ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 3 days ago
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month, 1 week ago
[[ በአህሉል አሰር የሴቶች መድረሳ ]]
የተጀመረ አዲስ ኪታብ፦📚**"ኹዝ ዓቂደተክ ሚነ'ል ኪታቢ ወስ'ሱነህ"
➤ ክፍል 【28】
🎙በአቡ ዒምራን**https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
የትኛውም ሀገር ላይ የተሰጠን ፈትዋ ሙሉ ለሙሉ ገልብጣችሁ አታምጡብን ወገን። አንድ ፈትዋ ከሀገሩ ተጨባጫዊ ሁነት፣ ጊዜ፣ ከጥያቄው አውድና ተጠያቂው ሸይኽ ለነገሩ ካለው የግንዛቤ ልክ (ተሰዉር) አንፃር ነው የሚሰጠው። በተጨማሪም ኢጅቲሃድን(የሊቃውንትን ግላዊ ምልከታ) በሚያስተናግዱ ጉዳዮች ላይ አንድ የማያወላዳ ፍፁም የሆነ ፈትዋ የለም።
t.me/abdu_rheman_aman
[[ በአህሉል አሰር የሴቶች መድረሳ ]]
የተጀመረ አዲስ ኪታብ፦📚**"ኹዝ ዓቂደተክ ሚነ'ል ኪታቢ ወስ'ሱነህ"
➤ ክፍል 【27】
🎙በአቡ ዒምራን**https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
🔖 قال العلامة باموسى _حفظه الله_ :
"من الأخطاء الشائعة والزلات الذائعة فى الدعوة إلى الله عدم الاهتمام بقضايا المجتمع الكبرى، والاهتمام بقضايا هامشية ومسائل جانبية.
🏷 فليس من الحكمة أبدا أن يكون المجتمع من حولك يعج بالشرك بجميع صوره وأشكاله وأصنافه وألوانه كالذبح للقبور والنذر لها والطواف حولها والتمسح بها ودعائها من دون الله، وذبح التوحيد على عتبات المشعوذين، وبناء القباب والمشاهد على الأضرحة والقبور، وهكذا انتشار السحر والشعوذة والحروز والتمائم وغير ذلك من أنواع الشرك وصنوفه وأشكاله وألوانه، التى شرقت وغربت وعمت وطمت بلاد المسلمين، وبعض من ينتسب إلى دعوة التوحيد والسنة مشغول ببنيات الطريق، اهجروا فلانا وحذروا من فلان من إخوانه ورفقاء دربه، فترك ما هو واجب عليه من الدعوة إلى التوحيد والتحذير من الشرك، بجميع الوسائل المشروعة ليلا ونهارا، سرا وجهارا،
🏷 وليس من الحكمة أبدا أن تكون البدعة بجميع صورها وأشكالها وأصنافها وألوانها منتشرة فى مجتمعك وأحاطت بك من كل مكان إحاطة السور بالمعصم، كبدع التشيع وبدع التصوف والخرافات، وبدع الخوارج وغير ذلك من البدع التى لا تحصى عدا، والبعض ممن ينتسب إلى العلم، وإلى دعوة التوحيد والسنة، لم يرفع لذلك رأسا، ولم يشغل نفسه بالرد عليهم ودحض شبههم وكشف عوارهم بكل وسيلة شرعية، وإنما وجه سهامه وشغل وقته بالرد على إخوانه ورفقاء دربه من طلاب العلم والدعاة إلى الله من أهل التوحيد والسنة،
🏷 وليس من الحكمة أبدا أن تتفشى المعاصي والكبائر فى البلاد كالربا، والزنا، وشرب، الخمر، والمخدرات، والعقوق، وقطع الطريق، وغيرها من الموبقات والمهلكات التى أصبحت كالسيل الجرار المتدفق، فجرف أناسا وغرق فيه آخرون، وبعض من ينتسب إلى العلم وإلى دعوة التوحيد والسنة لم يلتفت لهذا، وإنما متكئ على أريكته، مشغول بالتحذير عبر الواتساب والفيسبوك وتويتر والمقاطع الصوتية وشبكات الانترنت بهجر بعض إخوانه من أهل السنة والتوحيد، وربما يكون هذا الأخ المتكلَّم فيه والمحذَّر منه فى بلاد الكفر ينشر التوحيد والسنة، والمحذِّر فى رغد من العيش وفى أمن وأمان يحذِّر منه بغير دليل ولا برهان،
[زغل الدعوة والدعاة/ ١٢٨-١٢٩]
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
🏷 ሰለፊይ ወንድሜ በአቋምህ ፅና!!
✒️ ሐቅን መንገድህ ስታደርግ ከተለያየ አቅጣጫ የተለያየ ትችት ፣ ተቃውሞና ትንኮሳ መምጣቱ አይቀሬ ጉዳይ ነው። አንተ ግን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ሳትዟዟር በአቋምህ ላይ መፅናት ይኖርብሃል ምክኒያቱም የያዝከው መንገድ የነብያቶች መንገድ ነው።
ረሡል ﷺ ውሸታም ፣ ደጋሚ ፣ እብድ መባላቸውን ካወቅክ አንተን አሕባሹ ዉሃቢይ ፣ ሙጀሲም ፣ ሙሸቢህ የሚል ስም ቢያወጣልህ ፤ የዲን ሸፍጠኛው የኢኽዋንና የሙመዪዕ መንጋ ሙተሸዲድ እና ጥራዝ ነጠቅ ቢልህ ፤ ጅህልናን ቀሚስና ጥምጣም ያደረገው የተክፊር ወንበዴ ሙርጂኣዎዎች ብሎ ቢወርፍህ ፤ የእውር ድምብር ጉዞን የመረጠው የሐጁሪ መንጋ ጀምዕዮዮዮች እያለ ቢጮህ ፤ አጉል ወገንተኚነት ያውወረው የለተሞ መንጋ በሌለህበት አዲሶቹ ሙመዪዖዖዖች እያለ ቢያቅራራና ቢቀጥፍብህ ቅንጣት እንዳይደንቅህ !!!
ምክኒያቱም አንተ በሐቅ ላይ ነህ። ሐቅን እስካልለቀክ ድረስ ይህ ሁሉ ትችትና የስም ልጠፋ እንደማይቀርልህ አስረግጨ እነግርሃለሁ። ከዚህም ባለፈ አካል እና ህይወትህ ላይ አደጋ ሊደርስብህ ሁሉ ይችላል። አንተ ግን በአቋምህ ፅና ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁሏህ ተዓላ "ቁርኣን የአሏህ ቃል ነው" በማለታቸው ብቻ ነበር ለሶስት ዘመነ መንግስታት በእስርና በግርፋት የተሰቃዩት።
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ ትክክለኛውን የነብዩን ﷺ እና ሶሐቦች መንገድ በማስረጃ የበላይ በማድረጋቸው ብቻና ብቻ ነበር ለበርካታ ጊዜ ለእስር የተዳረጉት በመጨረሻም እዛው እስር ቤት የሞቱት።
ስለዚህ አንተም የነእርሡን መንገድ መንገድ እስካደረክ ድረስ በነእርሱ ላይ የደረሰው በአንተም ላይ መድረሡ አጠራጣሪ አይደለምና በአቋምህ ፅና አዎ ሁሌም በአቋምህ ፅና።
✍ በድጋሜ የተለጠፈ
የሡና ወንድምህ አቡ ዒምራን
🔗መጋቢት 4 / 2016
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
🏷 በዑዝር ቢል'ጀህል ዙሪያ የሰጠኋቸው እና ወደፊትም -ኢንሻ አሏህ- የምሰጣቸው ሙሐደራዎች ላይ ያጣቀስኳቸውን ቁርአናዊ እና ሐዲሳዊ እንደዚሁም የዑለማኦች ንግግር በዚህኛው የቴሌግራም ቻናሌ ታገኙታላቹህ
👉https://t.me/Al_ouzru_biljehl
✍አቡ ዒምራን
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
በትዳር መንደርደሪያዎች ላይ ከሚታዩ ትልልቅ ፋውሎች ውስጥ አንዱ፦
ከኒካህ በፊት መረን የለቀቀ ወሬ ማብዛት ነው።ሁለት ተጋቢዎች ገና ይስማሙ አይሰማሙ ሳይወስኑ፡የተንቦረቀቀ ወሬ ያወሩና ከመተያየት በኋላ በአንዳች ነገር ባይስማሙ ኋላ ላይ ትልቅ የሆነ የሞራል መጎዳትና የውስጥ ስብራት ይፈጠራል።ሳትወስኑ፣ሳትተያዩ ወሬ አታብዙ፡እግራችሁን ዘርግታችሁ ወሬያችሁን ስትጠሸጥሹ ከርማችሁ ኋላ ላይ እየየ አትበሉ፡ነውር ለማውጣትም ዙሪያውን አትሸከርከሩ።ነውር ነው።
አቡ ኡበይዳ
t.me/AbuOubeida
[[ በአህሉል አሰር የሴቶች መድረሳ ]]
የተጀመረ አዲስ ኪታብ፦📚**"ኹዝ ዓቂደተክ ሚነ'ል ኪታቢ ወስ'ሱነህ"
➤ ክፍል 【20】
🎙በአቡ ዒምራን**https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 3 weeks, 3 days ago
Last updated 2 weeks, 5 days ago
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot
🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Last updated 1 month, 1 week ago