Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

🇪🇹ኢትዮ University

Description
Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @Euads🌀

@hilwauniversity

Use this for idea and question @ethiouniversity1bot
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month, 1 week ago

እንኳን ደህና መጡ‼

✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed

✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife

ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Last updated 1 month, 1 week ago

2 days, 19 hours ago

የኢትዮጵያ AI ጠበብቶች ሀገር በቀል የሆነ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በመጠቀም ድንቅ የተባለ መተግበሪይያ ሰሩ።

መተግበሪይው እንግሊዘኛ ለመፃፍ grammar ትክክል ነው አይደለም ብሎ መጨነቅ ያስቀረ ነው የተባለለት ነው ከዛም በተጨማሪ አማርኛ በእንግሊዘኛ መጻፍ የሚያስችል ነው።

አገልግሎቱን ለማግኘት ከነጻ የሙከራ ጊዜ በሁዋላ ክፍያ እንደሚኖረው የድርጅቱ ሀላፊ ተናግረዋል።

2 days, 21 hours ago

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተፈጠረው ችግር ገንዘብ የወሰዱ 9 ሺ 2 መቶ 81 ግለሰቦች በፈቃደኝነት መልሰዋል ተባለ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባጋጠመው ችግር ምክንያት ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ በሂደቱ ውስጥ የተሳተፉ ግለሰቦችን ሂሳብ ልየታ ተከናውኗል የተባለ ሲሆን በዚህም 15 ሺህ 8 ያህል ሂሳብ ቁጥሮች መገኘታቸውን ባንኩ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል ።

በዚህም ጠቅላላ በተፈጠረው ችግር ያላግባብ የተወሰደ ገንዘብ መጠን በ25 ሺህ 716 ደንበኞች 801 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ መሆኑን የባንኩ ፕሬዝዳንት አ/ቶ አቤ ሳኖ በዛሬው መግለጫቸው ተናግረዋል።

ሆኖም በመጀመሪያው ቀን በተደረገ ጥረት ከ10 ሺህ 727 በአካውንታቸው ውስጥ በቂ ገንዘብ ከነበራቸው ደንበኞች 44 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ተሰብስቧል ተብሏል ። ጥረቱ ቀጥሎ በቀጣይ ቀናት ከ15 ሺህ 8 በአካውንታቸው ውስጥ ያለው ገንዘብ በቂ ባይሆንም የነበረን ገንዘብ በማካካስ 205 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር መሰብሰብ ተችሏል ተብሏል ።

በተለይም  ባንኩ ባቀረበው ጥሪ መሠረት 9 ሺ 2 መቶ 81 ያህል ግለሰቦች በፈቃደኝነት የወሰዱትን 223 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር መሉ በሙሉ መመለሳቸው ተገልጿል ። እንዲሁም በጉዳዩ ላይ ተሳትፎ የነበራቸው 5 ሺ 1 መቶ 60 ያህል ግለሰቦች ከወሰዱት ገንዘብ በፈቃደኝነት ሙሉ በሙሉ ባይሆንም በከፊል 149 ሚሊዮን ብር መልሰዋል ተብሏል ።

በአጠቃላይ በተደረገው ጥረት እስከ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባለ ሪፖርት መሠረት ከ622 ነጥብ 9 ወይንም 78 በመቶ ያክሉን ገንዘብ ወደ ባንኩ ተመላሽ መደረጉ ተገልጿል ። ነገር ግን ቀሪ 567 ግለሰቦች ያላግባብ ከወሰዱት 9 ሚሊዮን 838 ሺህ 329 ብር ውስጥ እስከ አሁን ድረስ ምንም አይነት ክፍያ ወደ ባንኩ ቀርበው እንዳልፈፀሙ አ/ቶ አቤ ተናግረዋል ።

ስለሆነም ባንኩ ባስቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ በፈቃደኝነት ምላሽ ያልሰጡ ግለሰቦችን በተመለከተ በጉዳዩ የተሳተፉ ግለሰቦችን ማንነት የሚገልፅ ማስታወቂያዎችን ፎቶግራፍን ጨምሮ በተመረጡ መገናኛ ብዙሃን ይፉ ይደረጋሉ ተብሏል። ይኸውም እስከ ሚቀጥለው ቅዳሜ ድረስ ተግባራዊ ከተደረገ በኋላ ደግሞ በህግ አግባብ ለመጠየቅ እንደሚሰራ ተገልጿል ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

3 days, 13 hours ago


🏁🏁🏁☑️📱🏁🏁🏁

🏁StoreX Dropshipping☑️                                                                                                                                                                            🎁🔥 Dropshipping ከእቃ አቅራቢ ምንም አይነት እቃ ሳይከፍሉና ሳይረከቡ ከራሱ ከአቅራቢው እጅ ላይ ለተጠቃሚው መሸጥ ሲሆን አየር በአየር እንደሚባለው የእቃው አቅራቢ ለገዢው እቃውን ሲሰጥ ድሮፕሺፐሩ የራሱን ትርፍ ይዞ ለአቅራቢው የእቃውን ዋጋ የሚከፍልበት ቢዝነስ ነው*‼️*🎺****

🎁🔥Dropshipping የትም ቦታ ሆነው በስልክ ወይም በኮምፒውተር መስራት ስለሚቻል የቦታ እና የጊዜ ነጻነት አለው‼️🎺

🎁🔥ታዲያ ይህን ወጪ ሳይሆን ወቅቱን የዋጀ እውቀት የሚጠይቅ ስራ ከቤትዎ ሆነው በአንድ ወር የኦንላይን ስልጠና ማስተር ማድረግ
ይችላሉ
‼️🎺

🎁 🔥Store X ስልጠናውን live በቀላል አማርኛ ልምድ ባላቸው ድሮፕሺፐሮች  ስለሚሰጥ ያልገባችሁን ለመጠየቅና ለመረዳት ተመራጭ ያደርገዋል‼️🎺

🎁🔥ዋናነት dropshipping አሜሪካ ገበያ ላይ እንደመሰራቱ ገቢው በዶላር ሲሆን ኮርሱ ከመጠናቀቁ በፊት ስራ ስለምናስጀምሮት ገቢዎ በዶላር ይቀየራ‼️🎺

🎁🔥በተጨማሪም የስልጠናው ሰአት ከስራም ሆነ ከትምህርት በኋላ ስለሆነ በጣም ምቹ ነዉ። ምናልባት በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣቹ እንኳን ቀጥታ ስርጭቱ record ተደርጎ ስለሚሰጥ ምንም የሚያልፋቹ ነገር አይኖርም‼️🎺

🎁🔥 ለስራው አስፈላጊ የሆነውን
MasterCard እና PayPal ያለምንም ተጨማሪ  ወጪ በነፃ ይሰጦታል ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኖትን ደብቀው Risk ውስጥ ሳይገቡ‼️🎺

🎁🔥በየስልጠናው መሀል አክቲቪቲ ሲሰራ ደግሞ Give away አለው‼️🎺

🎁🔥 ከሁሉም በላይ የ StoreX ቤተሰብ በመሆኖ ብቻ Lifetime Support ያገኛሉ‼️🎺

🎁🔥በዝግጅታችን እና በአገልግሎታችን ጥራት ስለምንተማመን ኮርሱ መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ሶስት ቀን ካለፈው የከፈሉትን ብር ማስመለስ ይችላሉ‼️ 🎺

🎁🔥 አንድ ወር ይረዝምብኛል የተወሰነ እውቀቱ አለኝ የምትሉ ሰዎች በጠየቃቹን መሰረት የሶስት ቀን የ15 ሰአት  PREMIUM CLASS ማለትም Niche, Target market, MasterCard, Store building, Payment integration, Suppliers, Product listing and Organic traffic ሙሉ ስልጠናውን በአማርኛ መውሰድ የምትችሉበትን አማራጭ  አዘጋጅተናል‼️🎺

ለጥራት ሲባል ያዘጋጀነው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️

🎁🔥የ30% ታላቅ ቅናሽ እስከ መጋቢት 15 ለሚመዝገቡ ብቻ                                                                                                                   👉Join us

        በዚህ ሊንክ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

@StoreX_dropshipping ☑️

@StoreX_dropshipping ☑️

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

StoreX ‼️
Let's find your store's X-factor with us‼️

🎺🔥☑️☑️☑️📱🔥🎺

2 months ago
[#JimmaUniversity](?q=%23JimmaUniversity)

#JimmaUniversity

በ2016ዓ.ም የት/ት ዘመን በጅማ ዩኒቨርስቲ ለአቅም ማሻሻያ (Remedial) ትምህርት በመደበኛ ፕሮግራም ለተመደባችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ 👉ምዝገባችሁ በመጪው ጥር 27 - 28/2016ዓ.ም በዩኒቨርስቲው በተመደባችሁባቸው ካምፓሶች ማለትም የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች በአጋሮ ካምፓስ (አጋሮ ከተማ ላይ) እና የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ደግሞ በጅማ ግብርና እና እንስሳት ሕክምና ኮሌጅ (ጅማ ከተማ ላይ) እንደሚካሄድ እየገለጽን ለምዝገባ ስትቀርቡ የሚከተሉትን መረጃዎች አሟልታችሁ እንድትገኙ እናሳስባለን፤

  1. የ12ኛ ክፍል ኦሪጅናል የት/ት ማስረጃ ከአንድ ኮፒ ጋር
  2. ለመታወቂያ የሚሆን ጉርድ ፎቶግራፍ
  3. ብርድልብስ፤ አንሶላ፤ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

2 months ago

ይህ ቪዲዮ አይታችኋል ‼️

እስቲ ግቡ አይታችሁ እና አስተያየት ስጡበት🙏 በዚሁ ይቀጥል?

https://youtu.be/k8ZWGGLcDrU
https://youtu.be/k8ZWGGLcDrU

2 months ago

የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ‼️

የ 2016 የ 12ኛ ክፍል ፈተና ከግንቦት ወር መጨረሻ ጀምሮ ልሰጥ ይችላል። እስካሁን ግን ትክክለኛ ቀኑ ገና አልተቆረጠም።

የ 12ኛ ክፍል ለሆኑ እና ፈተናውን ለመስራት የሚጠቅማችሁን በዚህ ግሩፕ ላይ ይለቀቃል።

የ 2016 ተፈታኞች ከሆናችሁ በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ጓደኞቻችሁን Adddd ማድረግ ነው።

ግሩፑ ላይ ጓደኞቻቸውን Addd ላደረጉ ቅድሚያ እንሰጣለን 👏👏👏👏👏

ለ 2016 Grade 12 ብቻ
https://t.me/+1Wr7SvbuLYcwMzNk
https://t.me/+1Wr7SvbuLYcwMzNk

2 months, 1 week ago

Hahu Special Tutorial🙏🙏🙏

Maths እና Physics ልዩ የሆነ ቲቶሪያል እያስተማርን እንገኛለን።

ከዚህ በፊት ተማሪዎች በChapter አርጋችሁ ለምን አታስተምሩንም? ክፍያውን ቀንሱልን እና እንማር እያሉ ነበር ።

በዚህም ምክንያት በ Chapter ከፍላችሁ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከታች ባለው መሰረት መርጣችሁ መማር ትችላላችሁ።

👨‍💼Maths Tutorial [ Video, Voice and Photo]

💠 Chapter 1...40birr (ጥያቄዎች ና Mid Exam )

💠Chapter 2....40birr (MidExam plus)

💠Chapter 3....50birr(Final Exam plus)

💠Chapter 4......50birr (Final plus)

👨‍💼Physics Tutorial...........እና Price

🔸Chapter 1 and 2......50 birr

🔸Chapter 3 and 4 .....60birr

🔸Chapter 5 and 6.....50birr

🔗 የ Jimma, Wolkite, Hawassa እና Wolaita Soddo University #MidExam ሰርተናል።

👨‍💼Logic Tutorial ...........እና Price

🟠Chapter 1 and 2......50 birr

🟠Chapter 3 and 4 .....50birr [video]

🟠Chapter 5 .....50birr [ All video]

👨‍💼Paychology Tutorial...........እና Price

🔸 Chapter 1 , 2 and 3 ......50 birr

🔸 Chapter 4,5and 6 .....50birr

🔸 Chapter 7,8,9,10 and 11....50birr

የከበዳችሁን Chapter መርጣችሁ መማር ትችላላችሁን 🙏🙏🙏🙏

ለመመዝገብ 👉👉👉👉 @Euads

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

2 months, 1 week ago
🇪🇹ኢትዮ University
2 months, 1 week ago

Geography Tutorial‼️

ሌሎቹን ቲቶሪያል ለመማር @Euads ላይ አናግሩኝ👏

ከ Chapter One እስከ Chapter three ለ Mid Exam ተለቋል።

እስካሁን Videwochu  ተማሪዎች ጋር አልደረሱም።

ተጨማሪ የምትፈልጉ
🔰 Share አድርጉ
🔰 Vudeowochu like እና
🔰 Comment ላይ ፃፉ

እየሰራን ያለው ቲቶሪያል 100 ሰው ብቻ የሚያይ ከሆነ ላይቀጥል ይችላል ።

Geography Tutorial:✌️✌️ https://www.youtube.com/playlist?list=PLJW8rIJsEgvoVDMgXfr0PFS2MwALpwmsZ

2 months, 2 weeks ago
[#JinkaUniversity](?q=%23JinkaUniversity)

#JinkaUniversity

ለሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ

በ2016 ዓ/ም በሪሚዲያል ፕሮግራም ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው👉 ከጥር 9- 10/2016 ዓ/ም ስለሆነ በዩኒቨርሲቲው በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ እያሳወቅን ትምህርት የሚጀመረው ጥር 13/2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማንኛውም ተማሪ ለምዝገባ ሲመጣ
፨የትራስ ጨርቅ፣የአልጋ አንሶላ እንዲሁም ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉትን የትምህርት መረጃ ይዞ መምጣት ይኖርበታል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
https://t.me/+s5S2h_gcBlY0Y2U0

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 1 month ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month, 1 week ago

እንኳን ደህና መጡ‼

✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed

✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife

ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Last updated 1 month, 1 week ago