🤔ምን ያህል እናውቃለን?🤔

Description
✓ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ቤት መጣችሁ።🙌
✓የእግዚአብሔርን ቃል እንጠያየቃለን
✓መልካም ጊዜ እንደሚሆንላችሁ አንጠራጠርም!!!!

አጋር ቻናል @Yeshua_pictures
✓የተከፈተው ታህሳስ 10 - 2016
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana

1 month, 1 week ago

ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ?

1 month, 1 week ago

መልካም እረኛ ኢየሱስ ብቻ ነው!

1 month, 1 week ago
1 month, 2 weeks ago

ገንዘብ መስራት ይረልጋሉ?

1 month, 2 weeks ago

እንደ ቤተሰብ እናውራ እስቲ😙

ቅዳሜ እንዴት እያለፈ ነው?🙂

በጣም በጥሩ ሁኔታ ♥️
በጥቂቱ ጥሩ ነው 🥰
ጥሩም መጥፎም አይደለም👍
ምንም አላቅም 🤔

1 month, 2 weeks ago
1 month, 3 weeks ago

ዮሴፍን በህልም የተገናኘው ጌታ ዛሬ ማታ ይገናኛችሁ!🤗...
ለሊታችሁ ከአባታችሁ ምታወሩበት ይሁን!☺️
ነገ እንደምትወጣው አዲስ ፀሃይ እናንተም በአዲስ ኃይል በአዲስ መንፈስ ነገ መታየት ይሁንላችሁ!🥹🙌

🥰ደህና እደሩልኝ ቤተሰብ🥰

1 month, 3 weeks ago

ጥያቄ በማዘጋጀታችን ደስተኛ ናችሁ?

አዎ ♥️*👍*🙏
አይ 💔**

1 month, 3 weeks ago
1 month, 4 weeks ago

ዛሬ ቸርች ፕሮግራም የሄዳችሁ እንዴት ነበር ፕሮግራሙ መልስ በ #Reaction

በጣም በጣም ክብር ነበር...🔥
ምንም አይልም ነበር....🙏
በአካል እንጂ በመንፈስ ቸርች አልነበርኩም.🤷‍♀
እንደ እኔ ቸርች አልሄድኩም የምትሉ.....💔

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ

Last updated hace 3 semanas, 5 días

Last updated hace 3 semanas

ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot

🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹

Last updated hace 1 mes, 1 semana