህይወትን ነፀብራቅ ሊያሳየን ይሞክራል...ጥበብ የገሃዱ አለም ነፀብራቅ ነው በሚል መፈክር።"Realism is the attempt of art to capture life as realistically as possible."[3]

በአንፃሩ ለsocialist realism ጥበብ የሰፊው ህዝብ ትግል ነፀብራቅ ነው።"Socialist realism differs from critical realism, not only in being based on a concrete socialist perspective, but also in using this perspective to describe the forces working towards socialism from the inside."[4]

በዚህ መነሻነት ለኔ በአሉ ግርማ realist ደራሲ የሚለው ነገር አያስማማኝም socialist realismን የሚከተል ደራሲ ነው(ለኔ በአሉን ደራሲ ነው ብዬ ራሱ መጥራት ይቸግረኛል፤ በተለየ በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" ውስጥ እልም ያለ የደርግ ፕሮፓጋንዲስት ሆና እንታዘበዋለን)

በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" ውስጥ የታዘብናቸው አብይ የስነፅሁፍ ህፀፆች

1 የጥበብ አረዳድ...

በአሉ ስነፅሁፍን ለውበቱ ሳይሆን የራሱን ሀሳብና አመለካከለት ማንፀባረቂያ መንገድ አድርጎ ነው የተጠቀመው የራሱን ብቻ ሳይሆን በጊዜው ገዢ የነበረውን የፖለቲካ አስተሳሰብ ለመስበክም ይጋጋጣል...በመሰረቱ አንድ ጥበብ ውበት የሚኖረው ለጥበብነቱ የዋለ ጊዜ ነው ፤ ጥበብ የሆነ አይነት ዘርፍን ማገልገል ስትጀምር ጥበባዊ ለዛዋ ይሞታል....በአሉ በአተራረኩ የተወጣለት ቢሆንም አለማው ጥበባዊ ለዛ ሳይሆን የጭቁኑን ህዝብ ትግል ወይም የአብዮቱን "ቅዱሳዊነት" ማስተጋባት ነው። ጥበባዊ ለዛን ብለው ለሚመጡ አንባቢያን በጥበብ ስም ፖለቲካዊ ንትርክን ያጠጣ...አንዳንዴ የጥበባዊ ውበቱ አይሎብን ፖለቲካዊ ጥዝጠዛውን ችለን የምንቀበላቸው ስራዎች ይኖራሉ የበአሉ ግን ፅንፍ ይወጣል....በጣም ቋቅ ያለኝና በአሉ እልም ያለ ፕሮፓጋንዳስት ነው ያስባለኝ ..."ያብዮትና ያገር ፍቅር ከማንኛውም ፍቅር ይበልጥ ጠንካራ ነው። "(ገፅ-101)...ሚለው አባባል ነው፤ እንዴት አይተውት በአሉን የሚያንቆለጳጵሱት ስል ተገረምኩ

2 የንዑስ ታሪኮች ነገር

በዚህ የቀይ ኮኮብ ጥሪ በሚለው ድርሰት ውስጥ ከዋናው ጭብጥ ጋር ፍፁም ግንኙነት የሌላቸው ሌሎች ንዑስ ታሪኮች እናነባለን...
የድርሰቱ ዋና ጭብጥ በፍቅር ተጎዳ አሽከር እንዴት የአብዮቱን ጥሪ(የቀይ ኮኮብ ጥሪ) እንደተቀበለ ፤ እንዲሁም ይህ ሰው የአብዮቱን አደራ በመወጣትና የቀድሞ አሳዳሪዎቹ የዋሉለት ውለታ በፈጠረበት ስሜት መካከል የሚኖረው ጡዘት ነው....ነገር ግን በአሉ ትዝብቱን፣ ፖለቲካዊ አስተሳሰቡና ፕሮፖጋንዳውን ለማስተላለፍ ከዋናው የታሪክ ፍስት ጋር ትስስር የሌላቸው ሌሎች ተዳባይ ታሪኳችን ያስነበብናል...ይሄ የድርሰቱን ውበት ባያሌው አጉድፎታል ሲጀመርም ድርሰት ከተባለ ማለት ነው

ከአላስፈላጊ ንዑስ ታሪኮች በተጨማሪ አላስፈላጊ ገፀባህርያትም ወዲያ ወዲህ ሲሉ ይታያሉ....ለምሳሌ ጌታቸው ሸዋሉል በድርሰቱ ውስጥ ተደጋግሞ ይነሳል ብዙ የገፅ ሽፋንም ተሰጥቶታል ነገር ግን ከዋናው የታሪክ ጭብጥ ጋራ ያለው ትስስር እጅግ የላላ ነው

ለመፃፍ ባለኝ ስልቹነት የተነሳ ያልጠቀስኳቸው የበአሉ እልፍ ስህተቶች በ"የቀይ ኮኮብ ጥሪ" መፅሐፍ ውስጥ ታዝቢያለው መፅሐፉን ጨርሼ ስከድን እዚህ መፅሐፍ ላይ ያባከንኩት ጊዜ ፀፀተኝ...

የተሻለ እይታ አለኝ የሚለንን ለማድመጥ ዝግጁ እንደሆንን ይሰመርበትና...

[1]
[2] Encyclopedia Britannica
[3] social realism literature: studysmarter.com.uk
[4]critical realism and socialist realism: springer.com

אומנות`

3 weeks, 5 days ago

THE SWEETEST TABOO

If I tell you
If I tell you now
Will you keep on
Will you keep on loving me
If I tell you
If I tell you how I feel
Will you keep bringing out the best in me
You give me, you give me the sweetest taboo
You give me, you’re giving me the sweetest taboo
Too good for me
There’s a quiet storm
And it never felt like this before
There’s a quiet storm
That is you
There’s a quiet storm
And it never felt this hot before
Giving me something that’s taboo
(Sometimes I think you’re just too good for me)
You give me the sweetest taboo
That’s why I’m in love with you
You give me keep giving me the sweetest taboo
Sometimes I think you’re just too good for me
I’d do anything for you, I’d stand out in the rain
Anything you want me to do, don’t let it slip away
There’s a quiet storm
And it never felt like this before
There’a a quiet storm
I think it’s you
There’a a quiet storm
And it never felt this hot before
You’re giving me something that’s taboo
You give me the sweetest taboo
That’s why I’m in love with you
You give me, keep giving me the sweetest taboo
Sometimes I think you’re just too good for me
You’ve got the biggest heart
Sometimes I think you’re just too good for me
Every day is Christmas, and every night is new years eve
Will you keep on loving me
Will you keep on, will you keep on
Bringing out the best in me
I hope so, I really do

3 weeks, 5 days ago
3 weeks, 5 days ago
1 month ago

ከዘፈኖችህ በጣም የምትወደው የትኞቹን ነው? ብለን ጠየቅነው።
“እኩል ነው የማያቸው። ግን … በጣም የሚያረኩኝ … በዜማውና በዘፈኑ … ‘ሰውነቷ’ እና ‘ሆዴ ነው ጠላትሽ’ … እ …… በሙዚቃ ጥራትና ባሠራር ደግሞ፣ ሙላቱ አስታጥቄ ያቀነባበራቸውና ከዳህላክ ባንድ ጋር የዘፈንኳቸው ‘ቼ በለው’ እና ‘ውቢት’።”

ከድምፃውያን ተጫዋቾች ማንን ታደንቃለህ? አልነው።
“ዓለማየሁ እሸቴን። ደረጃው በጣም ከፍተኛ ነው። ካሉን ዘፋኞች ሁሉ የበለጠ የሙዚቃ እውቀት አለው። ሁላችንም በዘልማድ የምንዘፍን ሲሆን፣ እሱ ግን ሙዚቃን በማወቅ ከኛ ብልጫ አለው። ፕሮፌሽናል ኢንተርናሽናል (በአለም አቀፍ ደረጃ ባለሙያ) ዘፋኝ ያለን እሱ ነው ብዬ የምኰራበት ሰው ነው።
“በድምፅ ደሞ እንደ ምኒልክ ወስናቸው ያለ ዘፋኝ የለንም። የኦፔራ ዘፋኝ ድምጽ ነው ያለው … ጥላሁን፣ ዓለማየሁ፣ ምኒልክ፣ ብዙነሽ፣ ሂሩት፣ ማህሙድ – እነዚህን የሚተኩ ድምጻውያን መብቀል አለባቸው። ይኸ የአገሪቱ ኃላፊነት ነው … ይህን ሙያ ሲበዛ ነው የምወደው። በየዕለቱ ይበልጥ እያወቅከው … እየተማርከው ትሄዳለህ። ማቆሚያ የለውም … ሙዚቃን በትምህርት ሳይሆን በልማድ ነው የማውቀው።

አንደኛ የሚባል ዘፋኝ የለም። ሊኖርም አይችልም። ቢበዛ ‘የዓመቱ ኮከብ’ መባል ይችላል እንጂ … እያንዳንዱ ዘፋኝ የራሱ አይነት ልዩ ተሰጥዎ አለው።”

©Cassette Musiq Telegram

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 days, 4 hours ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 2 weeks, 5 days ago

Last updated 2 weeks, 5 days ago