ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months ago
Last updated 2 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 4 weeks ago
የኔ ተራ ሬዲዮ ዛሬ ከምሽቱ 1-2 ሰዓት በከፍታ ይደመጣል።
"ለሁሉም ጊዜ አለው!"⌛️
መክ ፫÷፩-፱
ሕይወት ሁለት መልክ አላት
አንዳንዴ የምንስቅባት😂 --- አንዳንዴ የምናለቅስባት😭
አንዳንዴ የምናገኝባት🥳 --- አንዳንዴ የምናጣበት😳
🟩🟩🟨🟨🟥🟥
እነዚህን ሁኔታዎች እንዴት በጥበብ ልናልፋቸው እንደምንችል ካሉበት ቦታ ሆነው በጋራ በስፋት እናጠናለን።
ለስኬታማና ደስተኛ ሕይወት መንፈሳዊነት ቁልፉ እንደሆነ ከሳይንሱም ጋር እያያዝን እናጠናለን።
በቆይታችን ሁላችንም የጋራ ለውጦች እናመጣለን።
በ0934997814 ይደውሉልን!
ለ10 ሰው ብቻ ቦታ አለን
ይፍጠኑና ይደውሉ፤ ይመዝገቡ!
☎️☎️☎️☎️☎️☎️☎️☎️☎️
@yenetera
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
መዝ.፻፳፯፥፫
የሴት ልጅ አባት ልሆን ነው
አይ እግዚአብሔር እኔም ሰው ሆኜ ሰው ሰጠኸኝ!!!
ደስታዬ ወደር የለውም
ዛሬ መቼም ይሔንን አይታችሁ እንኳን ደስ አለህ ለማለት አትቀሩም
ኑ እና ቤቴን በምርቃት ሙሉልኝ? ይጫኑት
https://vm.tiktok.com/ZMkLkdjtk/
Makpode አዲስ የtiktok ቤቴ ነው
1K አስገቡኝ!!!
የየኔ ተራ ቤተሰቦቻችን እንደምን አላቹ በጉጉት ስትጠብቁት የነበረዉ የኔ ተራ የተሰኘዉ የሬዲዮ ኘሮግራማችን ዛሬ ከይቅርታ ጋር እንደማይተላለፍ ልናሳዉቃችሁ እንወዳለን ።
ቀጣይ በቆንጆ ኘሮግራም በቸር ያገናኘን።
መልካም ምሽት ተመኘሁላቹ።
የኔተራ በዘመኔ መልቲሚዲያ ?
ኢትዮጵያ ትፈልገናለች። ? ? ?
ኢትዮጵያ ትፈልገናለች።
ኢትዮጵያ ትፈልገናለች። ? ? ?
ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት በ 0934997814
አድርሱን።
https://vm.tiktok.com/ZMhsTtQ3X
ኑ አብረን እንማር
የተማረ ክርስቲያኖች ሆነን ለቤተክርስቲያናችን ዘብ እንቁም።
ቤተክርስቲያን ሀገር ናት።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል
ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ
https://vm.tiktok.com/ZMhsTtQ3X
እኔ ሀገር የሆነችኝን ቅድስት ቤተክርስቲያን ለማገልገል ወስኛለሁ፤ እናንተስ?
መሉ መረጃ ሊንኩ ላይ አለ!!!
https://vm.tiktok.com/ZMhsTtQ3X
ኑ... እንማር!!!
ማክፖድ
አዲስ የተከፈትኩት ቻናል ነው
ሰው አጥቼ ብርድ እየመታኝ ነው
እስኪ ኑ ና ብቸኝነቴን አባሩልኝ።
https://vm.tiktok.com/ZMhbbsYG4/
ድንገት የእናንተን ጊዜና ገንዘብ የሚያባክን
መጥፎ መረጃ ካገኛችሁብኝ
UnFollow የማድረግ መብታችሁ የተጠበቀ ነው
ማክፖድ
የኔ ተራ በዘመኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት
ኢትዮጵያ ትፈልገናለች
በአይነቱ ለየት ያለ ፕሮግራም ይዘን ዛሬ ከምሽቱ 1 ሰዓት - 2 ሰዓት በእናንተ ሬዲዬ ውስጥ ለመምጣት ተዘጋጅተናል።
TikTok ላይም Live ነን!!!
የኔ ተራ ብለው ይፈልጉን
ከኢትዮጵያ ውጪ ላላችሁ ቤተሰቦች ደግሞ Zenu app ብታወርዱና ETHIO FM 107.8 ብላችሁ ብትፈልጉን ልታገኙን ትችላላችሁ!!!
ከዚህ በፊት የተላለፉትን ፕሮግራሞች በዚህ ሊንክ ያገኙታል
https://youtube.com/playlist?list=PLSFxOr0EvyJ1uPBb8_LE5CxQWGOD11m2j&si=Lh3d49m3lqVqgzrm
እናመሰግናለን
የኔ ተራ በዘመኔ የበጎ አድራጎት ድርጅት
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Last updated 2 months ago
Last updated 2 months ago
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
📩 ለማስታወቂያ ስራ DM :- @Marcoabdu
Last updated 4 weeks ago