አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም

Description
➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/Alimrancmc
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

3 weeks, 3 days ago
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
3 weeks, 3 days ago
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
3 weeks, 3 days ago
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
3 weeks, 3 days ago
በአል-ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም …

በአል-ዒምራን የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም በአዲስ አበባ የሚገኙ የአዳሪ መድረሳ ሙዲሮች የተገኙበት ወርሀዊ መሹራ(ስብሰባ) ተደረገ።

በዛሬው እለት 12/04/17 የተከናወነው ወርሀዊ መሹራ ትኩረቱን የመማር ማስተማር እና የተማሪዎች ኢስላማዊ ተርቢያ ላይ  ያደረገ ነው።

በስብሰባው የየመድረሳዎቹ  የአንድ ወር የስራ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በቀጣይ አካሄድ ዙርያም ሰፋ ያለ ውይይት ተካሂዷል ።

የትምህርት እና ተርቢያ ዘርፍ በቀጣይ በየመድረሳዎቹ ሊሰሩ ይገባቸዋል ያላቸውን ስራዎች በዝርዝር አቅርቧል።

በመጨረሻም ታላቁ የሀገራችን ዓሊም ሸይኽ ሸሪፍ ሁሴን ለኡስታዞች ምክር አዘል መልዕክት እና ዱዓእ በማድረግ ስብሰባው ተጠናቋል።

3 weeks, 5 days ago
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
3 weeks, 5 days ago
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
3 weeks, 6 days ago
አል–ዒምራን (CMC) የቁርኣንና ኢስላማዊ ት/ት ተቋም
1 month ago
ለይለቱል ጁሙዓህ ሙባረካህ

ለይለቱል ጁሙዓህ ሙባረካህ
اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آله وصحبه
أجمعين

አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
ተደራሽነት ይኖረው ዘንድ ለሌሎች በማጋራት የበኩልዎን ይወጡ !
ትክክልኛ ማህበራዊ ገጾቻችን
ⓕ አል-ዒምራን Cmc የቁርአን እና ኢስላማዊ ትምሕርት ተቋም
▶️ www.youtube.com/@alimrancmc
https://www.tiktok.com/@alimrancmc
📧 t.me/alimrancmc
🌄** www.instagram.com/alimrancmc
http://www.facebook.com/alimrancmc

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana