U.S.A United Students Of Amhara አ.ተ.ህ አማራ ተማሪዎች ህብረት

Description
#አምሓራዊነት፦ የአዲሱ ትውልድ፣ ነቅዓ ፍኖት!
የህልውናችን ዋስትና መስመረ ርዕዮት…
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago

1 week ago

አሳዛኝ ዜና በኦሮሚያ ክልል ሻኪሶ ከተማ

በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ሻኪሶ ወረዳ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች አንድ የአማራ ተወላጅ ተማሪ በመግደል ትምህርት አንፈልግም በማለት ትምህርት እንዳቋረጡ ታውቋል።

የኦሮሞ ምሁራን ተብየ ደደቦች ባስተላለፉት የዘር ማጥፋት ጥሪ በትምህርት ቤቶች መጀመሩን ከቦታው መረጃውን ለማወቅ ችለናል።
አማራ በተናጠል ተገድለህ ከምታልቅ በክልልህ ውስጥ ተደራጅ ተዘጋጅ!!
ጠላቶቻችን አንድ ሆነው ሊያጠፉን ሲመጡ ላለመጥፋህ አንድ መሆን እንደት ከበደን?
አንድ ሆነን የብዙ ዘመን ጠላቶቻችንን እስከወድያኛው አደብ በማስገዛት የአማራን ሕዝብ የመኖር ነጻነት እናውጅ።
https://t.me/Beteamharavoice

1 week ago

አገዛዙ በከባድ መሳሪያ ድብደባ ጉዳት አድርሶበት የነበረው ከጣርማበር-ደሴ የሚዘረጋው የኤሌክትሪክ መስመርን እያስጠገነ እንደሚገኝ የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ገለፀ።

ታሕሳስ 23/2017 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ

የውድቀት ዋዜማ ላይ የሚገኘው የብልፅግና አገዛዝ የደግፉኝ ተሰለፉልኝ ሰልፍ ለማካሄድ በተለያዩ የአማራ ከተሞች ሊያሳካው ያቀደው ፕሮፖጋንዳ ሲከሽፍበት የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ነፃ ባወጣቸው እና በተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች ደግሞ የአገዛዙን ፕሮፖጋንዳ ያከሸፉ ሕዝባዊ ተቃውሞዎች መካሄዳቸው ይታወቃል።

በዚህ ድርጊት የተበሳጨው እና ከሕዝብ ልብ ውስጥ ጨርሶ የወጣው የብልፅግና አገዛዝ የተቃውሞ ሰልፍ በተደረገባቸው ሁሉም አካባቢዎች ከፍተኛ የሠራዊት ክምችቱን ከያለበት አሰባስቦ ጦርነት ቢከፍትም በአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሁሉም ክፍለጦሮች በተወሰደበት የተቀናጀ እርምጃ ከፍተኛ ኪሳራ አስተናግዶል።

በተለይ ባለፉት 6 ቀናት በሸዋሮቢት ዙሪያ ራሳና ማፉድ ሰብሮ ለመግባት ሙከራ ያደረገው የአገዛዙ ኃይል በራምቦ ክፍለጦር እና አባት አርበኛ ኃይል በደፈጣና በመደበኛ አውደ ውጊያ  ተደምስሶ ሲበታተን የተቀረው ደፈጣ በያዘ ኃይል ተለቃቅሞ ሙትና ቁስለኛ ሆኗል። ከዚህ የተረፈውም እምቦራይ ተራራ፣ ደማም ጉባ እና ሳላይሽ መሽጎ ይዟል። በለስ ቀንቶት ከፋኖ ጥይት ተርፎ በየተራራው ላይ የመሸገውንም ተከቦ በውሃ ጥምና በችጋር እያለቀ እየተቀጣ ይገኛል።

በዚህ አውደ ውጊያ ሽንፈት የደረሰበት የብልፅግና ተላላኪ ቡድን ከሙትና ቁስለኛ የተረፈው ለብ ለብ ሰራዊት በመበሳጨቱ በርቀት የመድፍ ፣የሞርተርና የዙ-23 ተደጋጋሚ ድብደባ በመፈፀሙ ከጣርማበር እስከ ደሴ ከተማ የሚዘረጋውን ዋናውን የኤሌክትሪክ(መብራት) አገልግሎት መስመር ከ18/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ ውድመት አድርሶበታል።

በዚህ መልኩ የማሕበራዊ አገልግሎት ሀብቶችን ፣የጤና ተቋማት ፣የትምርት ተቋማትና የንፁሃን ጭፍጨፋ ሀብትና ንብረት ውድመት የሚፈፅመው የአብይ አህመድ አገዛዝ በፈፀመው ውድመት የተቋረጠው የመብራት አገልግሎት ጥገና እንዲጀምር ተደርጓል።

የብልፅግና ሠራዊት ባደረሰው ውድመት ለተከታታይ 6 ቀናት ተቋርጦ የነበረውን የመብራት አገልግሎት ለማስጀመርና የማሕበረሰብ እንግልት ለመቀነስ ፤ ከጥገና ባለሙያዎች ጋር በመነጋገር ቀጠናውን ለባለሙያዎች ብቻ በመፍቀድ በቂ ጥበቃና ከለላ በመስጠት ከጣርማበር -ደሴ የተቋረጠውን አገልግሎት ሙሉ ለሙሉ ለማስጀመር የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ብርቱ ጥረት እያደረገ ይገኛል።

ተቋማትን በማውደም፣ ተፈጥሯዊ ረሀብ በመፍጠርና ማህበራዊ አገልግሎቶችን በማቋረጥ የሕዝብን ትግል ማሸነፍ አይቻልም!

ድል ለፋኖ!
ድል ለአማራ ሕዝብ!
ክብር ለትግሉ ሰማዕታት!

የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት ክፍል
https://t.me/Beteamharavoice

1 week ago

ሰበር ዜና!

ሌ/ኮ ተካ መከቦ ተደመሰሰ!

የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 48ኛ ክፍለጦር ከፍተኛ አዛዥ ሌ/ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድን ጨምሮ በመቶዎች የሞቱበትና የቆሰሉበት ታላቅ ድል ራያ ቆቦ ዞብል ላይ ተፈፀመ::

የአማራ ፋኖ በወሎ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ዞብል ከተማ እና ዙሪያዉን ሰፍሮ የሚገኘው 48ኛ ክፍለጦር የጠላት ሃይል ትናትና ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም 10:00 ጀምሮ እስከ ሌሊት 7:00 ድረስ ከባድ ዉጊያ በመክፈት የክፍለጦር ከፍተኛ አዛዡን ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተደመሰሱበትና የቆሰሉበት ታላቅ ድል ሰርተዋል::

መስከረምና ጥቅምት ላይ ራያ ቆቦ ተኩለሽና ዞብል በበርካታ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም ድሮን ታግዞ የገባ ቢሆንም በተደጋጋሚ አሰልች የደፈጣ ጥቃቶችና ተጋድሎዎች በቅርቡ ተኩለሽን ያስለቀቅን  መሆናችን የሚታወቅ ሲሆን ራያ ቆቦ ዞብልና አካባቢው ላይ የመሸገዉን 48ኛ ክፍለጦር ዞብል አምባ ክፍለጦር በበርካታ የደፈጣ ጥቃቶች በማሰላቸትና መፈናፈኛ በማሳጣት ከትናትና ጀምሮ እስከ ዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በቀጠለው ዉጊያ በርካታ ድሎችን ተጎናፅፈዋል::

ዞብል አምባ ክፍለጦር በተጋድሎው 

ከቡድን መሳሪያ አንድ ስናይፐር
ከነፍስ ወከፍ 7 ክላሽ፣ ተተኳሽ 2ሺ የክላሽ ጥሬ ገንዘብ 20000 (ሃያ ሺ ብር) ሬድዮ መገናኛዎችን ጨምሮ ጠላት የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት የሚፈፅምባቸውና የሚጠቀምባቸው ሰነዶችን ማርከዋል::

በቀጣይም መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

"በደምና አጥንታችን፤ አማራነታችንን እናስከብራለን::"

የአማራ ፋኖ በወሎ
ወሎ ቤተ-አምሐራ
ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም

ሰበር ዜና!

ሌ/ኮ ተካ መከቦ ተደመሰሰ!

የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 48ኛ ክፍለጦር ከፍተኛ አዛዥ ሌ/ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድን ጨምሮ በመቶዎች የሞቱበትና የቆሰሉበት ታላቅ ድል ራያ ቆቦ ዞብል ላይ ተፈፀመ::

የአማራ ፋኖ በወሎ ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር ራያ ቆቦ ዞብል ከተማ እና ዙሪያዉን ሰፍሮ የሚገኘው 48ኛ ክፍለጦር የጠላት ሃይል ትናትና ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም 10:00 ጀምሮ እስከ ሌሊት 7:00 ድረስ ከባድ ዉጊያ በመክፈት የክፍለጦር ከፍተኛ አዛዡን ኮሎኔል ተካ መከቦ መሃመድን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የተደመሰሱበትና የቆሰሉበት ታላቅ ድል ሰርተዋል::

መስከረምና ጥቅምት ላይ ራያ ቆቦ ተኩለሽና ዞብል በበርካታ ሰራዊትና መካናይዝድ እንዲሁም ድሮን ታግዞ የገባ ቢሆንም በተደጋጋሚ አሰልች የደፈጣ ጥቃቶችና ተጋድሎዎች በቅርቡ ተኩለሽን ያስለቀቅን  መሆናችን የሚታወቅ ሲሆን ራያ ቆቦ ዞብልና አካባቢው ላይ የመሸገዉን 48ኛ ክፍለጦር ዞብል አምባ ክፍለጦር በበርካታ የደፈጣ ጥቃቶች በማሰላቸትና መፈናፈኛ በማሳጣት ከትናትና ጀምሮ እስከ ዛሬ ታህሳስ 23/2017 ዓ.ም በቀጠለው ዉጊያ በርካታ ድሎችን ተጎናፅፈዋል::

ዞብል አምባ ክፍለጦር በተጋድሎው 

ከቡድን መሳሪያ አንድ ስናይፐር
ከነፍስ ወከፍ 7 ክላሽ፣ ተተኳሽ 2ሺ የክላሽ ጥሬ ገንዘብ 20000 (ሃያ ሺ ብር) ሬድዮ መገናኛዎችን ጨምሮ ጠላት የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋት የሚፈፅምባቸውና የሚጠቀምባቸው ሰነዶችን ማርከዋል::

በቀጣይም መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

"በደምና አጥንታችን፤ አማራነታችንን እናስከብራለን::"

የአማራ ፋኖ በወሎ
ወሎ ቤተ-አምሐራ
https://t.me/Beteamharavoice

1 week, 4 days ago

update

ደጋ ዳሞት አረፋ ደብተራ ቀበሌ የነበረው በከባባድ መሳርያ የታገዘ ጦርነት ወደ ፈረስቤት ከተማ ተጠግቷል ጥላት ዛሬም እንደተለመደው ከፍተኛ ኪሳራ እያስተናገደ መሆኑን ከቦታው ምንጮች አድርሰውናል

1 week, 4 days ago

የአማራ ፋኖ ወታደራዊ ስልጠና ጥሪ፣ የምዝገባ ጊዜው ተጠናቆ ስልጠናው ሊጀመር በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

በፋኖ ዮሴፍ አስማረና በጓዶቹ የሚሰጥ በኮማንዶ ደረጃ ወታደራዊ ስልጠና!

መስፍረት ፦
1ኛ-- ብሔር   አማራ
2ኛ-----የትምህርት ደረጃ  ከ5ኛ ክፍል በላይ
3ኛ------የትዳር ሁኔታ ያላገባ
4ኛ ቁመት ለውንድ  ከ65- በላይ ለሴት 60--
5ኛ ምንም አይነት ደባል ሱስ የሌለበት/ ባት
7ኛ የቀበሌ የኗሪነት መተዋቂያ  ያለው
8ኛ ትግልን ለመታገል  ብቁ የሆነ
9ኛ ሙሉ ጤነኛ የሆነ  የጠይት ምት የሌለው

ደመወዝ፦
የአማራን ህዝብ ነፃ ማውጣት

ማሳሰቢያ  ፦  ካሁን በፊት በአማራ  ልዩ ሃይል መብረቅ  ኮማንዶ ክፈለ ጦር  የነበራችሁ  እንዲሁም  የመከላከያ  ኮማንዶ  አባል የነበራችሁ   እና በእግረኛ  አሀድ ላይም የነበራችሁ  አማራዊያን በሙሉ ወደ ትግላችን እንድትቀላቀሉ ስንል  በሰፊው የአማራ ህዝብ ስም ጥሪያችንን እባቀርባለን።

    "አማራነት ወይ ሞት" በክንዳችን ታሪካችንን  እንፅፋለን።

የምዝገባ ጊዜው ተጠናቆ ስልጠናው ሊጀመር በጣት የሚቆጠሩ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተዋል!

በፋኖ ዮሴፍ አስማረና በጓዶቹ የሚሰጥ በኮማንዶ ደረጃ ወታደራዊ ስልጠና!

መስፍረት ፦
1ኛ-- ብሔር   አማራ
2ኛ-----የትምህርት ደረጃ  ከ5ኛ ክፍል በላይ
3ኛ------የትዳር ሁኔታ ያላገባ
4ኛ ቁመት ለውንድ  ከ65- በላይ ለሴት 60--
5ኛ ምንም አይነት ደባል ሱስ የሌለበት/ ባት
7ኛ የቀበሌ የኗሪነት መተዋቂያ  ያለው
8ኛ ትግልን ለመታገል  ብቁ የሆነ
9ኛ ሙሉ ጤነኛ የሆነ  የጠይት ምት የሌለው

ደመወዝ፦
የአማራን ህዝብ ነፃ ማውጣት

ማሳሰቢያ  ፦  ካሁን በፊት በአማራ  ልዩ ሃይል መብረቅ  ኮማንዶ ክፈለ ጦር  የነበራችሁ  እንዲሁም  የመከላከያ  ኮማንዶ  አባል የነበራችሁ   እና በእግረኛ  አሀድ ላይም የነበራችሁ  አማራዊያን በሙሉ ወደ ትግላችን እንድትቀላቀሉ ስንል  በሰፊው የአማራ ህዝብ ስም ጥሪያችንን እባቀርባለን።

    "አማራነት ወይ ሞት" በክንዳችን ታሪካችንን  እንፅፋለን።

መረብ ሚዲያ
https://t.me/Beteamharavoice

1 week, 4 days ago

👏👏ሰሚ ቢገኝ👏👏

ይታረም‼️****

አሕያውን ፈርቶ ዳውላውን አሉ...ፋኖ በጎጃም በየመንገዱ የመንግስት ሰራተኛን  እና  ሹፌሮችን  ማሰቃየት ከጀመረ ይሔው 8ወር አለፈው...የሚቀምሰው ያጣን መምሕር ፈርሞ ደሞዝ ስለተቀበለ ብቻ ሳያጣሩ መረሸን የጀመረው ማን አዝዞት ነው???? ያለጥፍታቸው የተገደሉባቸው የሟቾ ቤተሰብና ዘመድ አዝማድ ምን የሚያስቡ መሠላችሑ???  ፈላጭ ቆራጭ ማን ይፈልጋል???
ምንም ከፖለቲካ ግንኙነት የሌለውን የመንግስት ሰራተኛ አግቶ በብር ተደራድሮ እየተለቀቀ ነው ለምን??? እናንተ ወደ ትግል የወጣችሑ መንግስት በደለን ብላችሑና የተበደለን ነፃ ለማውጣት አይደለም????? ስንቱን ወጣት  እንደ አሕያ ያለ ጥፋቱ ስለገረፋችሑ ወደ መከላከያ ተቀላቀለ ??? ስንቱ ሹፌር ለፋኖ መረጃ ሲሰጥ የነበረ በ50ኪሎሜትር 4ቴ በላይ በየጎጡ የይለፍ ብር እየጠየቃችሑ ተመሮ ምነው የሚያጠፋልን በመጣ እያለ የመከላከያ ጆሮ ሆነ???? ትጥቅ አንፈታም ያላችሑት እናንተ  በሬውን ሸጦ የገዛውን መሳሪያ ያለ ምንም የውል ፊርማ በግድ እየቀማችሑ ለግል ጥቅማችሑ ለጠላት እየሸጣችሑ አይደለምን????  የሚተቻችሑንስ ሰው ከእኛ በላይ ፉጨት እያላችሑ.....መቼ ትሰሙትና!!! 
👉ሳይረፍድ በሑሉም ወረዳዎች ያለ የፋኖ መሪዎችን በአፋጣኝ በደንብ ገምግሟቸው  ማነኛውንም ሕዝብ አያንገላቱ ።
✍️ ደሞዙ የተቋረጠበትን የመንግስት ሰራተኛ ደሞዙ እንዲከፈለው ማመቻቸት አልያ የሚሰራበት ቦታ ሩቅ ቢሆን እንኳ ትራንስፖርት አመቻችታችሑ ላኩት!!!
✍️ሳይበሉ መታገልም የለምና ሰርቶ የሚያበላችሑን የገጠሩን ሕዝብ መዋጮ ስትጠይቁ ስርዓት ባለው መንገድ ብቻ አድርጉ።
✍️ሹፊሮች ከሚነሱበት ቦታ ብቻ ተመጣጣኝ የይለፍ ይክፈሉ በየኬላው አታንገላቷቸው።
👉ካልሆነ ግን ይሔ የደበቃችሑ ሕዝብ ተስፋ ይቆርጥና የገዛ ልጆቹንና ወንድሞቹን ብሎ እንጅ እራሱ ባያጠፋችሑ እንድትጠፉ ከጠላት ጋር በመረጃ ሊሰራ ይችላል!!!  
👉እናንተን አምኖ ማነኛውም ሕዝብ መረጃ ሊነግራችሑ አይችልም!!
#አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም እንደሚሉ ይሔን ሐቅ በመናገሬም ለማስተባበልና እኔን እንደጠላት የሚያይ አይጠፋም 100%የተፈፀመ ነው ቢስተካከል አረፈደምና ይችላል!!!

2 weeks, 4 days ago
**"በጸጥታ ችግር" በማሳበብ ሆነ ብሎ በአገዛዙ …

"በጸጥታ ችግር" በማሳበብ ሆነ ብሎ በአገዛዙ አሻጥር ለሁለት ወራት እርዳታ ያልደረሰበት ቡግና ወረዳ በአሜሪካ መንግስት አጋላጭነት እርሃቡ ይፋ መደረጉን ተከትሎ የእህል እርዳታ መጓጓዝ መጀመሩ ተገለጸ!

በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በህጻናት መቀንጨርና በምግብ እጥረት ለተጎዱ ከ110 ሺህ በላይ ሰዎች በመንግስት ሆነ ተብሎ በተሰራ አሻጥር እና ሽፍንፍን ደባ ከታገደ ከሁለት ወራት በኋላ የርዳታ እህል መጓጓዝ መጀመሩን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጸ።

በተጨማሪም በላሊበላ ከተማ 34ሺህ ለሚሆኑ ሰዎች 5100 ኩንታል እርዳታ ለፌደራል መንግሥት መጠየቁን ጠቅሰው እስከዚህ ሰዓት ድረስ 1200 ኩንታል መግባቱን የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አለሙ ይመር አመላክተዋል፡፡

እርዳታው መጓጓዝ የጀመረው በጸጥታ ችግር ምክንያት ላለፉት ሁለት ወራት እርዳታ መድረስ ባለመቻሉ በሀገር ሽማግሌዎች ስምምነት መደረጉን ተከትሎ መሆኑንም ገልጸዋል። ይህ በእንዲህ እያለ አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ በወረዳው የተከሰተውን የምግብ እጥረት ቀውስ የሚገልጹ ሪፖርቶችን እየተከታተለ መሆኑን ትናንት ታኅሣሥ 11 ቀን 2017 ዓ.ም አመልክቷል። ይህ ርሀብ ሰው ሰራሽ እና ፖለቲካዊ አንድምታ ያለው የዘር ፍጅት አካል በመሆኑ በፍጥነት እርዳታ ይድረስም ብሏል።
https://t.me/Beteamharavoice

2 weeks, 4 days ago
***🔥***[#አገዛዙ](?q=%23%E1%8A%A0%E1%8C%88%E1%8B%9B%E1%8B%99) [#በደምበጫ\_ዙሪያ\_ወረዳ\_የጨረቃ\_ታዳጊ\_ከተማ\_የሚገኘውን\_የጨረቃ\_ጤና](?q=%23%E1%89%A0%E1%8B%B0%E1%88%9D%E1%89%A0%E1%8C%AB_%E1%8B%99%E1%88%AA%E1%8B%AB_%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%B3_%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%83_%E1%89%B3%E1%8B%B3%E1%8C%8A_%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%88%9B_%E1%8B%A8%E1%88%9A%E1%8C%88%E1%8A%98%E1%8B%8D%E1%8A%95_%E1%8B%A8%E1%8C%A8%E1%88%A8%E1%89%83_%E1%8C%A4%E1%8A%93) ጣቢያን አወደመ***‼️***

🔥#አገዛዙ #በደምበጫ_ዙሪያ_ወረዳ_የጨረቃ_ታዳጊ_ከተማ_የሚገኘውን_የጨረቃ_ጤና ጣቢያን አወደመ‼️
👉ሽንፈቱን መቀበል አቅቶት እየተንገዳገደ ያለው አገዛዝ በዛሬው ዕለት ማለትም ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም ለታህሳስ 12/2017 ዓ.ም ከንጋቱ 11:35 ጀምሮ ሞርተርና መድፍ በተደጋጋሚ ሲተኩስ ማርፈዱ ይታወቃል!!
👉ይሁን እንጅ ክንደ ነበልባሎቹ የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ተወርዋሪ ፋኖዎች በጧቱ ደፈጣ በመጣል እየጠበቁት ስለነበረ አቅሙን ጠንቅቆ የሚያውቀው የምርኮኛው ሰራዊት የፋኖን ምት መቋቋም ያቅተዋል!!!
👉በዚህ የተበሳጨውና በጨፍጫፊነቱና በአውዳሚ ተግባሩ የሚታወቀው ይሄው አገዛዝ በየጨረቃ ታዳጊ ከተማ የሚገኘውን የየጨረቃ ጤና ጣቢያን ሙሉ በሙሉ ያወደመው ሲሆን የጤና ጣቢያው አዋላጅ ነርስ የሆነውን #ምናለ የሚባል ባለሙያ በከባድ መሳሪያው ተጎድቶ ወደ ደብረ ማርቆስ ሪፈራል ሆስፒታል ተልኳል!!
👉በተጨማሪም የየጨረቃ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን ዒላማ ያደረገው የአገዛዙ መድፍ፤ ቤተክርስቲያኑ አጠገብ ከሚገኘው የግለሰብ ቤት ላይ አርፎ፣ እንጀራ በመጋገር ህይወቷን የምትመራና ቤት ተከራይታ የምትኖር #አያል የምትባል አንዲት የ 65 አመት አዛውንት ገድሏል!!!
👉አውዳሚውና ጨፍጫፊው አገዛዝ በህዝብ መገልገያ ተቋማት (ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ)፣ በትምህርት ቤት፣ በእምነት ተቋማት፣ በአርሶ አደር ሰብልና በንፁሃን ላይ የሚያደርሰው ጭካኔ ወደፊትም ከዚህ የከፋ ስለሚሆን ማህበረሰቡ ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባና ከፋኖ ጎን ተሰልፎ ይሄንን የወደቀ ስርዓት በጋራ ማስወገድ እንደሚገባም መልዕክት ተላልፏል!!!
                  (ምንጭ)
         የአማራ ፋኖ በጎጃም!!
የቀኝ ጌታ ዮፍታሂ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ

ታህሳስ 12/2017 ዓ.ም

2 weeks, 4 days ago

🔥የምዕራብ ጎጃም ዞን ሰከላ ወረዳ ማህበረሰብ ከብልጽግና ጋር ያደረገው ተጋድሎ‼️

አሸባሪው የአብይ አህመድ ሰራዊት በትናንትናው ዕለት በሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ ላይ ነጋዴውንና ኗሪውን  የጠራው ስብሰባ በአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለጦር ግዮን ብርጌድ  በመብረቁ ሻለቃ መቋረጡ  ይታወቃል። በዚህም ሀፍረትን የተከናነበው ይህ ሰው በላ ሀይል ሞርተር በመተኮስ አባይ ቀበሌ  ላይ ይበልጣል ማሀሪ የተባለ አርሶ አደር  ሲገድል አወቀ ደስታ  የተባለ ምንም የማይውቅ ንጹህ ግለሰብ በአሸባሪው ሀይል በተተኮሰ ሞርተር ቁሰለኛ ሆኗል ማለት ነው። በሌላ በኩል ይህ አሸባሪ ሀይል  ሙሉአለም ጌትነት  የተባለ በግ ሲጠብቅ የነበረ ወጣት በግፍ በጥይት ገድሎታል። 

የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ  የብርሀኑ ጁላ ወታደር በዛሬው ዕለት ከተለያዩ የሰከላ ወረዳ ቀበሌ ለገበያ የሚመጡ ኗሪዎችን በግዳጅ ሰልፍ ለማስወጣት እቅድ ይዞ ነበር። ይህ ምጢር የደረሰው የግዮን ብርጌድ የወረዳችን ማህበረሰብ ወደ ከተማ እንዳይመጣ እና ስርአቱን እንደማይፈልገው እና ከፋኖ ጎን መቁሙን በተግባር እንዲያሳዬን በትናንትናው ዕለት የግዮን ብርጌድ ጥሪ አስተላልፎ ነበር። ይሄን የሰማው የሰከላ ወረዳ ማህበረሰብ እና ወጣቱ አድማ በማድረግ ሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ሊካሄድ የነበረው የዛሬ የግብይይት ቀን እንዲሁም የብልጽግናው የሠልፍ እቅድ ሙሉ በሙሉ ከሽፏል። በዚህ የተደናገጠው አሸባሪው ሰው በላው የአብይ አህመድ ሰራዊት ከባድ መሣሪያ ወደ ተለያዩ የወረዳዋ የገጠር ከፍሎች በመተኮስ የአርሶአደር ሰብል እያወደመ ይገኛል።

አሸባሪው ሀይል ሰከላ ወረዳ ከገባ ጀምሮ እስካሁን በተደጋጋሚ የውርደትን ካባ እየተከናነበ ይገኛል። የተከበርኸው ሰላም ፈላጊው እና ነጻነት ናፋቂው የሠከላ ወረዳ ማህበረሰብ  በተደጋጋሚ ላደረግኸው ተጋድሎ ግዮን ብርጌድ ከልብ ያመሰግናል፣አመሰግናለሁ ሲሉ የቻለ አድማሱ የአማራ ፋኖ በጎጃም 3ኛ ክፍለጦር የግዮን ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት  መልዕክታቸውን ተከበረው ህዝባቸው አስተላልፈዋል‼️

ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ፋኖ!
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ!

2 weeks, 5 days ago
**ፋኖን ከፋፋይ እና ትግሉን የግለሰቦች የስልጣን …

ፋኖን ከፋፋይ እና ትግሉን የግለሰቦች የስልጣን ሽኩቻ በማስመሰል… ለብዐዴን እስትንፋስ እያስቀጠሉ ያሉ ሚዲያዎች እና የሚዲያ ባለቤት ግለሰቦች፣ ከስህተታቸው በመታረም ፋንታ በሰጠሁት ትችት ምክንያት ደውለው ዛቻ አድርሰውብኛል። ይህ ሁኔታ የሚቀጥል ከሆነ ሚዲያዎችን እና ግለሰቦችን በዝርዝር ለማሳወቅ እንገደዳለን‼️**
አርበኛ ፋኖ ሙሉቀን ቢራራ
የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ የአፄ ዳዊት ክ/ጦር ዋና አዛዥ

https://youtu.be/TfuoAM9Qbxs?si=2BgY6h-FCs8HMzNJ

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated 2 weeks, 6 days ago

Last updated 2 weeks, 1 day ago

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated 1 month ago